❖ 'ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንጂ የጌቶች ጌታ አይባልምን? ደግሞስ ኢየሱስ ክርስቶስ "ብቻውን" ጌታ ነው ማለት ቅዱሳን በፀጋ ጌታ አይባሉም ሊሉን ፈልገው ይሆን????'
@And_Haymanot
✞ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራ፦ እመ ብዙኀን ሣራ "ጌታዬ ፈጽሞ ሸምግሎአል።" ዘፍ.18፥12
ስትልኮ "ጌታዬ" ያለችው አብርሃምን ነው። "ከልጅነቱ ጀምሮ የሙሴ አገልጋይ የነበረው የነዌ ልጅ ኢያሱ። ጌታዬ ሙሴ ሆይ ከልክላቸው አለው።" ዘኁ.11፥28 ነብየ እግዚአብሔር ነብዩ ኢያሱ መምህሩን ሊቀ ነብያት ሙሴን "ጌታዬ" ብሎ የጠራው የእግዚአብሔርን ጌታነት ሳያቅ ቀርቶ ነውን? ደግሞስ "ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው?
አለው።" ኢያ.5፥14 ያለውስ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል መልአከ እግዚአብሔር መሆኑን እያወቀ "ጌታዬ"
ማለቱ ስሕተት ነውን? ፈጽሞ። ስለሆነም አምላካችን እግዚአብሔር በባሕርዩ "ጌታ" መባሉ፤ ቅዱሳን ደሞ በጸጋ
"ጌታ" መባላቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው።
❖ እኛ ኦርቶዶክሳውያን የተዋሕዶ ክርስቲያኖች ግን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ጌታ
ነው ብቻ ሳይሆን የጌቶች ጌታ፥ የነገሥታት ንጉሥ ነው፤ ብሎም
እግዚአብሔር ነው ብለን እናምናለን፥ እንታመናለን። "ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።" ዮሐ.1፥1 የሚለውንና "በደምም የተረጨ ልብስ ተጎናጽፎአል፥ ስሙም
የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።" ራዕ.19፥13 ስለሚል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እግዚአብሔር ማለታችን
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። ኦርቶዶክሳዊ የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ኢየሱስ ክርስቶስን ጌታ ብቻ ሳይሆን የጌቶች
ጌታ፥ የነገስታት ንጉሥ ስትል የተሐድሶ መናፍቃን ግን 'የጌቶች ጌታ ሳይሆን ጌታ ብቻ ነው የሚባለው' ይላሉ።
❖ "ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ ያሳያል።"1ኛ.ጢሞ.6፥15።
❖ "እነዚህ በጉን ይወጋሉ፥ በጉም የጌቶች ጌታና የነገሥታት ንጉሥ ስለ ሆነ እነርሱን ድል ይነሣል፥ ከእርሱም ጋር ያሉ የተጠሩና የተመረጡ የታመኑም ደግሞ
ድል ይነሣሉ።" ራዕ. 17፥14። ይኼን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መመሪያ መከተላችን የተገባ ነው።
ምንጭ:- ዘማርያም ዘለቀ
#ኦርቶዶክሳዊ_ምላሾች_እና_መረጃ_ብቻ_የሚቀርቡበት
👇👇👇
✍ አንድ ሃይማኖት
`ተዋህዶ´´´
@And_Haymanot
JOIN
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~Share~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~JoIN~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
፩ ሃይማኖት
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት
@And_Haymanot
የአበው ሃይማኖት አትታደስም፡፡

(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 13)
----------
4፤ ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤
5፤ የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤
6፤ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤
7፤ ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል።
8፤ ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም፤ ትንቢት ቢሆን ግን ይሻራል፤ ልሳኖች ቢሆኑ ይቀራሉ፤ እውቀትም ቢሆን ይሻራል።

ከመሰዉያዉ እና ከመስዋዕቱ የቱ ይበልጣል ? መስቀሉወይስ መስቀሉ ላይ የተሰቀለዉ?
@And_Haymanot
የተሃድሶ መናፍቃን የመስቀሉን ክብር አይቀበሉም የተቃውሟቸው መንገድም ፍጡርን ከፈጣሪ እኩል ክብር የምንሠጥ አድርገው ምዕመኑን ሊያታልሉ ይጥራሉ
የኑፋቄያቸው አላማም የክርስቶስ ኢየሱስን የደሙ እንጥፍጣፊ ያረፈበትን መስቀል፤አይጠቅምም ብለን እንድንተው ይተጋሉ
★ ★ ★
ነገር ግን ኦርቶዶክሳዊት ቅድስት ቤተክርስትያን ፤ለልጆቹዋ ፤ ለአምላክ የሚሰጠውን አምልኮ ፤ምስጋ፤ስግደት ና ክብር ፤ ለቅዱሳኑ ና ለነዋየ ቅድሳቱ ከሚሰጠው አክብሮትና ምስጋና ስግደት ለይታ ታስተምራለች፡፡ ነገር ግን እንደ ሉተርያውያን፤የሐይማኖት ድርጅቶች የጌታ የሆኑትን ሁሉ ባጠቃላይ በመናቅ ባለማክበር ና በማንቁዋሸሽ፤ የጌታ
