ለምን አልሰለምኩም?
3K subscribers
52 photos
10 videos
42 files
187 links
ይህ ቻነል ቅዱሱ የአምላካችን ቃል በ1ኛ ጴጥ 3:15 ላይ ባዘዘን መሠረት ሙስሊም ወገኖቻችን በክርስትና ላይ ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች እና ትችቶች ምላሽ የምንሰጥበት፣ ጥያቄዎቻቸውን ከነመልሳቸው በየጊዜው እያዘጋጀን የምንለጥፍበት፣ ለምን እንዳልሰለምን ፣ እንደማንሰልምም የምንገልጥበት ፣ የኢስላምን የጨለማ መንገድነት በእውነት ብርሀን የሚገልጡ ፅሁፎችን የምናስነብብበት መድረክ ነው።
Download Telegram
ጨቅላ ሕፀንና ሙሓመድ

ከዚህ በፊት ነብዩ ሙሓመድ አይሻ ገና የወር አበባዋን ሳታይ በ 9ኝ አመቷ ግብረ ስጋ ግንኙነት ከሷ ጋር እንደፈፀመ በሙግት አይተናል።

ሙሓመድ እንግዲህ ከልጆች ልዩ የተጨማለቀ ፍቅር እንዳለው፣ እንዲያውም አንዳንድ ሰዎች pedophilia ብሎ በ አዕምሮ በሽታ ሰይሞውለታል። ይህ ነገር ግን እውነት ሳይኖረው አይቀርም፤ ምክኒያቱም ከዚህ ቀጥለን የምናየው ታሪክ ሙሓመድ ገና በዳዴ የምትሔድ ጨቅላ ሕፃን አይቶ ለማግባት እንዳሰበ ያሳያል።

#ሲራ_ረሱል_አላህ_በ_ኢብን_ኢሻቅ_ገፅ_311

"ሱሓይሊ, ii.79፡ በ ዩኑስ ሪዋያ ውስጥ እንደዘገበው፣ ነብዩ ሙሓመድ #ኡሙል#ፋድልን የምትባለውን ሴት ገና ጨቅላ ሕፃን ሆና በዳዴ እየሔደች አይቷት እንዲህ ብሎ ነበር፦ "እሷ ካደገችና እኔ በሕይዎት ካለው #አገባታለው።" ነገር ግን እሷ ገና ሳታድግ ሙሓመድ ሞተ.."

እንግዲህ ኢብን ኢሻቅ ይህንን ነገር የፃፈው አንድም የ እስልምና መፅሓፍቶች ሳይፃፉ በፊት ነው። ታማኝና earliest ፅሁፍ ነው።

ልብ በሉ፤
1. ነብዩ ሙሓመድ ይሄን ነገር ሲናገሩ እድሜያቸው ወደ 60 አከባቢ ነው። ልጅቷ ትንሽ አለማደጓ ነው እንጂ የ 70 አመት ሰው ሆኖ አሁንም የ 9 አመት ልጅ ሊያገቡ ነበር ማለት ነው። ማን ያውቃል ከዛም በታች።
2. ጨቅላ ሕፃን እንዳዩ አፍቅሯታል ማለት ነው። attract አርጋቸዋለች ማለት ነው። ማንም ጤነኛ አዕምሮ ያለው ሰው መቼስ በእንደዚህ  አይነት በሽታ አይታማም። ሰው ጨቅላ ሕፃን አይቶስ እንዴት ካላገባኋት ይላል??

እውነትም #pedophilia ይሆን ይሁን???

@Jesuscrucified
@Jesuscrucified