📚 (ሱና አቡ ዳውድ ሐዲስ 3959)
📚 (ሳሂህ አል-ቡኻሪ 48 ፡ 823 ቅጽ 3)
የአላህ መልእክተኛ አንድ ሰው በመስጊድ ውስጥ ቁርአን ሲቀራ ስሙ አላህ ምህረቱን በእርሱ ላይ ያድርግ፡፡ #እኔ_የረሳሁትን በዚህ እና በዚህ ሱራ ውስጥ ቁጥር ይህንን እና ይህንን #አስታወሰኝ አሉ፡፡ አይሻ የዘገበችው ሐዲስ ነው፡፡
📚 (ሱና አቡ ዳውድ 3 ፡ 906)
ከአላህ መልእክተኛ ጋር አብረን ሰግደናል፣ ያኔ በሰላት ወቅት ቁርአን ሲቀሩ የተወሰኑ የቁርአኑን ክፍሎች አውጥተዋቸው #ሳይቀሯቸው_ቀሩ፡፡ አንድ ሰውም ቀርቦ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ይህንንና ይህንን የቁርአኑን ክፍሎች ሳይቀሯቸው ቀርተዋል አላቸው፡፡ እርሳቸውም #ለምን_አላስታወስከኝም? አሉት፤ እርሱም #በሌላ_ተተክቶ_ይሆናል ብዬ አስቤ ነው ብሎ ለማለቱ ምስክር ነኝ አለ፡፡ አል- ሚስዋር ኢብን ያዚድ አል-ማሊክ የተናገረው ሐዲስ ነው፡፡
📚 (ሱና አቡ ዳውድ 3 ፡ 1015)
📚 (ሳሂህ ሙስሊም 4 ፡ 1168 ምዕ 63)
…..እኔ ሰው ነኝ እናም እናንተ እንደምትረሱት #እኔም_እረሳለሁ፤ ስለዚህ በረሳሁ ጊዜ እናንተ #አስታውሱኝ አሉ፡፡ አብዱላ ኢብን መስኡድ የዘገበው ነው፡፡

👳ሙስሊም ብሆን ኖሮ👳
ሙስሊም ብሆን ኖሮ በቁርዓን 5፡51 ላይ በተጻፈው ጥቅስ እደነቅ ነበር ‹እናንተ ያመናችሁ ሆይ አይሁዶችንና ክርስትያኖችን ረዳቶች (ጓደኞች፣ ጠባቂዎች አጋዦች) አድርጋችሁ አትያዙ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው ከናንተም ውስጥ ረዳቶች የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው አላህ አመጸኞችን ሕዝቦች አያቀናም›፡፡
ይህ አረፍተ ነገር ትክክል አለመሆኑን የሚያረጋግጡ ምሳሌዎች አሉ፡፡ 🇦🇫በአፍጋኒስታን🇦🇫 ውስጥ የነበረውን የዲክታተሮች አገዛዝ ለማክተም፣ 🇮🇶በኢራቅ🇮🇶 ውስጥ ከነበረው ⛓አምባገነን⚔ አገዛዝ ሕዝቡን ነፃ ለማውጣት🗽፣ እና የኩርድ ሙስሊሞች ባገኙት ነፃነት እጅግ በጣም ደስ እንዲላቸው ለማድረግ #የረዱት_ሙስሊም_ያልሆኑ_አገሮች_ናቸው፡፡
ባለፈው ምዕተ ዓመት መጨረሻ አካባቢ 👉👉👉ሙስሊም ያልሆኑ አገሮች ሙስሊም ካልሆኑ አገሮች ጋር ተዋግተው #ሙስሊሞችን_ነፃ_አውጥተዋል፡፡🏳🏳🏳 በዚያን ጊዜ ከዚህ በላይ በሱራ ከተጠቀሰው ጥቅስ በተፃራሪ መንገድ የአይሁድ ዶክተሮች የኮሶቮ ሙስሊሞችን 💉አክመዋል፡፡🌡
#እኔ_ሙስሊም_ብሆን_ኖሮ ክርስትያኖችንና አይሁዶችን በመጥላት ስለሚሰብከው ኢማም ሁለት(🤔🤔)ጊዜ አስብ ነበር፡፡ አንድም ጊዜ ያላዩአቸውን እና ያላገኙአቸውን አይሁዶችንና ክርስትያኖችን በመጥላት ብዙ ኢማሞች ይሰብካሉና፡፡

👍1