እውነተኛ ድህነት እንደማይገኝ ና ይልቁኑ በምትኩ እሱ የመረጣቸውን ቅዱሳንና የተቀደሱ ነገሮች ሁሉ ማክበር የአንድ ክርስትያን ሐይማኖታዊ ግዴታ እንደሆነ ትላንትም ዛሬም ነገም እስከ አለም ፍጻሜ ታስተምራለች፡፡
★ ★ ★
መደ ጥያቄው መልስ ስንመለስ ኦርቶዶክስ ተወህዶ መቼም ቢሆን መቼም፤ የክርስቶስን የመስቀል ላይ ቤዛነት፤ምንም ነገር ፤እንደማይተካው ስለምታውቅ ፤በአመቱ በሙሉ በቅዳሴዋ በኪዳንዋ፤ በማህሌቷ ፤በምህላው ጸሎቷ ባጠቃላይ በሁሉም የአምልኮ
ስርዐቷ፤ ላይ የክርስቶስ፤ስጋን እና ደም፤እንድንቀበል፤ ልጆቹዋን ታስተምራለች፤ትመክራለች፤ ንስሃ ግቡ በማለት ታበረታናለች፡፡ ቅዱሳኑ እራሱ ታስበው በሚውሉበት ቀን፤ ፍቅረ ክርስቶስ/የመስቀሉ ቤዛነት ቅዱሳኑንን ምን ያህል አለምን እንዲንቁ እንዳዳረጋቸውና ለስሙ ሲሉ
የታገሱትን መከራ ለልጆቹዋ ታስተምራለች፡፡
★ ★ ★
እለት እለት በሚካሄደው የቅዳሴ ስርዐት ላይ ከሌሎች በደሙ ድነናል ብለው
መፈከር ብቻ አድርገው ከሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች ተለይታ ድህነት በመፈክር ሳይሆን ጌታ ባዘዘው መሰረት
“””ስጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው””
ዮሐ 6፥53 የሚለዉን ቃል መሰረት በማድረግ ለምዕመኗ ሁልጊዜ
ሳታቋርጥ የጌታን ስጋን ደም ታቀብላለች፡፡
★ ★ ★
ነገር ግን በዘመናችን የተነሱት መናፍቃንና የበኩር ልጆቻቸው
የተሃድሶዎ መናፍቃን፤ ቅድሥት ቤተክርስትያን ክርስቶስን አትሰብክም ለቅዱሳኑ ና ለነዋየ ቅድሳቱ እና ለጌታ ቅዱሳን የሚሰጠው ክብር አያስፈልግም፤ ብለው ሲሟገቱን እናያቸዋለን፡፡ በዚህም የተሳሳተ ትምህርት ብዙዎችን ፤ጌታችሁን አገኛችሁ ብለው ከስላሴ ልጅነት ፤ማህተባቸውን አስበጥሰው ወደማይወጡበት የጨለማ ህይወት ና ፤
ከባለጸጋዋ ቤተክርስትያን አውጥተው ባዶ አዳራሽ አውርሰዋቸዋል፡፡
★ ★ ★
~~~የክርስቶስን የመስቀል ላይ ቤዛነት ማንም ምንም ሊተካው እንደማይችል ኦርቶዶክስ ታስተምራለች ከላይ በገለጽኩዋቸው መልኩ ፡፡
ነገር ግን ይሄ ቤዛነት የተከፈለበት መስቀል ፤የጌታ ክቡር ደሙ የተንጠባጠበት መስቀል ፤የጌታ ቅዱስ ስጋው የተቆረሰበት መስቀል፤ሴጣንና ሰራዊቶቹ ድል የተደረጉበት መስቀል፤በሚገባ መክብር አለበት ብላ በየአመቱ በመስከረም 16 ታሪካዊ አንድምታውን ባለቀቀ መልኩ ታከብረዋለች፡፡
★ ★ ★
ቅዱስ መስቀሉ መክበሩ ፤የክርስቶስን ቤዛነት በይበልጥ ያጎላል እንጂ የክርስቶስን ቤዛነት አያስረሳንም፡፡
የሀዲስ ኪዳን መስዕዋት የቀረበበት የክርስቶስ ቅዱስ መስቀል ከከበረ በእርሱ ላይ ያለው ክርስቶስ ይከብራል ምክንቱም የመስቀሉ ባለቤት እራሱ ባለቤቱ ክርስቶስ ኢየሱስ ነውና።
★★ ★
ማስረጃ ማቴ23፥20-23
20 ---በመሰውያው የሚምል በእርሱ ይምላል በእርሱ ላይ ባለው ሁሉ ይምላል።
21 ---በቤተ መቅደስ የሚምል በእርሱና በውስጡ በሚኖረው ሁሉ ላይ ይምላል።
22 ---በሰማይ የሚምል በእግዚአብሔር ዙፋንና በእርሱ ላይ በተቀመጠው ይምላል።
"ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 13:7)
★ ★ ★
ስለዚህ መናፍቃንና ልጆቻቸው ተሃድሶዎች ሆይ መስቀሉን
የሚጥል ፤በላዩ የተሰቀለውንም ይጥላል ይህ ደግሞ እጅግ በጣም አሳፋሪ ፤ ነውር ና፤ ሀጥያት የሚለው ቃል የሚያንሰው ነው፡፡
★ ★ ★
ስለሆነም መናፍቃን፤ ክርስቶስን ያከበራቹሁና ያስከበራችሁ እየመሰላችሁ ከክርስቶስ ህብረት ፍጹም እየራቃችሁነውና፤ ሳይመሽባችሁ፤ ጥላችዋት ወደ ሄዳችሁባት፤ አማነዊቷ ጌታና የጌታ የሆኑትን ሁሉ ወደያዘችው የ ከርስቶስ ደጅ ወደ ተሰኘችው ቅድስት ቤተክርስትያን ከራሳችሁ የፍልስፍና አለም ወጥታችሁ የጨዋይቱ ልጆች ተብላችሁ፤ ተመለሱ፡፡
#ፈጣሪንም_ከፍጡር_ጋር_ማወዳደር_ይብቃችሁ
@And_Haymanot
@And_Haymanot
፩ ሃይማኖት ተዋህዶ

✞መስቀል✞
@And_Haymanot
✞ ተወዳጆች በቅድሚያ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም
አደረሰን!!! አደረሳችው ✞
የተሃድሶ መናፍቃን መስቀልን ከምልክትነት ባለፈ አያከብሩትም፣ አያማትቡም፣ አይሳለሙም፣ አይባረኩበትም እኛ ኦርቶዶክሳውያን ግን ቅዱሳት መጻሕፍትን መሠረት በማድረግ
በመስቀል እናማትባለን፣ በኃያልነቱ እናምናለን፣ ከጠላት እንመካበታለን፣ ዲያብሎስን እናሸንፍበታለን፣ እንሳለመዋለንም ነገር ግን ለሃራጥቃውያን ምላሽ ይሆን ዘንድ የመስቀልን ክብር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንመልከት።
✞ መስቀል በኦሪየንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ
እንደ ታቦትና ስዕል ከፍተኛ ክብርና ቦታ ያለው ነው
👉✞ መስቀል የክርስቶስ ምልክት ነው፡፡ ጌታችን ስለ ዓለም መጨረሻ ሲናገር "የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል"።
ብሏል /ማቴ 24፥30/ የሰው ልጅ ምልክት የተባለ መስቀል
መሆኑን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እና ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም አስተምረዋል ጌታችን በትምህርቱ መስቀልን ከክርስቲያኖች ሕይወትና ጉዞ ጋር አያይዞም አስተምሯል፦ ☞
