ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
✍✍ ⚜ ዕብራውያን 9፥15 እና 24 <<ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት #የዘላለምን #ርስት #የተስፋ #ቃል እንዲቀበሉ እርሱ ፨የአዲስ ኪዳን #መካከለኛ፨ ነው። . . . ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን #ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን #በእግዚአብሔር #ፊት #ስለ #እኛ #አሁን #ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ #ሰማይ…
✍✍
⚜ ወደ ዕብራውያን 10፤ 10-12
<< በዚህም ፈቃድ #የኢየሱስ #ክርስቶስን #ሥጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ #በማቅረብ ተቀድሰናል። #ሊቀ #ካህናትም ሁሉ #ዕለት #ዕለት እያገለገለ #ኃጢአትን #ሊያስወግዱ ከቶ #የማይችሉትን እነዚያን #መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤ #እርሱ ግን #ስለ #ኃጢአት #አንድን #መሥዋዕት #ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥>>
ሐዋርያው ከሌሎች #መልእክቶቹ በተለየ ሁኔታ #ለዕብራውያን ሰዎች በጻፈው በዚህ #መልእክቱ #ክርስቶስ #አንድ ጊዜ በሠራው ሥራ ስላገኘነው #ቅድስና፣ #ጽድቅ እና #መዳን ደጋግሞ ይናገራል። ይህንንም #ከቀደመው ኪዳን(ብሉይ ኪዳን) #መሥዋዕት ጋር #በማስተያየት ያቀርባል። በዚህም ምዕራፍ ይህንኑ መመልከት ይቻላል።
#የተቀደስነው #የክርስቶስን #ሥጋ #በማቅረብ ነው ይላል፤ <ማቅረብ ምን ማለት ነው?> በተደጋጋሚ እንደ ተባለው #በብሉይ #ኪዳን አንድ #በደለኛ(ኅጢአተኛ) እስራኤላዊ #ለሠራው #በደል #ይቅርታን ለማግኘት የበደል #መሥዋዕት #ማቅረብ ይኖርበታል (ዘሌዋውያን 5፥6)። <<የኃጢአት ደሞዝ #ሞት ነውና>> (ሮሜ 6፥23) እንዲሁም <<ኅጢአትን የምትሠራ ነፍስ እርስዋ #ትሞታለች>> (ሕዝ 18፥4፣ 20) ተብሏልና #ኅጢአት የሠራ ሰው #በሕይወት #መኖር አይችልም። ስለዚህም #በኀጢአተኛው እስራኤላዊ #ምትክ ምንም #በደል #የሌለበት #እንስሳ #ኃጢአተኛ ሆኖ ሲሞት በበደሉ እግዚአብሔርን ያሳዘነው እስራኤላዊ #ንጹሕ ነው ይባላል። <ደም ሳይፈስ #ስርየት የለም> (ዕብ 9፥22-23)
ልክ እንደዚሁ #በበደላችን #ሙታን የነበርን(ኤፌ 2፥2) እኛ ምንም በደል የሌለበት #ክርስቶስ ስለ እኛ በደል #በመሞቱ(2ቆሮ 5፥21) ምክንያት <<የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ #አንድ #ጊዜ ፈጽሞ #በማቅረብ #ተቀድሰናል>>። ይህም #ከእኛ በሆነ ነገር ሳይሆን #ከእርሱ የሆነ በመሆኑ #ክብሩን መልሰን ለእርሱ እንሰጣለን።
ይህ ብቻም አይደለም፤ <<እርሱ ግን ስለ #ኅጢአት #አንድን #መሥዋዕት #ለዘላለም #አቅርቦ #በአብ ቀኝ #ተቀመጠ፤>> በማለት #ለዘላለም #የቀረበው ይህ #መሥዋዕት እስከ ምጽአቱ ድረስ #የምልጃን #ሥራ ሲሰራ፣ #በደለኞችን #ከእግዚአብሄር ጋር #ሲያስታርቅ፣ #በንስሐ #ለተመለሱት ሰዎች #ሲታይ ይቆያል(ዕብ 9፥24፣ 28)። ይህ ነው #የክርስቶስ #ምልጃ። አታወሳስቡት!!
#እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል/ዩሀ 8፥32/
ይቀጥላል..
@gedlatnadersanat @teeod