Forwarded from @ፍኖተ ህይወት
💛ፆም እንዴት ይፆማል???💛
=====================
👏ከመብልና መጠጥ መታቀብ___ የፆሙ ጊዜ እስከሚፈጸም ድረስ ያለምንም መብልና መጠጥ መቆየት ነው፡፡
#መብሉም ፦ ከስጋ ፡ ከእንቁላል ፡ ከወተት ፡ ከቅቤ ፡ ከዓሳና በአጠቃላይ ከእንስሳት ውጤቶች ውጭጭጭ፡፡፡፡፡
#መጠጥ፦ አዕምሮን ጎድተው ሰውን አስክረው የማይገባ ከሚያሰሩና ከሚያሳስቡ የአልኮል መጠጦች መቆጠብ (ከጠላ ፡ አረቂ ፡ ከቢራ መጠጦች) ውጭጭጭ፡፡፡፡፡፡፡፡፡
👏#ህዋሳት ሁሉ ይጡሙ____
#አይን/// ፦ ውጫዊ በሆነ ውበት ከመቅበዝበዝ ፡ ለእግዚአብሔር ከሚጣረሩ ምልከታዎችና ትዕይንቶች/ፊልሞች/ እና ክፉ ነገሮችን ከማየት ይጡም ፡፡ የሚታዩ ነገሮች ሁሉ የአይን ምግብ ናቸውና፡፡፡፡፡
#እጅ/// ፦የሐጢአት ስራን ለመስራት ከመፍጠን ፡ ከሌብነት ፡ ከዝርፊያ ፡ ከህግ ወጭ ለመክበር ሲባል ትርፍን ከማግበስበስ ፡ ከሙስና እና ክፉ ነገሮችን ከማንሳት ከመያዝ ከማቀበል እና ከመስራት ይጡም፡፡፡፡፡፡፡፡
#ጆሮ///፦ ለሐጢአት ከሚጋብዙ ክፉ ወሬዎች ፡ ሐሜቶች ፡ ሙዚቃዎች ከመስማትና ከማዳመጥ ይጡም፡፡፡፡፡፡፡
<<< ሐሰተኛ ወሬ አትቀበል፤ ሐሰተኛ ምስክርም ትሆን ዘንድ ከኃጢአተኛ ጋር እጅህን አታንሣ።>>>
☞ዘጸ 23:1☜
#እግር/// ፦ ሐጢአትና ክፉ ነገር ለመስራት ለመግደል ፡ ለመሳደብ ፡ ከመሮጥ ይጡም፡፡፡፡
<<<ክፉውን ለማድረግ ብዙ ሰዎችን አትከተል፤ ፍርድንም ለማጥመም ከብዙ ሰዎች ጋር ተስማምተህ አትመስክር።>>>>
☞ዘጸ 23:2☜
#አፍ///፦ ከክፉ ንግግር ፡ ሐሰት ከመናገር ፡ በሐሰት ከመመስከር ፡ ከመሳደብ ፡ ከንቱ መሐላ ከመማል አሽሙር ከማውራትና ከአፍ ከሚወጡ አርካሽ ነገሮች ይጡም፡፡፡፡፡፡፡
<<<< ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው፡፡ ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና ፡ ሰውንም የሚያረክሰው ይህ ነው።>>>>
☞ማቴ 15:18-20☜
<<<ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።>>>>
☞ገላ 5:15☜
👏ህግንና ትዕዛዛትን ከመፈፀም____
✞ድሐውን በቸርነት ዕርዳው፤
✞የተጣላሃው ቢኖር ፈጥነህ ታረቅ፤
✞በባለእንጀራህ ቤት አትቅና፤
✞የተራበውን አብላው አጠጣው፤
✞የታረዘውን አልብሰው፤
👏 ከምግባር ሁሉ ታላቁ #ጸሎት ቢሆንም የጸሎት መሰረቱ #ፆም ነው፡፡ ስለዚህ "ፆም ፡ ጸሎት ፡ ስግደት" የማይነጣጠሉ ነገሮች ናቸው፡፡፡፡፡፡፡፡፡
👏ስለዚህ እውነተኛ ጦዋሚ____ህሊናህ ሐጢአትን ከማሰብና ከማስታወስ ይጡም : ክፉ ነገርን ከመመኘት ይጡም ፡ አይኖችህ ከንቱ ነገሮችን ከመመልከት ይጡም ፡ ጆሮህም ከንቱ ከሆኑ ዘፈኖችና ከሐሜተኞች ሹክሹክታዎች ጠብቅ ፡ አንደበትህ ከሐሜት ፡ በሌላው ላይ ከመፍረድ ከስድብ ፡ ከማታለል፡ ከሽንገላ ንግግሮች ይጡም ፡ እጅህም ሰውን ከመግደልና የሌላውን ንብረት ከመዝረፍ ፡ እግሮችህም ሐጢአትን ለመፈጸም ከመሔድ ይጡም፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
💛በፆም ወቅት የፍስክ ምግቦችን(ስጋ ፡ እንቁላል ፡ ወተት ፡ ቅቤ ፡ ዓሳ ...) ለምን አንመገብም???💛
