#ነገረ_ክርስቶስ ፦
[[[[ሰላም የ፩ ሃይማኖት ተከታታዮች በነገረ ክርስቶስ ላይ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች በተከታታይ ክፍል ትምህርት ያዘጋጀን በመሆኑ እንዲማሩበትና ሼር በማድረግ የቤተክርስቲያንን ምላሽ እንድታደርሱ እንጠይቃለን]]]] #የማርያም_ልጅ_ይርዳን
👉@And_Haymanot
👉@And_Haymanot
ክፍል አንድ
#ኢየሱስ_ክርስቶስ_ማን_ነው ?
@And_Haymanot
ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ የባህሪ ልጅ ነው። በኋለኛው ዘመን ንጽህት ቅድስት ከሆነች ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በድንግልና ተፀንሶ በድንግልና ተወለደ።
አምላካችን ጌታችን መድኀኒታችን ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ከሆነ በኋላ የተጠራበት ስም " ኢየሱስ " የተባለው ነው።
" ኢየሱስ " የሚለው አጠራር የግሪክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙ " አዳኝ " ማለት ነው።
እርሱም ሕዝቡን ከኃጥአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ። ማቴ.፩፥፳፩
ከዚህ ስም ጋር እየተቆራኙ የኢየሱስን ማንንነት የሚገልጡ ብዙ ክፍሎች አሉ።
ከብዙዎቹ መካከል ዋና ዋናዎቹን ከአራቱ ወንጌላትና ከሌሎቹ የሐዲስ ኪዳን ክፍሎች ማስረጃዎችን በመጥቀስ እንደሚከተለው እንመለከታለን።
[[[ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው። ]]]
👉 +++ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ስለመሆኑ #ከማቴዎስ_ወንጌል እነዚህ ክፍሎች ይጠቁሙናል።
የካህናትንም አለቆች የሕዝቡንም ጻፎች ሁሉ ሰብስቦ ክርስቶስ ወዴት እንዲወለድ ጠየቃቸው። እነርሱም አንቺ ቤተልሄም የይሁዳ ምድር ከይሁዳ ገዢዎች ከቶ አታንሽም ሕዝቤን እስራኤልን የሚጠብቅ መስፍን ካንቺ ይወጣልና ተብሎ እንዲህ ተጽፎአልና በይሁዳ ቤተልሄም ነው አሉት። ት/ሚክ.፭፥፪ ማቴ.፪፥፬-፮
እርሱም(ጌታ)እናንተስ እኔን ማን እንደሆንኩ ትላላችሁ? አላቸው። ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ። አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልኽምና ብፁህ ነህ አለው። እኔ እልሃለው አንተ ጴጥሮስ ነህ። በዚህች ዓለት ላይ ቤተክርስቲያኔን እሠራለው። የገሃነም ደጆች አይችሏትም። የመንግስተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለው። በምድር የምታስረው በሰማይም የታሰረ ይሆናል። በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል።ያን ጊዜም እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ ለማንም እንዳይነግሩ ደቀመዛሙርቱን አዘዛቸው። ማቴ.፲፭፥፲፮-፳
ፈሪሳውያንም ተሰብስበው ሳሉ ኢየሱስ ስለ ክርስቶስ ምን ይመስላችኋል ? የማንስ ልጅ ነው ብሎ ጠየቃቸው። የዳዊት ልጅ ነው አሉት። እርሱም እንኪያስ ዳዊት ጌታ ጌታዬን ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው ሲል እንዴት በመንፈስ ጌታዬ ብሎ ይጠራዋል ? ዳዊትስ ጌታ ብሎ ከጠራው እንዴት ልጁ ይሆናል ? አላቸው። አንድም ቃል ስንኳ ይመልስለት ዘንድ የተቻለው የለም። ከዚያ ቀንም ጀምሮ ማንም ሊጠይቀው አልደፈረም። ማቴ.፳፪፥፵፩-፵፮
