ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
929 photos
24 videos
271 files
192 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
የተጠናቀቁ #ኮርሶች

👉#ነገረ_ድኅነት(ምዕራፍ አንድ)
👉#የመጻሕፍ ቅዱስ ጥናት
👉#ክርስቲያናዊ ምግባር

❤️ #አዲስ የሚተኩ ኮርሶች

👉 #ነገረ_ድኅነት (ምዕራፍ ሁለት)
👉 #የቤተ_ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ
👉 #ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን

#ሌሎቹ እዳሉ ይቀጥላሉ ማለት ነው


#ምን_እንጠይቅልዎ ዘወትር ቅዳሜ
👉ፍቅር
👉ንቅሳት
👉ውርጃ
👉የቅርብ ዝምድናና ትዳር
ወዘተ የመሳሰሉት #ከእናንተ_የሚመጡ_ማንኛውም_መንፈሳዊ ጥያቄዎች እንደ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ በቂ ምላሽ ይሰጥበታል::
እንዲሰጥ የምትፈልጉት ሌላ የኮርስ ዓይነት ካለ ሀሳባችሁን በ

@abenma
@abenma
ወይም
@YeawedMeherte
@YeawedMeherte
ብትልኩልን #እግዚአብሔር ከፈቀደ ነገሮችን አስተካክለን የምንጨምርላችሁ መሆኑን #በደስታ እንገልጻለን::
Forwarded from ዐውደ ምሕረት (toolkit)
የቤተ_ክርስቲያን_ታሪክ_በዓለም_መድረክ_ቅጽ_2.mp3
1.4 MB
#የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ክፍል #አንድ

በመምህር ዲ.ን #ፋሲል

#ይዘት
የቤተ ክርስቲያን ትርጉም

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ
ክፍል #ሁለት

በመምህር ዲ.ን #ፋሲል

#ይዘት
የቤተ ክርስቲያን ባሕሪያት

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ03.3gpp
4.6 MB
#የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ
ክፍል #ሦስት

በመምህር ዲ.ን #ፋሲል

#ይዘት
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ አከፋፈል

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ክፍል #አራት

በመምህር ዲ.ን #እስጢፋኖስ ደሳለኝ

#ይዘት
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ መግቢያ

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ክፍል #አምስት

በዲ.ን #እስጢፋኖስ ደሳለኝ

#ይዘት
ቤተ ክርስቲያን በአይሁድ እና በአህዛብ መካከል
ዕርገተ ክርስቶስ እና የማቲያስ መመረጥ

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ክፍል #ስድስት

በዲ.ን #እስጢፋኖስ ደሳለኝ

#ይዘት
በዓለ ጰራቅሊጦስ እና ቤተ ክርስቲያን በአይሁድ እና በአህዛብ መካከል የተፈጠረው የአዲሲቷ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፈተና


👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ክፍል #ሰባት

በዲ.ን #እስጢፋኖስ ደሳለኝ

#ይዘት
የሐዋርያት የመጀመሪያው ሲኖዶስ


👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ክፍል #ስምንት

በዲ.ን #እስጢፋኖስ ደሳለኝ

#ይዘት
የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ህይወታቸው


👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ክፍል #ዘጠኝ

በዲ.ን #እስጢፋኖስ ደሳለኝ

#ይዘት
የሰባቱ ዲያቆናት ምርጫ እና ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ክፍል #አሥር

በዲ.ን #እስጢፋኖስ ደሳለኝ

#ይዘት
ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ እና ቅዱስ ፊልጶስ

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ዐውደ ምሕረት
Photo
#መንፈስ_ቅዱስ ወረደ ላይለ ሐዋርያት
ተመሲሎ(5) በነደ እሳት

#መንፈስ_ቅዱስ ወረደ በሐዋርያት ላይ
ተመስሎ (5) በሚነድ እሳት
"ይህ ቀን #የቤተ_ክርስቲያን_የልደት ቀን ነው"
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
ቤተ ክርስቲያ ሆይ ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ከማኅጸነ ሐዋርያት እንኳን በዛሬዋ ዕለት ተወለድሽልን👏

ተክለ ኤል ኃ/ማርያም
ሰኔ05/2014 ዓ.ምአ
አ.አ ኢትዮጵያ