====================
👏 አስተውሉ ፡ የፆም አላማ ሰውነትን በጸሎት በስግደት #አክስተንና #አድክመን ለአምላካችን ምስጋና የምናቀርብበት ነው ፡፡
ስለዚህ እነዚህ የእንስሳት ውጤቶች ደግሞ ሰውነትን የሚያከሱና የሚያደክሙ ሳይሆኑ ሰውነትን #የሚያዳብሩ #የሚያጠነክሩ ስለሆኑ በፆም ወቅት አንመገባቸውም፡፡፡፡፡
"ለምሳሌ"፦
"በትንቢተ ዳንኤል 1 : 5-20"
የዳንኤልና የሰለስቱ ደቂቅ ታሪክ
ያንብቡት፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
"ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ይቆየን አሜን!!!"
ይቀላቀሉን______
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🌷@sanctuaryTewahedo 🌹
🌷@sanctuaryTewahedo 🌹
🌷@sanctuaryTewahedo 🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

#ለ8ኛ #10ኛ እና #ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
ተማሪዎች ፈተና ከመፈተናቸው በፊት ምን ብለው ይጸልዩ?
ከ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
የግብፅ ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ ማዕረገ ቅድስና የሠጠቻቸው ቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ከሚታወቁባቸው በርካታ በጎ ነገሮች አንዱ ለተማሪዎች የነበራቸው ልዩ ፍቅርና ቅርበት ነበረ፡፡ አባ ሚናስ ተብለው ይጠሩ ከነበረበት የምንኩስናቸው ዘመን ጀምሮ አቡኑ በተማሪዎች የተከበቡ ነበሩ፡፡ ከልዩ ልዩ ክፍለ ሀገራት ካይሮ ዩኒቨርሲቲ ሊማሩ ለሚመጡ ተማሪዎች የማደሪያ አገልግሎት በቅዱስ ሚናስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይሰጡ ነበር፡፡ ይህ አገልግሎታቸውም በግብፅ ለዘመናዊው ቤተ ክርስቲያንን የሚያካትት የማደሪያ አገልግሎት (church-affiliated dormitory) መወለድ ምክንያት ሆኗል፡፡ የዚህ የማደሪያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች የነበሩ ተማሪዎችም ቀሳውስትና ጳጳሳት የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ለመሆን በቅተዋል፡፡ (ሊቀ ጳጳሱ አቡነ ሳሙኤልና ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊተጠቃሽ ናቸው፡፡) በወቅቱ መነኩሴ የነበሩት አባ ሚናስ (አቡነ ቄርሎስ) ለእያንዳንዱ የቤተ ክርስቲያኑ ካህን በተማሪዎቹ መኖሪያ ውስጥ የሥራ ድርሻ ሰጥተው ነበር፡፡ የእርሳቸውን የሥራ ድርሻ ምን እንደነበረ ግን ማንም ሰው አላወቀም ነበር፡፡ በሌሊት በድብቅ የሚሠሩት ሥራ ካህናቱና በቤተ ክርስቲያኑ የሚኖሩ ተማሪዎች የሚጠቀሙበትን መጸዳጃ ቤት ማጽዳት ነበር፡፡ ይህ ለተማሪዎች ያላቸው በጎ አመለካከት በፓትርያርክነት ዘመናቸው አልተለያቸውም፡፡ ተማሪዎች ፈተና ሲደርስባቸው ወደ እርሳቸው እየመጡ ጸልዩልን ይሉአቸው ነበር፡፡ አንዳንድ ተማሪዎች ደግሞ የሚያጠኑበትን መጽሐፍ ይዘው መጥተው ያስባርኩ ነበር፡፡ ቅዱስ አባ ቄርሎስ አንዳንዴ መጽሐፉን ገለጥ ያደርጉና ‹ይህንን አጥኑ› ብለው ይሠጡ ነበር፡፡።የፈተናውም አብዛኛው ጥያቄ ከዚያ ገጽ ይወጣ ነበር፡፡ እንዲሁም ለተማሪዎች ፈተና በሚፈተኑበት ጊዜ የሚገጥማቸውን የመንፈስ ጭንቀትና የአእምሮ ውጥረት በመረዳት የሚከተለውን ከፈተና በፊት የሚጸለይ ጸሎት አዘጋጅተውላቸዋል፡፡