ሕዝቡም ሁሉ ተሰብስበው ሳሉ ጲላጦስ በርባንን ወይስ ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን ማንኛውን ልፈታላቹ ትወዳላቹ ? አላቸው። በቅንዓት አሳልፈው እንደሰጡት ያውቅ ነበርና። እርሱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ሳለ ሚስቱ ስለ እርሱ ዛሬ በሕልሜ መከራ ተቀብያለውና በዚያ ጻድቅ ሰው ምንም አታድርግ ብላ ላከችበት። የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ግን በርባንን እንዲለምኑ ኢየሱስን ግን እንዲያጠፉ ሕዝቡን አባበሉ። ገዢውም መልሶ ከሁለቱ ማንኛውን ልፍታላቹ ትወዳላቹ ? አላቸው እነርሱም በርባንን አሉ። ጲላጦስ ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን እንግዲህ ምን ላድርገው ? አላቸው ሁሉም ይሰቀል አሉ። ማቴ፥፳፯፥፲፯-፳፪
👉+++ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ስለ መባሉ #ከማርቆስ_ወንጌል እነዚህ ጥቅሶች ይጠቁሙናል።
ኢየሱስና ደቀመዛሙርቱም በፊልጶስ ቂሳርያ ወዳሉ መንደሮች ወጡ በመንገድም ሰዎች እኔን ማን እንደሆንኩ ይላሉ ? ብሎ ደቀመዛሙርቱን ጠየቃቸው። እነርሱም መጥምቁ ዮሐንስ ሌሎቹም ኤልያስ ሌሎቹም ከነብያት አንዱ ብለው ነገሩት። እናንተስ እኔን ማን እንደሆንሁ ትላላቹ ? ብሎ ጠየቃቸው። ጴጥሮስም አንተ ክርስቶስ ነህ ብሎ መለሰለት። ስለ እርሱም ለማንም እንዳይናገሩ አዘዛቸው። ማር.፰፥፳፯-፴
የክርስቶስ ስለ ሆናችሁ በስሜ ጽዋ ውኃ የሚያጠጣቹ ሁሉ ዋጋው እንዳይጠፋበት እውነት እላችኋለሁ። ማር.፱፥፵፩
ሊቀ ካህናቱም በመካከላቸው ተነስቶ አንዳች አትመልስምን ? እነዚህስ በአንተ ላይ የሚመሰክሩብህ ምንድን ነው ? ብሎ ኢየሱስን ጠየቀው። እርሱ ግን ዝም አለ አንዳችም አልመለሰለትም። ደግሞ ሊቀ ካህናቱ ጠየቀውና። የብሩክ ልጅ ክርስቶስ አንተ ነህን? አለው። ኢየሱስም እኔ ነኝ የሰው ልጅም በኀይል ቀኝ ሲቀመጥ በሰማይም ደመና ሲመጣ ታያላቹ አለ ።
ማር.፲፬፥፷-፷፬
👉+++ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ስለ መባሉ #ከሉቃስ_ወንጌል እነዚህ ክፍሎች ይጠቁሙልና።
በዳዊት ከተማ መድኀኒት እርሱ ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል። ሉቃ.፪፥፲፩
አጋንንትም ደግሞ አንተ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ እልሉ እየጮኹም ከብዙዎች ይወጡ ነበር ገሠጻቸውም ክርስቶስም እንደ ሆነ አውቀውት ነበርና እንዲናገሩ አልፈቀደላቸውም። ሉቃ.፬.፵፩
በነጋም ጊዜ የሕዝቡ ሽማግሌዎችና የካህናት አለቆች ጻፎችም ተሰብስበው ወደ ሸንጓቸው ወሰዱትና ክርስቶስ አንተ ነህን ? ንገረን አሉት። እርሱ ግን እንዲህ አላቸው ብነግራቹ አታምኑም።
ሉቃ.፳፪፥፷፮-፷፯
ይህ ሕዝባችንን ሲያጣምም ለቄሳርም ግብር እንዳይሰጥ ሲከለክል ደግሞም። እኔ ክርስቶስ ንጉስ ነኝ ሲል አገኘነው ብለው ይክሱት ጀመር።
ሉቃ.፳፫፥፪
እርሱም(ጌታ) ከእናንተ ጋር ሳለሁ በሙሴ ሕግና በነብያት በመዝሙራትም ስለ እኔ የተጻፈው ሁሉ ይፈጸም ዘንድ ይገባል ብዬ የነገርኋችሁ ቃሌ ይህ ነው አላቸው። በዚያም ጊዜ መጻሕፍትን ያስተውሉ ዘንድ አዕምሮአቸውን ከፈተላቸው እንዲህም አላቸው። ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙንታ ይነሳል በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲህ ተጽፎአል። እናንተም ለዚህ ምስክሮች ናችሁ
