#ነገ
**** የማይቀርበት የስነጥበብ ምሽት *****
የገጣሚና ደራሲ ኤፍሬም ሥዩም ጥበብ አዲስ( ART COCKTAIL) በሚል ስያሜ
የተለያዩ የጥበብ ግብአቶችን ስነ ግጥም ከፊልምና ሙዚቃ ጋር ፣ ስነ ስእል ( የእንቁጣጣሽ
ትውስታና ስጦታ)፣ ሙዚቃ በሃቲቱ ( solo music) ፣ ተውኔት፣ የአልባሳት ጥበብ፣ ነጻ ግዜ
ለታዳሚዎች(free mike)፣ የዲፕሎማቶች ግዜ እንደዚህም ሌሎቹም በአንድ መድረክ
ላይ በማጣመር እና በማዋሃድ ሰኞ ነሃሴ 27-2011 ፒያሳ በሚገኘው ግራንድ ኤልያና
ሆቴል ትልቁ አዳራሽ አመሻሽ 11፡30 የወርሃዊ መርሃ ግብሩን ደግሶ እንድንታደም
ጋብዞናል….. እነሆ አነጋፋና ወጣት የጥበብ ሰዎች ስራቸውን ይዘው ለመቅረብ
ተዘጋጅተዋል፡፡
የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ፡፡
@getem
@balmbaras

#ነገ ጦቢያ ግጥም በጃዝ 101ኛው ምሽት በራስ ሆቴል ይቀርባል
#ታህሳስ 5 ደሞ በልዩ ሁኔታ በኤልያና ሆቴል 100ኛውን ምሽት በማስመልከት ሸጋ ዝግጅት ይቀርባል!
*
@getem
@balmbaras
#ታህሳስ 5 ደሞ በልዩ ሁኔታ በኤልያና ሆቴል 100ኛውን ምሽት በማስመልከት ሸጋ ዝግጅት ይቀርባል!
*
@getem
@balmbaras
#ነገ_አገኝሻለው_!!
#ምናባቱ....ጀምበር ~ ከሰው ምን ፈልጎ ?
በሰጋር ፈረሱ ~ በደቂቃ ፉርጎ
እየቀጣጠለ ፥ በግዜ ሀዲድ ላይ ፥ እለቱን ይስባል
ቢሞላም ቢጎልም
እስኪበጠስ ክሩ ፥ ተጓዡም ይከንፋል
ከሳይንስ የራቁ ፥ ከእምነት የቀሩ
ውሉ ተማቷቸው...... ለተደናገሩ
አፍንጫና ጭራው ፥ አይለይም ባቡሩ
መጨረሻ ያሉት ፥ ከፊት ይዞርና ፥ ይዘረጋል እግሩ
በፈረስ የጠፋ ፥ በኮቴ ይገኛል ፥ ብለው ሲዘምሩ
#አንቺን_ያጣ_ልቤ
የህይወት ኮምፓሱ
ተሰብሮበት ዘንጉ ፥ ሼመንደፈር ቆሟል
ፌርማታሽ እርቆ
ስንቄ ያልኩት ተስፋ
በመገተር ብዛት ፥ ሚዛኑ ተዛሟል
#ቢሆንም_ግን
እስክወድቅ ድረስ ፥ በድኔ እስኪዘረጋ
#እጠብቅሻለው
እለቴ እየመሸ ፥ ጉጉቴ እየነጋ !!
#አብርሀም_ተክሉ ( #መርዕድ)
👉 @Abr_sh
@getem
@getem
#ምናባቱ....ጀምበር ~ ከሰው ምን ፈልጎ ?
በሰጋር ፈረሱ ~ በደቂቃ ፉርጎ
እየቀጣጠለ ፥ በግዜ ሀዲድ ላይ ፥ እለቱን ይስባል
ቢሞላም ቢጎልም
እስኪበጠስ ክሩ ፥ ተጓዡም ይከንፋል
ከሳይንስ የራቁ ፥ ከእምነት የቀሩ
ውሉ ተማቷቸው...... ለተደናገሩ
አፍንጫና ጭራው ፥ አይለይም ባቡሩ
መጨረሻ ያሉት ፥ ከፊት ይዞርና ፥ ይዘረጋል እግሩ
በፈረስ የጠፋ ፥ በኮቴ ይገኛል ፥ ብለው ሲዘምሩ
#አንቺን_ያጣ_ልቤ
የህይወት ኮምፓሱ
ተሰብሮበት ዘንጉ ፥ ሼመንደፈር ቆሟል
ፌርማታሽ እርቆ
ስንቄ ያልኩት ተስፋ
በመገተር ብዛት ፥ ሚዛኑ ተዛሟል
#ቢሆንም_ግን
እስክወድቅ ድረስ ፥ በድኔ እስኪዘረጋ
#እጠብቅሻለው
እለቴ እየመሸ ፥ ጉጉቴ እየነጋ !!
#አብርሀም_ተክሉ ( #መርዕድ)
👉 @Abr_sh
@getem
@getem
#እንዴት ዋላቹልኝሳ ኣ
ከላይ በድምፅ ያለው እዚሁ ቻናል ላይ ከአንድ ዓመት በፊት ተለጥፎ የነበረ ነው። ስለ ኢትዮጵያን የወሎ ሙስሊሞች የሃጅ ጉዞ እና አጠር ያለች ግጥም ነች።
ከላይ የምታዩት ምስል በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1902
ከወሎ ወደ መካ ሃጂ ያደረጉ ወገኖቻችን ናቸው።
#ነገ በእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች ዘንድ ነገ የዐረፋ ቀን ነው። የወርሀ ዙል ሒጃ ዘጠነኛው ቀን።ይህንን ቀን የሀይማኖቱ ተከታዮች በፆም ያሳልፉታል።
‹‹የአረፋን እለት የፆመ ሰው ያለፈውን
የአንድ አመትና የሚመጣውን የአንድ አመት ወንጀሉን
ያስምርለታል ብየ እከጅላለሁ›› ማለታቸው ተዘግቧል።
(ሙስሊም)
የነገዋ ቀን በዱኒያ ላይ ካሉ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀን
ናት፡፡ አላህ (ሱ.ወ) ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ሙስሊም
ከጀሃነም ከእሳት ነጃ የሚልበት ቀን ነው፡፡ በዚህች
በተቀደሰች ቀን አላህ የወፈቃቸው በአረፋ ተራራ ላይ
ቆመው አላህን ሲማፀኑ ይውላሉ፡፡ ከሃጅ ስነ ስርአት ውጪ
ያለው በቢሊዬን የሚቆጠር ሙስሊም ደግሞ ቀኑን
በታላቅ ኢባዳ፣ በፆም፣ በዚከር፣በዱዓ፣በሰደቃ በአጠቃላይ
በመልካም ስራዎች ተጠድሞ ያሳልፈዋል፡፡
ለወንጀላቸው ምህረት የሚጠይቁበት፣ ከእሳት ነጃ
እንዲያወጣቸው አልቅሰው የሚማፀኑበት ፣ላስጨነቃቸው ሁሉ
ነገር መፍትሄ ለማግኘት ፈጣሪያቸውን አላህን የሚማፀኑበት ቀን ነው፡፡
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) " በላጩና ምርጡ ዱዓ በዐረፋ ቀን
ውስጥ የተደረገ ዱዓእ ነው" ብለዋል ፡፡ (ቲርሚዚ
እንደዘገቡት)
የነገን የአረፋ ቀን ፆማቹ ከእሳት ነጃ የምትባሉበት ፣ ሀጃቹ የሚሳካበት ፣ ወንጀላቸው ከሚማርላቸው እና በዱኒያም ሆነ
በአኼራ ስኬታማ ከሚሆኑት አላህ ያድርጋቹ!
አሚን !!
@getem
@getem
@Nagayta