ማቴ 16፥24 ላይ "እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ
መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ"። ☞ ሉቃ 14፥27 ላይ ደግሞ"ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም"።
✞ ጌታችን ከሙታን በተነሣ ጊዜ በመቃብሩ አካባቢ የነበሩት
መላእክት ጌታችንን የጠሩት በመስቀሉ ነው" እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና" /ማቴ 28፥5/
👉✞ ሐዋርያትም ጌታችንን በመስቀሉ ይገልጡት ነበር "ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ" / ገላ 6፥14/
በመስቀል ስናማትብ የእግዚአብሔርን የማዳን ስራ እንመሰክራለን #በኒቅያ_ጉባኤ በ325 ዓ/ም በተወሰነው መሠረት ከግምባራችን ወደ ሆዳችን ስናማትብ የጌታችንን ከሰማየ ሰማየት ወርዶ ከድንግል ማርያም መወለዱን፣ ከግራ ወደ ቀኝ ስናማትብ ደግም ከሲዖል ወደ ገነት እኛን ማስገባቱን እንመሰክራለን "የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ
ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና" /1ኛ ቆሮ 1፥18/
❖ ቅዱስ ሄሬኔዎስ፦ "በእንጨት ምክንያት ለዕዳ ተሰጠን፤ በእንጨት ምክንያትም ከዕዳችን ነጻ ሆንን" በማለት
እንዳስተማረው መስቀል ከዕዳ ነፃ የሆንንበት ነው
✞ በብሉይ ኪዳን ሕዝበ እስራኤል ከአማሌቃውያን ጋር በተዋጉ
ጊዜ ሙሴ እጁን ዘርግቶ በመስቀል አምሳል ቆሞ ነበር "ሙሴ እጁን ባነሳ ጊዜ እስራኤላውያን ድል ያደርጉ ነበር፤ እጁን ባወረደ ጊዜም አማሌቅ ድል ያደርጉ ነበር" /ዘፀ 17፥8-16/ መስቀል
በሙሴ እጅ በምሳሌው ይህን ያህል ኃይል ከነበረው በክርስቶስ ደም ከተዋጀ በኃላ አማናዊውማ እንዴት ታላቅ የሆነ ኃይል አያደርግ
✞ ያዕቆብ ኤፍሬምን እና ምናሴን ሲባርክ በመስቀል አምሳል ነው "ኤፍሬምንም በቀኙ በእስራኤል ግራ፣ ምናሴንም በግራው በእስራኤል ቀኝ አደረገው፤ እስራኤልም ቀኝ እጁን ዘርግቶ በኤፍሬም ራስ ላይ/በግራው/ ግራ እጁንም በምናሴ ላይ አኖረ/
በቀኙ በቆመው/ እጆቹንም አስተላለፈ"። /ዘፍ 48፥13/ በብሉይ ኪዳን የነበረው ያዕቆብ በመስቀል የባረከው በረከት ለልጆቹ ደርሶላቸዋል፤ ታዲያ በሐዲስ የሚገኙ ካህናት በመስቀል
የሚባርኩት በረከትማ እንዴት አይደርስ
👉✞ ሕዝ 9፥4 ላይ "እግዚአብሔርም። በከተማይቱ በኢየሩሳሌም
መካከል እለፍ፥ በመካከልዋም ስለ ተሠራው ርኵሰት ሁሉ በሚያለቅሱና በሚተክዙ ሰዎች ግምባር ላይ ምልክት ጻፍ አለው"። ይላል በአማርኛ "ምልክት" የተባለው በግሪኩ "tau" የተባለው ምልክት ነው ይህም በእንግሊዝኛው የ"ተ" ቅርጽ ያለው ምልክት ነው።
✞ ጣት የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ነው በሉቃስ ወንጌል 11፥20 ላይ ☞ "እኔ ግን በእግዚአብሔር ጣት አጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ" ያለውን የማቴዎስ ወንጌል 12፥28 ግን ☞ "እኔ ግን
በእግዚአብሔር መንፈስ አጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ" ብሎታል
እኛም በጣታችን ስናማትብ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ሰይጣንን ድል ለመንሣት ማማተባችን ነው አስቀድሞም ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በመዝ 59፥4 ላይ "ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ፥
ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው" ብሎ የተናገረለት ከዲያብሎስ ቀስት የምናመልጥበት ምልክት መስቀል ነው።
ስለዚህ ተወዳጆች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መስቀልን የምታከብረው፣ የምትሳለመው፣
የምታማትበው... መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት አድርጋ እንጂ የተሃድሶ መናፍቃን እንደሚሉት በተራ የእንጨት ፍቅር አይደለም በመሆንኑ የተሃድሶ መናፍቃኑ ከስህተት ጎዳና ተመልሰው ወደ ቀጥተኛዋና ርትዒት ወደ ሆነችው ኦርቶዶክሳዊ ቤተ ክርስቲያናችን
ይመለሱ ዘንድ የቤተ ክርስቲያናችን ጸሎት ነው።
❖ ሞኝነት ነው ለሚጠፉት መሰናከያቸው
❖ በዓለም ጥበብ ለሚኖሩ እውነት ተስኗቸው
❖ ለጠቢብ ሰው በመንፈስ የሚኖር
❖ የመዳን ቀን እውነተኛ አርማ ነው
❖ ከገሃነም እሳት የሚያድን ነው
✞ አምላከ ቅዱሳን የመስቀሉን ፍቅር በልባችን ጽላት ላይ
ይጻፍልን!!! አሜን
✞✞✞

"እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 16:24)
@And_Haymanot
@And_Haymanot
መልካም በዓል
(የማቴዎስ ወንጌል 16:24)