ሉቃ.፳፮፥፵፬-፵፮
👉+++ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ስለ መባሉ #ከዮሐንስ_ወንጌል እነዚህ ክፍሎች ይጠቁሙናል።
ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።ዮሐ.፩፥፲፯
የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩና። እንኪያስ አንተ ክርስቶስ ወይም ኤልያስ ወይም ነብዩ ካይደለህ....እርሱ አስቀድሞ የራሱን ወንድም ስምዖንን አገኘውና። መሢሕን አገኝተናል አለው። ትርጓሜውም ክርስቶስ ማለት ነው። ዮሐ.፩፥፳፬-፵፪
ሴቲቱም ክርስቶስ የሚልባ መሢሕ እንዲመጣ አውቃለሁ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ይነግረናል አለችው። ኢየሱስም የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ አላት።...የሰማርያ ሰዎችም ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ ከእነርሱ ጋር ይኖር ዘንድ ለመኑት በዚያም ሁለት ቀን ያህል ኖረ። ስለ ቃሉ ከፍተኞች ይልቅ ብዙ ሰዎች አመኑ ሴቲቱንም አሁን የምናምን ስለ ቃልሽ አይደለም እኛ ራሳችን ሰምተነልዋና እርሱም በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኀኒት እንደሆነ እናውልለን ይሏት ነበር። ዮሐ.፬፥፳፭-፵፪
ስምዖን ጴጥሮስ ጌታ ሆይ ወደ ማን እንሄዳለን ? አንተ የዘለዓለም ሕይወት ቃል አለህ እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ አምነናል አውቀናልም ብሎ መለሰለት።
ዮሐ.፮፥፷፰-፷፱
እንግዲህ ከኢየሩሳሌም ሰዎች አንዳንዶቹ እንዲህ አሉ። ሊገድሉት የሚፈልጉት ይህ አይደለምን

? እነሆ በግልጥ ይናገራል አንዳችም አይሉትም። አለቆቹ ይህ ሰው በእውነት ክርስቶስ እንደ ሆነ በእውነት አወቁን ? ነገር ግን ይህ ከወዴት እንደሆነ አውቀናል ክርስቶስ ስመጣ ግን ከወዴት እንደሆነ ማንም አያውቅም። ዮሐ.፯፥፳፭-፳፯
አይሁድም እስከ መቼ በጥርጣሬ ታቆየናለህ ? አንተ ክርስቶስ እንደ ሆንህ ገልጠህ ንገረን አሉት። ኢየሱስም መለሰላቸው እንዲህ ሲል። ነገኋችሁ አታምኑምም እኔ በአባቴ ስም የማደርገው ሥራ ይህ ስለ እኔ ይመሰክራል። ዮሐ.፲፥፳፬-፳፭
ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል። ዮሐ.፳፥፴፩
ይቆየን.......
@And_Haymanot
ኦርቶዶክስ መልስ አላት
@And_Haymanot
፩ ሃይማኖት ተዋህዶ
✞ @And_Haymanot ✞
✞ @And_Haymanot ✞
✞ @And_Haymanot ✞
✞ @And_Haymanot ✞
✞ @And_Haymanot ✞
✞ @And_Haymanot ✞
❤ ✞_✞_✞ ❤

በ2010 ወደ ዩኒቨርሲቲ ለምትጓዙ ሁሉ ኑ ልጆቼ እግዚአብሔርን መፍራት አስተምራችኋለው ትላለች ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በግቢ ጉባኤ በሚሠጡ ልዩ ልዩ ትምህርቶች ለፍሳችሁም ስንቅ ሰንቁ እንላለን፡፡
፩ ሃይማኖት
@And_Haymanot
@And_Haymanot
፩ ሃይማኖት
@And_Haymanot
@And_Haymanot
#ኢየሱስ_ክርስቶስ_ማን_ነው ?