#ጸሎት
‹‹ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ‹‹በችግርህ ቀን ጥራኝ ፤ አድንሃለሁ አንተም ታከብረኛለህ›› ብለህ የአንተን መጠጊያነት መፈለግን ስላስተማርከኝ አመሰግንሃለሁ! አሁንም ጌታ ሆይ! በዚህ የፈተና ሰዓት ጥበብና ማስተዋልን ትሰጠኝ ዘንድ እማጸንሃለሁ፡፡ ይህን ፈተና በሰላም አልፍ ዘንድ ጸጋን (ሞገስን) ስጠኝ፡፡ ፈተናውን በምሠራ ጊዜ ጥልቅ የሆነ ሰላምህንና በረከትህን ስጠኝ፡፡ ጌታዬ ኢየሱስ ውጤት በሚሰጡኝ ጊዜ በመምህራኖቼ ዓይን መወደድን ትሰጠኝና ልባቸውን ታለሰልስልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ፡፡ የከበርከው ጌታእኔ ኃጢአተኛ ነኝ ፤ ዓመቱን ሙሉ አንተን ደስ አላሰኘሁህም ፤ ውስጤንም ጭምር ፤ ነገር ግን ከልቤ ደንዳናነትና ከኃጢአቶቼ የተነሣ ሳይሆን ከምሕረትህ እና ከርኅርኄህ የተነሣ እንደትረዳኝ እለምንሃለሁ፡ ጌታ ሆይ ‹‹ለምኑ ይሰጣችኋል ፣ እሹ ታገኛላችሁ ፤ አንኳኩ ይከፈትላችኋል›› ብለሃል፡፡ እናም እነሆኝ እየለመንኩ ነው ፤የምሕረትህንም ደጅ እያንኳኳሁ ነው፡፡ ፤ ‹‹ወደ እኔ የሚመጣውን ከቶ ከእኔ አላወጣውም›› ብለሃልና ጸሎቴን አትናቅ፡፡ በቅድስት ድንግልና በመላእክትህ ሁሉ አማላጅነት መልስልኝ!! አሜን!"
…………+++++++++++++………
በመጨረሻም ከመፈተናችሁ በፊት እና በፈተና ወቅት እነዚህን ብታደርጉ መልካም ነው።
👉 ፈተና ከመጀመራችን በፊት ያሉ ተከታታይ 3 ወይም 7 ቀናትን ብንጠመቅ፣ ቅብዓ ቅዱስ ብንቀባ እንዲሁም ጸሎተ ዕጣን ብናስገባ የተሻለ ነው።
👉 የምንጠቀምባቸውን የመፈተኛ ቁሳቁሶች ለካህን ማስባረክና በጸሎታቸው እንዲያስቡን ማሳሰብ።
👉 በቂ እንቅልፍ እና በመጠኑ መመገብ።
👉 ፈተናው ምድራዊ እንጂ መንግሥተ ሰማይ መግቢያ አይደለምና ፍጹም መረጋጋት
ይኖርብናል።
👉 ከአሥርቱ ትዕዛዛት አንዱ አትስረቅ ነውና በፈተና ሰዓት የሌሎችን ከመቅዳት መቆጠብ።
👉 በአጠቃላይ ፈቃደ እግዚአብሔርን መጠየቅ እና የፈተናው ውጤት ምንም ይሁን ምን በጸጋ ለመቀበል መወሰን።
ለዘንድሮ ተፈታኝ ተማሪዎች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
---------++++++++--------------
እንድትከታተሉት የምንጋብዞ መንፈሳዊ ቻናል
ስንክሳር… @senkesar

#የነገረ_ድኅነት ጥያቄ #መልሶች
#እውነት ወይም ሐሰት በሉ
፩ #ኛ ሐሰት
#ምክንያቱም :-ሰው ለመዳን ከማመን ያለፈ የተግባር ሰው (ምግባራትን እና ምሥጢራትን የሚፈጽም) መሆን አለበት:: ምግባራት የሚባሉትም በዋናነት #ጾም #ጸሎት #ስግደት #ምጽዋት ሲሆኑ ምሥጢራቱም #ምሥጢረ_ሜሮን #ቅዱስ_ጥምቀት እና #ቅዱስ_ቁርባን ይጠቀሳሉ #ሃይማኖት ያለ #ምግባራት ጥቅም አልባ የሞተ ነው::