@And_Haymanot
@And_Haymanot
መልካም በዓል
መስቀል በኢትዮጵያ
✞ ተወዳጆች በቅድሚያ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን!!! አደረሳችው ✞
❖ "ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ" ገላ 6፥14 ❖
@And_Haymanot
✍ ኢትዮጵያ ሃገራችን የክርስቲያን ደሴት ከመባሏም በላይ የእግዚአብሔር ቸርነት ያላት የበረከት የረድኤት ሀገር ናት ይኽም የጌታ ግማደ መስቀል በ14ኛው ክፍለ ዘመን በአጼ ዳዊት ዘመነ መንግሥት ወደ ኢትዮጵያ መጥቷል
☞ አመጣጡም የኢትዮጵያ ነገሥታት የግብጽ ካሊፋዎች ሀገረ ገዥዎች በኃይል ይጋፏቸው ስለነበር የግብጽ ሀገር ገዥዎች ደግሞ የግብጽን ክርስቲያኖች (ኮፕታውያን) ያሰቃዩአቸው ነበር ስለዚህ ይህ አለመግባባት እንዲወገድና የግብጽ ክርስቲያኖች ዕረፍት እንዲያገኙ በማሠብ የኢየሩሳሌሙ ፓትርያርክ አቡነ ዮሐንስ ከግብጽ የአህናስ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ቄርሎስንና አባ ማዕምር የሚባሉ ሉዑካን ወደ ኢትዮጵያ መጡ በዚያን ጊዜ አጼ ሠይፈ አርዕደ አርፈው የልጃቸው ልጅ አጼ ዳዊት ነግሠው ነበር እነዚህ ልዑካን በኢትዮጵያውያንና በግብጻውያን ነገስታት መካከል ያለውን ቅራኔ አስወግደው ሲመለሱ አጼ ዳዊት በነበራቸው ቀና መንፈስ አቡነ ዮሐንስ የኢየሩሳሌሙ ፓትርያርክ እሌኒ ንግስት አስቆፍራ ከአስወጣችው ከጌታ ግማደ መስቀል ክፋይ ለበረከት እንዲልኩላቸው ወርቅ፣ አልማዝ፣ ገጸ በረከት አስጭነው ወደ ኢየሩሳሌም መልዕክተኞችን ላኩ መልእክተኞቹም ኢየሩሳሌም ደርሰው ገጸ በረከቱን ለፓትርያርኩ ከሰጡ በኃላ ፓትርያርኩ፦
፩፦ የጌታን ግማደ መስቀል፣ የቀኝ በኩሉን ክፋይ
፪፦ ጌታ ላይ አይሁድ የጫኑበትን (ያረጉለት) አክሊለ ሶኩን
፫፦ ቅዱስ ሉቃስ የሳላት ምስለ ፍቁር ወልዳ የእመቤታችን ስዕል ላኩላቸው።
✍ መልዕክተኞቹም ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ አጼ ዳዊት መልእክተኞቹን ለመቀበል ሲሄዱ የተቀመጡባት ባዝራ ፈረስ ጥላቸው መሞታቸውን ታሪካቸው ይናገራል መስቀሉ ወደ ሀገራችን የገባው #መስከረም 10 ቀን ነው መስቀሉ የተቀመጠው መስከረም 21 ቀን በወሎ ክፍለ ሃገር በግሸን ማርያም ነው
✍ በዚህ ሁኔታ የገባው የጌታ መስቀል ዛሬም ድረስ ተአምራዊ ነው ይህም ሀገራችን ኢትዮጵያን ለመስቀል ያላትን ታላቅ አክብሮትና ፍቅር የገለጸችበት አብይ ምስክር ነው ሕዝቡም ለመስቀል ያለውን ፍቅርና አክብሮት ለመግለጽ ይነቀሰዋል፣ በልብሱ ላይ ይጠልፈዋል ይህ ደግሞ የሚያሳየው መስቀል በኢትዮጵያውያን ዘንድ ምን ያህል ክብር እንዳለው ነው።
☞ ከተለያዩ ማዕድናት የሚሰራው መስቀል ትርጉም፦
✍ መስቀል ከተለያዩ ማዕድናት ሊሰራ ይችላል መስቀሉ የሚሰራባቸው ማዕድናት የራሳቸው ባህርያት እንዳላቸው ሁሉ ምሳሌውን ለመግለጽ ብቁ ናቸው ብለው አባቶች ያስቀመጡትን ማየት ይገባል።
✝ ከብረት ቢሰራ ክርስቶስ የተቸነከረበትን ችንካር ለማመልከት ነው
✝ ከወርቅ ቢሰራ ወርቅ ንጹህ እንደሆነ ክርስቶስን ንጹሀ ባህርይ እድፈት የሌለብህ ጽኑ አንተ ነህ ብሎ ለመመስከር ነው
✝ ከእንጨት ቢሰራ ክርስቶስ የተሰቀለው በዕጽ በእንጨት ላይ መሆኑን ለማመልከት ነው
✝ ከብር ቢሰራ ተስፋን፣ ዕድልን ያመለክታል ይኸውም ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ ቤዛን በደሙ ከፍሏልና በእርሱ ተስፋ እንድናደርግ ያመለክተናል
✍ መስቀል ለእኛ ክርስቲያኖች ኃይላችን፣ ጽንዐችን፣ ቤዛችን፣ መድኃኒታችን ነው "የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና" /1ኛ ቆሮ 1፥18/ ለቅዱስ መስቀል ክብርና ስግደት ይገባል ምክንያቱም በመዝ 131፥7 ላይ "እግሮቹ በሚቆሙበት ሥፍራ እንሰግዳለን" ተብሎ ተጽፏልና።
❖ ሞኝነት ነው ለሚጠፉት መሰናከያቸው
❖ በዓለም ጥበብ ለሚኖሩ እውነት ተስኗቸው
❖ ለጠቢብ ሰው በመንፈስ የሚኖር
❖ የመዳን ቀን እውነተኛ አርማ ነው
❖ ከገሃነም እሳት የሚያድን ነው
✔ ያለ መስቀል ክርስትና ያለ ተጋድሎ ቅድስና የለም!!! ✔
✞ አምላከ ቅዱሳን የመስቀሉን ፍቅር በልባችን ጽላት ላይ ይጻፍልን!!! አሜን ✞✞✞
ኦርቶዶክሳዊ_ምላሾች_እና_መረጃ_ብቻ_የሚቀርቡበት

ማኅበረ ቅዱሳን ያዘጋጀውንና በነጻ የሚታደለውን ምስል
ወድምፅ ዶክመንተሪ አምስቱንም ክፍል እነሆ፡-
ክፍል 1.👉 https://m.youtube.com/watch?v=oKx_RRz8AGE
@And_Haymanot
ክፍል 2.👉 https://m.youtube.com/watch?v=jjhZg2GK9hc
@And_Haymanot
ክፍል 3.👉 https://m.youtube.com/watch?v=G5lCnuMK6BI
@And_Haymanot
ክፍል 4.👉 https://m.youtube.com/watch?v=1F_BGecRbSE
@And_Haymanot
ክፍል 5.👉 https://m.youtube.com/watch?v=C-Plmyqh5g0

YouTube
ለተሐድሶ የተሰጠ መልስ ክፍል 1. በማህበረ ቅዱሳን የተዘጋጀ