ይህ ሙስሊሞች የሚያሳዩት እና የሚሰብኩት ሁኔታ አንድ ሰው እጅግ በጣም ከፍ ያለ ትምክህት ነው በማለት ሊገልጠው የሚችለው ነገር ነው፡፡ ወደ ምዕራብ የሚመጡ ብዙ ሙስሊሞች በሚያጋጥማቸው ❣ወዳጃዊ አቀባበል❣ ይደነቃሉ፡፡ የመሐመድን ጠላቶች የእናንተ ጠላቶች አድርጋችሁ ለምን ትቆጥራላችሁ? በሚገርም መልኩ ብዙ ሙስሊሞች ሂንዱዎችንም ወዳጃዊዎችና ሞቅ ያለ አቀባበል ያላቸው ሆነው ያገኙዋቸዋል፡፡ በሂንዱዎች ፍቅርና ደግነትም ይገረማሉ፡፡ #እኔ_ሙስሊም_ብሆን_ኖሮ በእንደዚህ ዓይነት ነገር እገረምና ይህ - ለምን ሆነ? ብዬ እጠይቅ ነበር፡፡🙋♂🙋
👳ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- ቁርዓንን አንብቤ ምን እንደሚል ለመረዳት እፈልግ ነበር፡፡ ብዙ ሙስሊሞች በአረብኛ ይሸመድዱታል ነገር ግን ትርጉሙ ምን እንደሚል አይረዱትም፡፡ አንድ ሰው ካልተረዳው የአረብኛ ጥቅሙ ምንድነው❓❓ ብዙ ሙስሊሞች ቁርዓን ምን እንደሚል በፍፁም 😇አያውቁም😇፡፡ ስለዚህም እነሱ እራሳቸው ሊጠይቁት የሚችሉትን ብዙ ነገሮች እንደሚል ሲያዩ 😟ይደነግጣሉ😧፡፡ #እኔ_ሙስሊም_ብሆን_ኖሮ ቁርዓን ስለ እነዚህ ነገሮች ምን እንደሚል ለማወቅ እፈልግ ነበር፡፡
ለምንድነው አንድ ሰው በአረብኛ መፀለይ ያለበት❓❓ አላህ ሁሉን አዋቂ ከሆነ ከአረብኛ ሌላ ሌሎች ቋንቋዎችን አያውቅም ማለት ነውን⁉️⁉️
👳ሙስሊም👳 ብሆን ኖሮ፡- ሙስሊም ያልሆነው ዓለም መሐመድ ከህፃን 👯♂ 👯ሴት ልጅ ጋር ግብረስጋ ግንኙነት🤰🤰 አድራጊ ወይም (ፔዶፋይል) ነው በማለት ለምን እንደሚያስብ ለማወቅ እፈልግ ነበር፡፡
ሳሂህ ቡካሪ እንደተረከው ‹ነቢዩ አይሻን ያገባት የስድስት6⃣ ዓመት ልጅ ሆና ሲሆን ጋብቻው የተፈፀመው ግን የዘጠኝ9⃣ ዓመት ልጅ ስትሆን ነው ከዚያም ከእሱ ጋር ለዘጠኝ ዓመታት አብራው ኖራለች (ማለትም እሱ እስኪሞት ድረስ)፡፡ 📗Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64፡፡

✍ እንግዲህ ነገሩ እዚ ላይ ነው እሚጀምረው። እዚጋር ነው እንግዲህ ድሮም ቢሆን የእየሱስ ከአባቱ ከአብ ጋር ያለው የልጅና የአባትነት ሕብረት በሚገለጥበት ዘላለማዊ ፍፁም #መታዘዝ(በፈቃዱ) ያልገባቸው መሐመዳውያን😲 ግራ መጋባት የሚጀምሩት። እየሱስ ፈቃዱን በፍፁም መታዘዝ(#perfectobedience) የሚናገረውን የሚያደርገውንም ሁሉን ፈቃዱን #በራሱ ለአብ በማስገዛት የአብን እውቀትና ፈቃድ ይፈፅም ዘንድ ያለው። ይህ ነው እንግዲ የመጀመሪያው የሁለቱ ሕብረት። ይህ ማለት ግን ከአብ የመጣው እውቀት ልክ መልዐኩ ከእየሱስ ተቀብሎ ለሐዋርያው ዮሐንስ እንደሚገልጥ በሶስተኛ ሰውና እራሱን #እኔ እያለ ሳይጠራ እንደሚያቀብል ተራ የመልእክት ተዋረድ አካል ነው ማለት