"፤ ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ #ከሥራ (ከምግባራት )የተለየ እምነት የሞተ ነው።" (የያዕቆብ መልእክት 2: 26)
፪ #ኛ ሐሰት
#ምክንያቱም :-በተለየ አካሉ #ከእመቤታችን ከቅድስት #ድንግል_ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሶ ነፍስን ተስቶ በፍጽም ተዋህዶ #ተወልዶ ያዳነን ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና:: #በምስጢረ ሥላሴ ትምህርታችን #አብ አባት #ወልድ ልጅ #መንፈስ ቅዱስ ሰራፂ ብለን ተምረናል እንዲህም እናምናለን:: ቅዱሳት መጻሕፍትም በተዋህዶ ተወልዶ ያዳነን ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን በስፋት ይነግሩናል:: ለምሳሌ "እግዚአብሔር አንድያ #ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶልና" ዮሐ3÷16
፫ #ኛ ሐሰት
#ምክንያቱም :- ምንም እንኳን ድኅነት በዕለተ አርብ በቀራኒዮ አደባባይ አንድ ጊዜ ተፈጽሞ ለሰው ልጆች የተሰጠ ቢሆንም ከዚህ ከተሰጠው ድኅነት ግን ለመካፈል ሰው የራሱን ጥረት ማድረግ ይገባዋል። ድኅነት በእግዚአብሔር ዘንድ የተፈጸመ ስለሆነ ብቻ ሰው ሁሉ ያመነውም ያላመነውም በግዴታ ይድናል ማለት አይደለም:: ለመዳን የወደደ ብቻ ከተፈፀመለት የድኅነት ሥራ በምግባራት ተሳትፎ ድኅነትን ያገኛል:: ስለዚህ በድኅነት ውስጥ ሰውም ሊፈጽመው የሚገባ ሂደት ነው::
"፤ ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ #እንደ_ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ #የራሳችሁን_መዳን_ፈጽሙ፤"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2: 12)
ልናስተውለው የሚገባን #የታዘዛችሁትን_በመፈጸም የምትለዋ እና #የራሳችሁን_መዳን_ፈጽሙ የምትለዋን ነው
በመሆኑም የእራሳችንን መዳን መፈጸም የምንችለው እና ከተሰራልን የድኅነት ሥራ የምንካፈለው የታዘዝነውን በመፈፀም ነው:: #የታዘዝነውም 10ቱ ትዕዛዛት 6ቱ ቃላተ ወንጌል ናቸው እነዚህን ለመፈፀም ደግሞ ጊዜ ዘመን ያስፈልገናል:: ይህ ደግሞ ድኅነት በሂደት የሚፈፀም እንጂ በአንድ ቀን በአንድ ቦታ በሰዓት ጌታን በመቀበል ብቻ አለመሆኑን ያስገነዝበናል:: በጥቅሉ ለመዳን ሰው የራሱ ድርሻን መወጣት ይገባዋል።
፬ #ኛ እውነት
፭ #ኛ ሐሰት
ምክንያቱም:-ያልተመለሰለት ጸጋ የለምና::
ፀጋ:-
ልጅነትን:- ከእንግዲ ወዲ ባሮች አትባሉም
ወራሽነትን:-
ገዢነትን(ሥልጣንን):- ግዛ ንዳ የተባለሁ ዓለምና በዓለም ያሉትን ነገሮች ሁሉ ዛሬም ሰው ከትዕዛዙ ካልራቀ ሕጉን ከጠበቀ ከተፈጥሮ ሁሉ በላይ መግዛት መንዳት የሚችልና ሥልጣኑ ያለው መሆኑን በቅዱሳን ሕይወት መመልከት ይቻላል::
#በአጭሩ መልሱ
፮ #ኛ #ስለ_ፍጽም_ፍቅሩ
#ለካሳ ለቤዛ
#የዲያብሎስ ጥበብ #በጥበቡ #ለመሻር
#ለምሳሌነት_ለአራያነት
#ድኅነት ሥርዓት ስላለው…
፯ #ኛ #ማመን
#ሥራ (ምግባራት)
#ምሥጢራትን መፈጸም ማር 16:16 ዮሐ 6:54