ይህ ድምጽ ወምስል ስለተሐድሶ ዓላማ፤ የዋሁን ምዕመን ለማታለል የሚከተሉት መንገድ ወ ዘተ ያትታል። ድምጽ ወምስሉ በይበልጥ የሚያተኩረው የተሐድሶ ጽንሰ ሃሳቡ ላይ ሲሆን፤ ግለሰቦች ላይ የተንጠለጠለ አይደለም። ምክንያቱም ግለሰቦት መፈጸሚያ መሳሪያ ብቻ ስለሆኑ በይበልጥ ስለተሐድሶ ጽንሰ ሃሳብ፤ከጀርባ ስላሉት ሰዎች(Strategist) እና ስለሚከተሉት መንገድ የተዘጋጀ ነው። ስለተሐድሶ ምንነት የሚያብራሩልል…
አትታደስም
@And_Haymanot
የአበው ሃይማኖት አትታደስም
የሰማዕታት እምነት አትቀየርም
አይሆንም አይሆንም አትታደስም
ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ናት ለዘላለም
የገሀነም ደጆች ከቶ አይችሏትም
መሰረቷ ክርስቶስ ነው ለዘላለም
አዝ.......
እለ እስክንድሮስ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ተክለ ሃይማኖት ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
አትናቴዎስም ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
አባ ጊዮርጊስ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
እናውቀዋለን የእውነቱን ጌታ
ከእናቱ እቅፍ ገና ሳይወጣ
ድንገት ደራሾች አማላጅ ሲሉ
ፈራጅ ነው ብለን እንሰብካለን (2x)
አዝ.......
አባ ሕርያቆስ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ቅዱስ ላሊበላ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ቅዱስ ያሬድም ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ቅዱስ ኤፍሬምም ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ድንግል ማርያምን ስሟን ሳይጠሩ
የመላእክቱን ተአምር ሳይነግሩ
የቅዱሳኑን ክብር ሲጋፉ
በጠላት ወጥመድ ገብተው አረፉ (2x)
አዝ......
ዲዮርቆሮስም ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
አርሴማ ቅድስት ስትሰማ ምን ትበል ዛሬ
ቅዱስ ቄርሎስም ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ክርስቶስ ሰምራ ስትሰማ ምን ትበል ዛሬ
የጠላት መንጋ ጦሩን ቢያስነሳ
እውነትን ሊውጥ ቢጥር ቢያገሳ
መሰረት ሊንድ ጠላት ቢያስነሳው
አይቀየርም የኢየሱስ ደም ነው (2x)
አዝ.......
ዮሐንስ አፈወርቅ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ሰማእቱ ጊዮርጊስ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ይምርሀነ ክርስቶስ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
አባ ሳሙኤል ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
የአርዮስ ልጆች ዛሬም ቢነሱ
እንክርዳድ ሆነው ደጁን ቢወርሱ
ያስነሳላታል ሰው እንደገና
የወላድ መካን መች ሆነችና (2x)
@And_Haymanot
@And_Haymanot
@And_Haymanot
የአበው ሃይማኖት አትታደስም
የሰማዕታት እምነት አትቀየርም
አይሆንም አይሆንም አትታደስም
ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ናት ለዘላለም
የገሀነም ደጆች ከቶ አይችሏትም
መሰረቷ ክርስቶስ ነው ለዘላለም
አዝ.......
እለ እስክንድሮስ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ተክለ ሃይማኖት ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
አትናቴዎስም ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
አባ ጊዮርጊስ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
እናውቀዋለን የእውነቱን ጌታ
ከእናቱ እቅፍ ገና ሳይወጣ
ድንገት ደራሾች አማላጅ ሲሉ
ፈራጅ ነው ብለን እንሰብካለን (2x)
አዝ.......
አባ ሕርያቆስ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ቅዱስ ላሊበላ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ቅዱስ ያሬድም ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ቅዱስ ኤፍሬምም ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ድንግል ማርያምን ስሟን ሳይጠሩ
የመላእክቱን ተአምር ሳይነግሩ
የቅዱሳኑን ክብር ሲጋፉ
በጠላት ወጥመድ ገብተው አረፉ (2x)
አዝ......
ዲዮርቆሮስም ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
አርሴማ ቅድስት ስትሰማ ምን ትበል ዛሬ
ቅዱስ ቄርሎስም ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ክርስቶስ ሰምራ ስትሰማ ምን ትበል ዛሬ
የጠላት መንጋ ጦሩን ቢያስነሳ
እውነትን ሊውጥ ቢጥር ቢያገሳ
መሰረት ሊንድ ጠላት ቢያስነሳው
አይቀየርም የኢየሱስ ደም ነው (2x)
አዝ.......