👍1
ሰዓት እላፊ!
💚
ዛሬ ለምን ስለሙዚቃ አናወራም .....ስለሙዚቃ ካወራን ደሞ ስለ አንድ አስገራሚ ድንቅ ስለሆነ የሙዚቃ አልበም ለማውራት እንገደዳለን ይኸውም የሙዚቃም ሊቁ ኤሊያስ መልካ ከሰራቸው ምትሃት ከሆኑ ስራዎቹ አንደኛው ስለሆነው "መልክሽ አይበልጥሽም " ነው።
.
.
.
እኛ ሀገር ከሚለቀቁ አልበሞች በጣም ጥቂት ናቸዉ የተሟሉ አልበም ሆነዉ እሚገኙት
"መልክሽ አይበልጥሽም" ግን እዉነት ለመናገር ከአይምሮ በላይ ነዉ እንደ ቅርስ መቀመጥ
ያለበት አልበም ነዉ ያላዳመጣችሁት ካለቹ እምኑኝ ተሸዉዳቹሀል የሆነ ነገር ከህይወታቹ
እንደጎደለባቹ አስቡት
ይሄ አልበም ለመሰራት የወሰደዉ ጊዜ ብዙ ቢሆንም ስራዉ ግን ዘመን ተሻጋሪ ነዉ በተለይ
( መልክሽ አይበልጥሽም/ ወይ ብሬ / የጥቁር ቀይ ዳማ / አንጓች ) ጥልቅ የግጥም እና
የዜማ ብቃት የታየበቸዉ ስራ ናቸዉ
ስለ መልክሽ አይበልጥም ድንቅ ትራክ ሙሉ ትንተናዉን በኃላ አቀርብላቹሀለዉ
ሙሉ የአልበሙን ግጥም እና ዜማ ኤልያስ መልካ ከጌቴ አንለይ ጋር በመሆን በጋራ
ሰርተዉታል
🎼የአልበሙ ርዕስ - መልክሽ አይበልጥሽም
🎤አርቲስት - ጌቴ አንለይ
🎹የወጣበት ቀን - 2008
#ነገ በሰላም ካሳደረን እዚሁ አልበም ላይ ያለው እና የአልበሙ መጠሪያ የሆነውን "መልክሽ አይበልጥሽም " ዘርዘር አድርገን እናየዋለን።
ሸጋ ምሽት!💚

ናዝራዊያን /አዳማዊያን አላችሁ??
:
:
:
"ሰው ፍቅር ናፍቆት " ወደ ስምጥ ሸለቆዋ እንቁ አዳማ/ናዝሬት ጉዞ ጀምራለች! ናዝራዊናን ልጃችሁ እየመጣች ነው እና እንኳን ደስ አላችሁ!!
#ሰው_ፍቅር_ናፍቆት……
#በምንተስኖት_መፅሀፍ_መደብር…መብራት አካባቢ
#በዳሪክ_ቡና_አዳማ……ኮሌጅ ይገኛል!
#ነገ ከ10 ሰዓት ጀምሮ ናዝሬት ኮሌጅ አካባቢ ዳሪክ ቡና ለሚገኝ ደግሞ የተፈረመበት መፅሀፍ ያገኛል!
……………………………………………**
#ድረ_ደዋ
#ሀዋሳ
#ጎንደር
#ባህር_ዳር …የምትገኙ አንባቢያን
በዚህ በኩል አውጉኝማ
0942459046 @dagiamen12
Join and share……………👇👇
@heranawi