፰ #ኛ "፤ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ #በእርሱም ቍስል #እኛ ተፈወስን።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 53: 5)
"፤ #እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ #ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም #የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 53: 6)
ነብዩ ስለ እኔ ብቻ አላለም #እኛ ብሎ አብዝቶ ተናገረ እንጂ:: እኛ ብሎ አብዝቶ መናገሩ የዓለምን ኃጢያት የተሸከመ የዓለም መድኀን መሆኑን ሲገልጥ ነው::
"እነሆ #የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ #የእግዚአብሔር_በግ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 1: 29)
፱ #ኛ #መንግስቱን_ሲወርስ_ስሙን_ሲቀድስ
፲ #ኛ ማዳን የእግዚአብሔር የባሕርይ ገንዘቡ ነው ማለት እንጂ ቅዱሳን አያድኑም ወይም መድኀኒት አይባሉም ለማለት አይደለም:: በቅዱስ መጽሐፍ ሰዎች ሆነው አዳኝ ተብለው የተጠሩ አሉ #ለምሳሌ "፤ የእስራኤልም ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ #እግዚአብሔርም_የሚያድናቸውን_አዳኝ የካሌብን የታናሽ ወንድሙን የቄኔዝን ልጅ #ጎቶንያልን_አስነሣላቸው።"
(መጽሐፈ መሳፍንት 3: 9) ይህ የሚያሳየው እግዚአብሔር ቅዱሳን ሰዎችን አዳኝ መድኀኒት አድርጎ እንደሚያስነሳ ነው:: መዳን በሌላ በማንም የለም ማለቱ የቅዱሳን አዳኝነት (መድኀኒትነት) ጠፍቶት አይደለም:: ቅዱሳን የጸጋ አዳኝ ናቸው:: ጸጋ ደግሞ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ፣የተቸረ ፣የተለገሰ ስጦታ ማለት ነው:: ስለዚህ ቅዱሳን መድኀኒት ቢባሉ በስጦታ ያገኙት ነው። "#እድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን #ሌላ ስም የለም" ማለቱ ደግሞ ቅዱሳን ሲያድኑም በእራሳቸው ኃይል ሳይሆን ማዳንን በሰጣቸው በፈጣሪያቸው ስም ነው ማለቱ ነው:: ቅዱሳን መላእክት አዳኝ (መድኅኒት )ናቸው። ስማቸው ስመ እግዚአብሔር ተሸክሞልና:: ስለሆነም ቅዱስ ሚካኤል አዳነ ማለት እግዚአብሔር አደነ ማለት ነው ቅዱስ ጳውሎስና ቅዱስ ጴጥሮስ (ቅዱሳን ሰዎችም) ቢያድኑ የፈጣሪን ስሙን ጠርተው ነው "፤ ጴጥሮስ ግን፦ ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ #በናዝሬቱ_በኢየሱስ_ክርስቶስ_ስም ተነሣና ተመላለስ አለው።"
(የሐዋርያት ሥራ 3: 6)
ከዚህም ባሻገር ቅዱሳን ወደ ቅድስና ሲጠሩ ስማቸው ይለወጣል ስመ እግዚአብሔርም ይሆናል:: በመሆኑ እነርሱም በስማቸው ማዳን ይቻላቸዋል "፤ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ #በእኔ_የሚያምን_እኔ_የማደርገውን_ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ #ከዚህም_የሚበልጥ_ያደርጋል፥" (የዮሐንስ ወንጌል 14: 12)
ከእርሱ አብልጦ የሚሰራ የለም ነገር ግን በስሙ ላመኑ እርሱ ያደረገውን ሁሉ የማድረግ ሥልጣን አላቸው ማለቱ ነው።
ይቆየን።