ዮሐንስ አፈወርቅ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ሰማእቱ ጊዮርጊስ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
ይምርሀነ ክርስቶስ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
አባ ሳሙኤል ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ
የአርዮስ ልጆች ዛሬም ቢነሱ
እንክርዳድ ሆነው ደጁን ቢወርሱ
ያስነሳላታል ሰው እንደገና
የወላድ መካን መች ሆነችና (2x)
@And_Haymanot
@And_Haymanot
፩ ሃይማኖት
አትታደስም @And_Haymanot የአበው ሃይማኖት አትታደስም የሰማዕታት እምነት አትቀየርም አይሆንም አይሆንም አትታደስም ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ናት ለዘላለም የገሀነም ደጆች ከቶ አይችሏትም መሰረቷ ክርስቶስ ነው ለዘላለም አዝ....... እለ እስክንድሮስ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ ተክለ ሃይማኖት ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ አትናቴዎስም ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ አባ ጊዮርጊስ ሲሰማ ምን ይላል ዛሬ እናውቀዋለን…
Etiopian_orthodox_mezmur_2016_(orhodox_haymanot_attadesm)-1.3gp
4.2 MB
✞ ✞ ✞ ✞ ታቦት ✞ ✞ ✞ ✞
@And_Haymanot
የተሃድሶ መናፍቃን ተቃዋሚዎች ታቦትን አይቀበሉም ላለመቀበላቸውም የሚያነሱት ጥቅስ 2ቆሮ.3:7-11 በእውነቱ ይህ የመፅሀፍ ክፍል ታቦት አያስፈልግም ነዉ የሚለው ??????
👉2ቆሮ.3:7-11 " ያ በፊደላት በድንጋዮች ላይ የተቀረፀ የሞት አገልገሎት በክብር ከሆነ የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ይልቅ......ያ ይሻር የነበረው በክብር ከሆነ ፀንቶ የሚኖረዉማ እጅግ ይልቅ በክብር ሆኗልና።" ይላል ይህ የመፅሀፍ ክፍል የሚያሳየን በብሉይ ኪዳን እና በሐዲስ ኪዳን ስለነበረው አገልግሎት ልዩነቱን ነዉ የሚያስረዳን እንጁ ታቦቱ የተሻረ ነዉ አይልም ። በብሉይ ኪዳን በታቦቱ ላይ የሚሰዋዉ መስዋዕት
የበግ እና የጥጃ መስዋዕት ነበር ፤ በሐዲስ ኪዳን ግን በታቦቱ ላይ የሚሰዋዉ መስዋዕት የክርስቶስ ስጋ እና ደም ነዉ። የበጉ እና የጥጃዉ መስዋዕት በክርስቶስ ስጋ እና ደም ተለዉጧል።
👉የሞት አገልግሎት የሚለዉም በታቦቱ ላይ ይፈፀም የነበረውን የበግ እና የጥጃ የስርየት አገለግሎትን ነዉ። ለምንድነው የሞት አገለግሎት ያለዉ ቢሉ በዛ የስርየት አገለግሎት አዳምን እና
ልጆቹን ከታሰሩበት የሲኦል እስራት ነፃ የሚያወጣ ስላልነበረ ነዉ፤ ይህም የሞት አገለግሎት በክርስቶስ ህያዉ ስጋ እና ደም ተተካ። ሌላዉ ቀርቶ ያ ተሻረ የተባለው የብሉይ ኪዳን የስርየት
አገለግሎት ሙሉ በሙሉ አገልግሎቱ አልቀረም ፤ በበግ ደም ይፈፀም የነበረው መስዋዕት በአማናዊዉ በግ በክርስቶስ ደም ተተክቷል፤ ለዚህም መጥምቁ ዮሃንስ ለህዝቡ እንዲህ በማለት ክርስቶስን ያስተዋወቀዉ ዮሃ.ወ.1:36 "የአለምን ሀጢያት
የሚያስተሠርይ የእግዚአብሔር በግ።" ያለዉ ስለዚህ ተሻረ የሚለው ቃል በብሉይ ኪዳን ምሣሌ የነበረው የስርየት
አገለግሎት በሀዲስ ኪዳን በሚሰዋዉ መስዋዕት በአማናዊዉ በግ በክርስቶስ ደም ፍፁም መተካቱን ሲያስረዳን እንጂ
በቤተመቅደስ በታቦቱ ላይ ይፈፀም የነበረው የስርየት አገለግሎት ቀርቷል ማለት አይደለም ።
👉 ራሱ ክርስቶስ እንዲህ በማለት ነዉ የሚነግረን ማቴ.5:17" እኔ ህግና ነቢያትን ልሽር አልመጣሁም ልፈፅም እንጂ ነዉ ያለዉ ። በዮሃ.ወ.10:35 ላይ ደግሞ እንዲህ ይላል " መፅሐፍ ሊሻር አይችልም ።" ከክብር ወደ ክብር ይሸጋገራል እንጂ ተሽሯል የሚባል ነገር የለም፤ ቤተመቅደስ ስሩልኝ ብሎ ያዘዘዉ እርሱ እግዚአብሄር ነዉ ስለዚህ ቤተመቅደስ አይሻርም ከክብር ወደ ክብር ይሻገራል እንጂ፤ ታቦትን ያዘዘ እግዚአብሄር ነዉ ስለዚህ ከክብር ወደ ክብር ይመጣል እንጂ አይሻርም። ያለ ታቦት ቤተመቅደስ የለም ፤ ያለ ታቦት መስዋዕት የለም። ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘላለም
ከፍ ብላ ትኑር !!!!!!!
በታቦት ላይ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች በስፋት እንመጣበታለን

(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 5)
----------
16፤ ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።
17፤ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
18፤ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማለድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
21፤ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።

Forwarded from ተዋህዶ ሃይማኖቴ
✞✞ #ልቦናዬ_በጎ_ነገርን_አወጣ_እኔስ_የማርያምን_ክብር_እናገራለሁ ፡፡በማብዛት አይደለም በማሳነስ ነው እንጂ፡፡
.
✞ እኔስ የድንግልን ውዳሴ እናገራለሁ መዘንጋት ባለበት
ቃል በማስረዘም አይደለም በማሳጠር ነው እንጂ ፡፡
.
✞ ድንግል ሆይ በኃጢያት ፍትወት የተፀነሽ አይደለሽም
በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ ፡፡
.
✞ ድንግል ሆይ አንገታቸው እንደሚገዝፍ እንደ
ዕብራዊያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለሽም
በንፅሕና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ፡፡
.
✞ ድንግል ሆይ ምድራዊ ሕብስትን የተመገብሽ
አይደለሽም ከሠማይ ሠማያት የበሠለ ሠማያዊ ኀብስትን
ነው እንጂ፡፡
.
✞ ድንግል ሆይ ካንቺ አስቀድሞ ከአንቺ በኋላም እንዳሉ
ሴቶች እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንፅሕና በቅድስና
ያጌጥሽ ነሽ እንጂ ፡፡
.