አይደለም‼️ይህም መፅሐፉን መጀመርያና መጨረሻ #ብቻ ሳይሆን #ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ላነበበ እየሱስ ራሱን ብቻና ብቻ የሚወክልን ንግግር ሲያደርግ ትዕይንት ሲከውን እንመለከታለን። ስለዚህም የአብን ፈቃድና እውቀት ሲፈፅምና ሲናገር በተመሳሳይ መልኩ አብ የልጁን ማንነት ልጁ በአባቱ ግልጠት እራሱ የሚያቀውን ይናገር ዘንድ ሰቶታል ማለት ነው።🔑 ይህንንም በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14፥21-24 ማበብ ጠቃሚ ነው። እየሱስ "የላከኝ የአብ ቃል ነው" እያለ፤ እዛው "ቃሌን" ብሎ ሲጀምር፤ የሚገልጠው የተሰጠውን የላከውን እንደሆነ እያወሳ #ራሴን እገልጥለታለሁ ሲል እናያለን። ይህ ማለት አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው ማለት ሳይሆን #በምንነት #ሁለቱ #ከአንድ እንደሚቀዱ ያስተውላል።ይህንን ጠልቀን በየጥቅሱ እንተነትናለን።
እንደው ለመጠየቅ ያህል መሐመዳውያን ቁጥር አንድን ሲያነቡ "ለባሪያዎቹ...በመልአኩ ልኮ" የሚሉት ቃላት የሚያሳዩት #ባለቤት ማነው?
መቼም መልአክን የሚልክ ባርያም እንሆንለት ዘንድ የተገባው ማን እንደሆን ግልፅ ነው።🤔😁😁😁
✍ቁጥር ሁለትን በመዝለል መሮጥ🏃♂ የሁሌም ልማዳቸው ነው። ግና ሁለትን ቢያዮአት ኖሮ መፅሐፉ ስለምን እንደሚያወራ ይገባቸው ነበር።💡 በቁጥር ሁለት ላይ ለእግዚአብሄር ቃል፣ ለእየሱስም ምስክርነትና ላየው ሁሉ ነገር እንደተፃፈ በእርግጥ ያስረዳል❗️ ይህ ማለት ይህ መፅሐፍ ሦስት ነገሮችን ይዞል ማለት ነው 1⃣ የእግዚአብሄርን ቃል፣ 2⃣የእየሱስን ምስክርነትና 3⃣መልአኩ ያሳየውን። ስለዚህ እየሱስ ተራ መልዕክት አስተላላፊ ቢሆን ኖሮ እንዴት የራሱን ምስክርነት ያወራል?🤔 ግን ነገሩ እንደዛ ስላልሆነ አብን በማክበሩ አብ ደግሞ እርሱ በፊት በነበረ ክብሩ ያከብረው ዘንድ ይሁን ያለውን #የራሱን ምስክርነት ሲያቀርብ እናያለን። ለዚነው ተዋረዱ እነሱ እንዳሰቡት #አደለም ያልነው።
✍ቁጥር አራት የሚናገረው ስለሰላምታ ቢሆንም ግልፅ ያለ #የስላሴን አስተምሮ የሚያሳይ ለቀጣይም ቁጥሮች ማጣቀሻን #ፍንጭ የሚሰጥ ትልቅ ቁጥር ነው።
ሰላምታው ከአብ(ካለው ከነበረው ከሚመጣ)፣ ከሰባቱ መናፍስት(ከመንፈስ ቅዱስ፤ ይህን በ3፥1,4፥5,5፥6 ላይ መመልከት ይቻላል...ሰባት ብዛትን ሳይሆን ፍፅምናን የሚያሳይ ሲሆን ከነዚ ውጭ ያሉ ሰባት መልአክት ወዘተ የሚሉ ክፍሎች እስካልተፃፈ ድረስ ይህንን ሐረግ አይወክሉም)ና ከወልድ(ከእየሱስ) ነው የመጣው። #ፍንጩንም እንደሚከተለው አትታለሁ፦
ማነው የታመነ ምስክር? #እየሱስ
" ከሙታን በኩር? #እየሱስ....
" ኃጥያታችንን በደሙ ያጠበ? #እየሱስ
" ለአምላኩና ለአባቱ ካህናትያረገን? #እየሱስ
" ከደመና ጋር እሚመጣ? #እየሱስ
" የተወጋ የተወጋውም ውጉም ሲመጣ የሚታይ? #እየሱስ(ዮሐ19፥37) ...
ስለዚህ ይህንን ይዘን ታች ቁጥር 8 ላይ ስንደርስ ይኃው ሲገለፅ የነበረ ማንነት እኔ እንዲ ነኝ ብሎ ይናገራል፦ " ያለውና የሚመጣውም ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላክ #አልፋናዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።"
🤔እናም "ማነው ይህን የሚለው?" #እየሱስ "ስለማ?" ከላይ ጀምሮ የተጠቀሰው ማንነት እርሱ ብቻ ስለሆነ #ስለራሱ ነዋ እሚለው።
"እንዴት ተልኮ ነው እንጂ ስለ ራሱማ አደለም!" ታድያ እኔ ብሎ ስለ አብ ብቻ ከሆነ እሚያወራው ለምን በቁጥር 18 ላይ "ሞቼ ነበርሁ..." እያለ ያወራል ወገን❓መችና የትነው አብ የሞተው❓ እናስብ እንጂ‼️

የዮሓኒስ ወንጌል 1:1፦ክፍል 1
በዘመናችን ያሉ እውቀት አልባ ሙስሊሞች ልክ ባዶ እቃ ሲመታ እንደሙዚቃ መሳሪያ እንደሚጮህ ሁሉ አንድ አንድ አስተማሪ ነን ባይ ኡስታዝ ተብዬዎች የተናገሩትን የወረደ "ማብራሪያ" ከጫፍ እስከጫፍ ተቀባብለው ሲያዜሙት እንታደማለን። በጣም የሚገርመው ነገር ካልጠፋ ጥቅስ የዮሓኒስ ወንጌል 1:1ን ለራሳቸው እንደሚመች አድርገው ግሪኩን በ 1ኛ ክፍል የግሪክ ቋንቋ ያውም በጆሮ ጠገብ እንጂ በ እውቀት ባልሆነ ትርጉማቸው ሲተረጓግሙት ሰምተናል። "Little knowledge is dangerous" የተባለውም ለዚህ መሆኑ ግልጽ በሆነ መንገድ ተረድተናል።
ክፍሉን እስኪ አንድ በ አንድ እንመልከት
ዮሓኒስ 1:1-2
Ἐν ἀρχῇ ἦν ὁ Λόγος, καὶ ὁ Λόγος ἦν πρὸς τὸν Θεόν, καὶ Θεὸς ἦν ὁ Λόγος.
Οὗτος ἦν ἐν ἀρχῇ πρὸς τὸν Θεόν.
(የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1)
----------
1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
#Ἐν_ἀρχῇ_(En_arche)_'በመጀመሪያ'
ዮሓኒስ ይህንን ክፍል ሲጽፍ የተጠቀመባቸውን ቃላት በጥንቃቄ እየመረጠ ነው። በዚህ ክፍል፣ #Ἐν "En-' የምትለው ቃል መጀመሪያን ለመግለፅ እንደሆነ ይታወቃል። መጠየቅ ያለብን ጥያቄ፣ " መጀመሪያ ማለት ምን ማለት ነው?" ወይም "የትኛው መጀመሪያ" የሚል ሲሆን፣ ለዚህ መልስ የሚሰጠን ከላይ ያነበብነው Ἐν_ἀρχῇ የሚለው ቃል ነው። ይሄን ቃል የምንጠቀመው፣ "መጀመሪያ_የሌለው_'መጀመሪያ'" "timeless_beginning' ለመግለፅ ነው። ይሄ ማለት፣ አንድ ሰው መጀመሪያ ብሎ የሚያስበውን "ጊዜ" እንደፈለግ በ ቢሊየን በሚቆጠሩ ዘመናትን ወደ ኋላ ገፍቶ "ይሄ መጀመሪያ" ነው ብሎ ቢያስብ፣ ያኔ እየሱስ (ሎጎስ) #ነበር ማለት ነው። ሌላም ሰው መጀመሪያ የሚለውን ጊዜ ወደ ኋላ ጨምሮ ቢገፋው ያኔም እየሱስ ነበር ማለት ነው። በ አጭር ቃል " ዘላለማዊ" ማለት ነው። ዮሓኒስ ይህንን ቃል የተጠቀመውም እኛ ሰዎች በ ጊዜ እና ስፔስ (Time and Space) ተገድበን ስላለን ነው። ግን በዚህ አላበቃም። በዚህ "መጀመሪያ" ተብሎ በተጠቀሰው ጊዜ በተመሳሳይ ጊዜ ቃሉ"ሎጎስ" #ከእግዘብሔር_ጋር_ነበር ይላል። ይሄ ማለት አንድ ሰው 'መጀመሪያ ብሎ የሚያስበውን ጊዜ (specific time) የፈለገ ያህል ወደ ኋላ ቢገፋው already በዛ ጊዜ እየሱስ (ቃሉ ወይም #ሎጎስ) ከ እግዚያብሔር(አብ) ጋር በሕብረት ነበር ማለት ነው( Logos eternally co-existed with the Father)። በ አጭር ቋንቋ ይሄ #ሎጎስ ከዘላለም ጀምሮ ነበር ማለት ነው።
ልብ በሉ፣ ዮሓኒስ ሲፅፍ፣ "በ መጀመሪያ ቃል ተገኘ" ወይም ሎጎስ የ እግዚያብሔር አብ #የይሁን_ቃል ነው #አላለም። 'ይህ ሎጎስ፣ የሆነ ጊዜ ላይ ተገኘ' ማለት ቢፈልግ ኖሮ " en arche" የሚለውን ቃል ሳይሆን "egeneto" የሚል ቃል በተጠቀመ ነበር። አሁን ግን አልተጠቀመም።
ታላቁ የ ግሪክ ቋንቋ ምሁር አርኪባልድ ቶማስ ሮበርትሰን፣ 'Word Pictures in the New Testament, vol 5' በተሰኘው መፅሓፋቸው ውስጥ ሲጽፉ እንዲህ ብሏል፤ " ዮሓኒስ በዚህች አረፍተ ነገር ውስጥ 3 ጊዜ 'En' የምትለውን ቃል ተጠቅሟል። ይሄም የሚያሳየው "እግዚያብሔርም(እግዚያብሔር አብም)" "ሎጎስም(ወልድም)" መጀመሪያ እንደሌላቸው ወይም ደግሞ ዘላለማዊነታቸውን "Continous Existence" የሚያሳይ ነው።"
'Ev' "En" የሚለው ቃል የ "εἰμί" (Eimi) imperfect ቃል ሲሆን ዘላለማዊነትን (timeless existence) የሚያሳይ ነው። ይህንን ቃል እየሱስ በ ዮሓኒስ 8:58 ላይ ተጠቅሞ እናገኛለን።
εἶπεν αὐτοῖς Ἰησοῦς Ἀμὴν ἀμὴν λέγω ὑμῖν, πρὶν Ἀβραὰμ γενέσθαι #ἐγὼ_εἰμί.
" ኢየሱስም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ #እኔ_አለሁ አላቸው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 8:58)
ይሄም የሚያሳየው እየሲስ ዘላለማዊ መሆኑንን እንደሆነ ትላልቅ የ ግሪክ ምሁራን (ሮበርትሰንን ጨምሮ) አረጋግጧል።
#ታዲያ_ሎጎስ_Λόγος_ምንድነው?