✞ ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ
አይደለሽም የሠማይ መላእክት ጎበኙሽ እንጂ፡፡ እንደተነገረ
ካሕናትና የካሕናት አለቆች አመሠገኑሽ እንጂ ፡፡
.
✞ ድንግል ሆይ ለዮሴፍ የታጨሽ ለመገናኘት አይደለም
ንፁሕ ሆኖ ሊጠብቅሽ ነው እንጂ ::
.
✞ እንዲሁም ስለሆነ እርሱ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር
አብ ንፅሕናሽን ባየ ጊዜ ስሙ ገብርኤል የሚባል ብርሃናዊ
መልአኩን ወደ አንቺ ላከ መንፈስ ቅዱስም በላይሽ
ይመጣል የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል አለሽ እንጂ ፡፡
.
✞ እመቤቴ አንቺን የሚመስልሽ ማንም ምንም የለም
እኛም እንወድሻለን እናገንሻለን፡፡
@Tsere_Tehadso
@Tsere_Tehadso
.
✞ እኔስ የድንግልን ውዳሴ እናገራለሁ መዘንጋት ባለበት
ቃል በማስረዘም አይደለም በማሳጠር ነው እንጂ ፡፡
.
✞ ድንግል ሆይ በኃጢያት ፍትወት የተፀነሽ አይደለሽም
በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ ፡፡
.
✞ ድንግል ሆይ አንገታቸው እንደሚገዝፍ እንደ
ዕብራዊያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለሽም
በንፅሕና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ፡፡
.
✞ ድንግል ሆይ ምድራዊ ሕብስትን የተመገብሽ
አይደለሽም ከሠማይ ሠማያት የበሠለ ሠማያዊ ኀብስትን
ነው እንጂ፡፡
.
✞ ድንግል ሆይ ካንቺ አስቀድሞ ከአንቺ በኋላም እንዳሉ
ሴቶች እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንፅሕና በቅድስና
ያጌጥሽ ነሽ እንጂ ፡፡
.
✞ ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ
አይደለሽም የሠማይ መላእክት ጎበኙሽ እንጂ፡፡ እንደተነገረ
ካሕናትና የካሕናት አለቆች አመሠገኑሽ እንጂ ፡፡
.
✞ ድንግል ሆይ ለዮሴፍ የታጨሽ ለመገናኘት አይደለም
ንፁሕ ሆኖ ሊጠብቅሽ ነው እንጂ ::
.
✞ እንዲሁም ስለሆነ እርሱ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር
አብ ንፅሕናሽን ባየ ጊዜ ስሙ ገብርኤል የሚባል ብርሃናዊ
መልአኩን ወደ አንቺ ላከ መንፈስ ቅዱስም በላይሽ
ይመጣል የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል አለሽ እንጂ ፡፡
.
✞ እመቤቴ አንቺን የሚመስልሽ ማንም ምንም የለም
እኛም እንወድሻለን እናገንሻለን፡፡
@Tsere_Tehadso
@Tsere_Tehadso
↗ይህ ማነው?↖❤
👆 👆
@And_Haymanot
=>ሁሉን ሳለው ከድሆች ቤት ያደረ
=>ክቡር ሲሆን የተናቁትን ያከበረ
=>ባለ ፀጋ እርሱ ከምስኪኖች ደጃፍ የቆመ
=>ንጉስ እርሱ ያገልጋዬቹ እግር የሳመ
↗👉ይህ ማነው?↖
=>እየጣሉት የሚያነሳ
=>እየቀሙት የሚለግስ
=>እያቆሰሉት የሚጠግን
=>እየራበው የሚያጎርስ
=>እየታረዘ የሚያለብስ
=>እየተጠማ የሚያጠጣ
↗👉ይህ ማነው?↖
=>ሙሽራ ሲሆን ያላዘዘ
=>ባለመድሀኒት ሲሆን የታመመ
=>ከሁሉ ከፍ ያለ ሲሆን ያነሰ
=>ኃያል ሲሆን የደከመ
↗👉ይህ ማነው?↖
=>ቀና ሲል ሰማይን ሞልቶ ያየሁት
=>ዝቅ ስልም ከድንግል ጎን ያየሁት
↗👉ይህ ማነው? ↖
=>በሰማይ የማይወሰን ከድንግል ማህፀን ያረፈ
=>በእጁ አላማትን የጨበጠ
=>በፍጡር ጀርባ የታዘለ
=>በብላቴና ክንድ የታቀፈ
↗👉አረ ይህ ማነው?↖
=>ከዙፋኑ ሳይለቅ ከአገልጋዬች ጋር አብሮ ያለ
=>ከላይ ሙሉ የሆነው ከታችም ያልጎደለው
=>አይኔ ባቀና ከላይ የማየው
=>ባጎነብስም የማላጣው
↗👉ይህ ማነው?↖
=>ቀንድ ሳለው የማይዋጋ
=>ጥፍር ሳለው የማይቧጭር
=>ጉልበት ሳለው የማይጋፋ
=>ክንድ ሳለው የማይሰብር
↗👉ይህ ማነው?↖
=>የገፉትን የደገፈ በጨካኞች ፊት የራራው
=>የሰበሩትን የጠገነ የወጉትን ያበራ
↗👉ይህ ማነው?↖
=>ሞትን በሞቱ ያሸነፈው
= የጥላት ኃልን ድል የነሳው
=>የክፋትን ክንድ የሰበረው
=>የዕዳችን ደብዳቤ የሻረው
=>ጨለማውን የገፈፈው
=>የወደሙትን የበረበረ
=>ታላቁን ዜና ያበሰረ
=>ፍቅር የፍቅር መምህር
=>ትሁት የትሁታን ክብር
=>በሁሉ ዘንድ የተወደደው
=>ግና ከሁሉ የተለየው
↗👉ኧረ ይህ ማነው?↖
👉እርሱማ የፍቅር አባት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
@And_Haymanot
=>እወድሀለሁ ጌታየ ሆይ እስኪ ስማኝ
=>አንድ የማጫውትህ ጉዳይ አለኝ
=>በፊትሄ ቡዙ በደልኩ
=>ከክብሬ በፍቃድ አነስኩ
=>አትብላ ያልከኝን በላሁ
=>አታድርግ ያልከኝን አደረሁ
=>አትየው ያልከኝን አየሁ
=>አትቅረበው ያልከኝን ቀረብሁ
=>ከውቡ ቃልህ ሸሸሁ
=>ጥሩ ምክርህን አቃለልሁ
=>ጥልን በልቤ አፈራሁ
=>ትእዛዝህን አፈረስኩ
=>ቅዱሱ ባህሪን አሳደፍኩ
=>ጌታሆይ በምኔ ይሆን የወድድከኝ?
=>ሞቴን በሞትክ ሽረህ ከክፉ እሳት ማርከህ ያወጣኸኝ
=>ጌታየ ክርስቶስ ሆይ ለአንተ እወድሀለሁና ልምበርከክልህ
=>እንግዲህ እንደምወድህ ታውቅ ዘንድ ዋስ ማንን ላቅርብልህ?
=>ዋስም ሌላ የለኝም ድንግል ማርያም ናት
=>ቅድስት ወላጅህ ከሁሉ ይልቅ የምትወዳት
=>እርሷም ከሁሉ ይልቅ የምትወድህ
@And_Haymanot
👉ስለዚህ እኔም እወድሀለሁ
👉ስለ እናትህ ድንግል ብለህ ይቅር በለኝ እልሀለሁ
↗👉ይህ ማነው?
{ምንጭ ከ ማርቆስ ወንጌል 4:40}
👉💒ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@And_Haymanot
፩ ሃይማኖት ተዋህዶ
@And_Haymanot
👆 👆
@And_Haymanot
=>ሁሉን ሳለው ከድሆች ቤት ያደረ
=>ክቡር ሲሆን የተናቁትን ያከበረ
=>ባለ ፀጋ እርሱ ከምስኪኖች ደጃፍ የቆመ
=>ንጉስ እርሱ ያገልጋዬቹ እግር የሳመ
↗👉ይህ ማነው?↖
=>እየጣሉት የሚያነሳ
=>እየቀሙት የሚለግስ
=>እያቆሰሉት የሚጠግን
=>እየራበው የሚያጎርስ
=>እየታረዘ የሚያለብስ
=>እየተጠማ የሚያጠጣ
↗👉ይህ ማነው?↖
=>ሙሽራ ሲሆን ያላዘዘ
=>ባለመድሀኒት ሲሆን የታመመ
=>ከሁሉ ከፍ ያለ ሲሆን ያነሰ
=>ኃያል ሲሆን የደከመ
↗👉ይህ ማነው?↖
=>ቀና ሲል ሰማይን ሞልቶ ያየሁት
=>ዝቅ ስልም ከድንግል ጎን ያየሁት
↗👉ይህ ማነው? ↖
=>በሰማይ የማይወሰን ከድንግል ማህፀን ያረፈ
=>በእጁ አላማትን የጨበጠ
=>በፍጡር ጀርባ የታዘለ
=>በብላቴና ክንድ የታቀፈ
↗👉አረ ይህ ማነው?↖
=>ከዙፋኑ ሳይለቅ ከአገልጋዬች ጋር አብሮ ያለ
=>ከላይ ሙሉ የሆነው ከታችም ያልጎደለው
=>አይኔ ባቀና ከላይ የማየው
=>ባጎነብስም የማላጣው
↗👉ይህ ማነው?↖
=>ቀንድ ሳለው የማይዋጋ
=>ጥፍር ሳለው የማይቧጭር
=>ጉልበት ሳለው የማይጋፋ
=>ክንድ ሳለው የማይሰብር
↗👉ይህ ማነው?↖
=>የገፉትን የደገፈ በጨካኞች ፊት የራራው
=>የሰበሩትን የጠገነ የወጉትን ያበራ
↗👉ይህ ማነው?↖
=>ሞትን በሞቱ ያሸነፈው
= የጥላት ኃልን ድል የነሳው
=>የክፋትን ክንድ የሰበረው
=>የዕዳችን ደብዳቤ የሻረው
=>ጨለማውን የገፈፈው
=>የወደሙትን የበረበረ
=>ታላቁን ዜና ያበሰረ
=>ፍቅር የፍቅር መምህር
=>ትሁት የትሁታን ክብር
=>በሁሉ ዘንድ የተወደደው
=>ግና ከሁሉ የተለየው
↗👉ኧረ ይህ ማነው?↖
👉እርሱማ የፍቅር አባት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
@And_Haymanot
=>እወድሀለሁ ጌታየ ሆይ እስኪ ስማኝ
=>አንድ የማጫውትህ ጉዳይ አለኝ
=>በፊትሄ ቡዙ በደልኩ
=>ከክብሬ በፍቃድ አነስኩ
=>አትብላ ያልከኝን በላሁ
=>አታድርግ ያልከኝን አደረሁ
=>አትየው ያልከኝን አየሁ
=>አትቅረበው ያልከኝን ቀረብሁ
=>ከውቡ ቃልህ ሸሸሁ
=>ጥሩ ምክርህን አቃለልሁ
=>ጥልን በልቤ አፈራሁ
=>ትእዛዝህን አፈረስኩ
=>ቅዱሱ ባህሪን አሳደፍኩ
=>ጌታሆይ በምኔ ይሆን የወድድከኝ?
=>ሞቴን በሞትክ ሽረህ ከክፉ እሳት ማርከህ ያወጣኸኝ
=>ጌታየ ክርስቶስ ሆይ ለአንተ እወድሀለሁና ልምበርከክልህ
=>እንግዲህ እንደምወድህ ታውቅ ዘንድ ዋስ ማንን ላቅርብልህ?
=>ዋስም ሌላ የለኝም ድንግል ማርያም ናት
=>ቅድስት ወላጅህ ከሁሉ ይልቅ የምትወዳት
=>እርሷም ከሁሉ ይልቅ የምትወድህ
@And_Haymanot
👉ስለዚህ እኔም እወድሀለሁ
👉ስለ እናትህ ድንግል ብለህ ይቅር በለኝ እልሀለሁ
↗👉ይህ ማነው?
{ምንጭ ከ ማርቆስ ወንጌል 4:40}
👉💒ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@And_Haymanot
፩ ሃይማኖት ተዋህዶ
@And_Haymanot