Λόγος ሎጎስ ወይም "ቃል" እኛ በ 21ኛው ም.አ ውስጥ ሆነን እንደምናስበው ዝም ብሎ የንግግር ቃል አይደለም። LOGOS ገና ዮሓኒስ ወንጌሉን ሳይፅፍ በቢዙ ግሪክ ፊሎሶፊና እምነቶች ውስጥ ጥቅም ላይ ነበር። ትርጉሙም ሰፊ ነው።
1. ሔራቅሊጦስ (Heraclitus) 535 B.C-475 B.C ከ ሶቅራጦስ በፊት የነበረ በ ኤፌሶንም ይኖር የነበረ የግሪክ ፊሎሶፈር ነው። እሱም ሎጎስ 'Logos' የሚለውን ቃል "The principle which controls the Universe"(ጠፈሮችን የሚቆጣጠር ፕሪንሲፕል" ብሎ ያስተምር ነበር።
2. #እስቶይክስ የሚባሉ የፊሎሶፊ ግንዶች ደግሞ #ሎጎስን "Anima Mundi" ብለው ይጠቀሙ ነበር። ይህ ማለት "የአለማችን ሕይወት ወይም የ ሕይወት ምንጭ" (Soul of the World) ማለት ነው።
3. ማርቆስ አውራሊየስ (Marcus Aurelius) ከ121 A.D-180 A.D ይኖር የነበረ የሮም ገዢ እንዲውም ፊሎሶፈር ነበር። Spermatikos Logos የሚል ፕሪንሲፕል ይጠቀም ነበር። ይህም "ሎጎስ" የ አለማችንን የመፍጠርና የመራባትን ሕግ የሚቆጣጠር (Generative principle of the Universe)፣ በ ሌላ ቋንቋ ወይም ፍልስፍና ባልሆነ ቋንቋ ሲታይ "አምላክን" የሚወክል ማለት ነው።
4. በ ኢብራይስጥ ቋንቋ "Memra" "ሜምራ" ማለት ሲሆን ኢብራውያን ለ "አምላክ" ተጠቅመውበታል። ለምሳሌ በ ታርጉማቸው ውስጥ ስለ ኦሪት ዘዳግም 26:17-18 ሲፅፉ " Ye have appointed The MEMRA (logos) a king over you this day, that #he may be YOUR #GOD" (ሎጎስን በራስህ ላይ ንጉስ አድርገህ ሹመኃል፤ ይህም #አምላክ እንዲሆንህ ነው።)
#ታድያ_ሎጎስ_የሚለውን_ቃል_ለምን_መረጠ?
ዮሓኒስ ይህንን ወንጌል ሲፅፍ "GNOSTICS" ኖስቲክስ የሚባሉ ግሩፖች እንዲዩም "Dicipline of Valentinus' (ዲሲፕሊን ኦፍ ቫሌንቲነስ) የተሰኘ አስተምህሮ ተነስቶ ነበር። እነኚህ ማህበረሰብ "ሎጎስ የሚባል አካል "Aeions" ከሚባሉ የመጀመሪያ ፍጡሮች አንዱ ሲሆን "ዞዪ"(Zoe) ከምትባል ሌላ "ኤዎን" ጋር በመሆን ሌሎች ፍጡሮችን ማስገኘት እንደጀመረ ይናገራሉ። እንኚህ ግሩፖች የመፅሓፍ ቅዱስን አስተምህሮ በማዛባትና ከነሱ በፊት የነበረውን የሎጎስ ትርጉሞች ተጠቅመው የራሳቸውን ሓሰተኛ ወንጌል መስበክ በጀመሩ ጊዜ ነው ዮሓኒስ መፃፍ የጀመረው። ታዲያ ዮሓኒስ "የሎጎስን" ፍልስፍና በሚያውቅ ሕብረተሰብ ውስጥ ነው ይህንን ስያሜ ለእየሱስ የተጠቀመው። ይህን ቃል ሲጠቀም ግን የነሱ ትርጉም ትክክል ነው ብሎ እንደወረደ አልተጠቀመም። ይልቁንስ ሎጎስ የተፈጠረ አምላክ ሳይሆን እራሱ ዘላለማዊና ፈጣሪ መሆኑን ለማሳየት En Arche ብሎ ጀመረው። ከዛም "ቃሉም በመጀመሪያ ከ እግዚያብሔር ጋር ነበር" በማለት "ተፈጠረ" የሚለውን ቃል አፈረሰ፣ውድቅ አርገ እንጂ።
#ይቀጥላል...
Ref.
1.Barnes note on John 1:1
2.Iraneus Against Heresies Bk 1,Ch 1
@Jesuscrucified