ክፍል ሁለት
+++ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ስለመባሉ ከሌሎች ሐዲሳት እነዚህ ክፍሎች ይጠቁሙናል።
እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።
የሐዋ.፪፥፴፮
ወዲያውም ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ በምኩራቦቹ ሰበከ። የሰሙትም ሁሉ ተገረሙና። ይህ በኢየሩሳሌም ይህን ስም የሚናገሩትን ያጠፋ አይደለንም ? ስለዚህስ ታስረው ወደ ካህናት አለቆች ይወስዳቸው ዘንድ አልመምጣን? አሉ። ሳውል ግን እየበረታ ሄደ በደማስቆም ለተቀመጡት አይሁድ ይህ ክርስቶስ እንደሆነ አስረድቶ መልስ ያሳጣቸው ነበር።
የሐዋ.፬፥፳፥፳፪
ሲተረጉምም ክርስቶስ መከራ እንዲቀበልና ከሙታን እንዲነሳ ይገባው ዘንድ እያስረዳ። ይህ እኔ የምሰብክላቹ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው ይል ነበር።
የሐዋ.፲፯፥፫
የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና። ሮሜ.፲፥፬
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ለተጠሩት ግን አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው። ፩ቆሮ.፩፥፳፫-፳፬
ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛ ማን ነው ? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። ፩ዮሐ.፪፥፳፪
ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል ወላጁንም የሚወድ ከእርሱ የተወለደውን ይወዳል። ፩ዮሐ.፭፥፩
ከሦስቱ አካል አንዱ አካል ወልድ (ኢየሱስ ክርስቶስ) ፍጡር ሳይሆን ፈጣሪ ነው። አማላጅ ሳይሆን ተማላጅ ነው። የእግዚአብሔር ቃል ወልድ እኛን ለመፍጠር የተፈጠረ አይደለም እኛ በእርሱ ተፈጠርን እንጂ። "በእሱ ሁሉ ተፈጠረ" ዮሐ.፩፥፫
ለእኛ መፈጠሪያ እንዲሆን ልዑሉና ኃያሉ እንደ አገልግሎት መሣርያ ተፈጠረ ብሎ ማውራት ከደካማ አስተሳሰብ የተገኘ ነው። ዓለንም እንደ ፈጠረ የታወቀ ቢሆንም። ወልድ ምን ጊዜም ነበረ ያልነበረበት ጊዜ የለም። በእርግጥ ያለ እርሱ ምንም አልተፈጠረም። ሁሉም በእርሱ የተፈጠሩ ናቸው። ያለ እጅ ምንም መሥራት እንደማይቻል ወልድም የአብ እጁ (ክንዱ) ነውና። አብ በወልድ ዓለማትን ፈጠረ ሲባል በእጅ ጥልፍ እንደ መጥለፍ ስዕል እንደ መሳል ማለት ነው። አብ የወልድ አባት ነው እንጂ ፈጣሪ አይደለም። አባት ከሆነ ፈጣሪውም መሆን አለበት የሚሉ አሉ ተሳስተዋል። አባትና እናታችን የእኛ ወላጆች እንጂ ፈጣሪዎች አለመሆናቸው የታወቀ ነው። አብን ከውልድ ወልድን ከአብ ለይተን መናገር አይቻለንም። የቅዱስ አትናቴዎስን አባባል እዚህ ላይ እንጠቅሰዋለን። የፀሐይ መኖር በጸዳሉ የእሳት መኖር በነበልባሉ እንዲታወቅ። አብን ያወቅነው በወልድ ነው። ጸዳል ከብርሃን እንደማይለይ አብም ከወልድ ወልድም ከአብ አይለይም። ፀሐይና ጸዳል ሁለት ፀሐዮች እንደማይባሉ አብና ወልድም ሁለት አማልክት አይባሉም። ለዚህም ማስረጃ "እኔ በአብ አብም በእኔ ነው "ብሏል። ዮሐ.፲፬፥፲
ከዚህ ተላልፈን እንደ አርዮስ ወይንም እንደ አሁኖቹ የይሖዋ ምስክሮች አብ ወልድን አጸናው እንደማለት ነውና ወልድ ሕይወት ሊሆን አይችልም።
"እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ" ዮሐ.፲፬፥፮
[[[ወልድ ሥጋን በመዋሃዱ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ አንሷልን ?]]]
በፍጹም ሰውን ለማዳን ሲል ሰው የሆነው የእግዚአብሔር የባህርይ ልጅ ወልድ ሰው ቢሆንም ከአምላክነቱ የጎደለበት የለም። ተለውጦም ሌላ አልሆነም ያው እርሱ ነው እንጂ።
"ቃል ሥጋ ሆነ" የሚለውን በመጥቀስ ብዙዎች ራሱ ያቃል ወደ ሥጋነት ተለወጠ እንጂ ከማርያም ሥጋ አልወሰደም የሚሉ መናፍቃን አሉ።
እግዚአብሔር ግን በባህርይው እልፈት ውላጤ መለወጥ የሌለበት ስለሆነ "እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም። ት/ሚል.፫፥፮
በማለት በመለወጥ ሳይሆን በተዋህዶ ሰው መሆኑን ያስረዳናል።
በመሆኑም ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ የማርያም ልጅ ሲሆን የነበረ ያለና የሚኖር እንጂ ሰው ሆኖ በምድር ሲኖር ከአብ ዕሪና አልተለየም ተለውጦም ፍጡር ወይም አማላጅ አልሆነም።
"ኢየሱስ ክርስቶስ ትናትና ዛሬ እስከ ዘለዓለም ያው ነው" ዕብ.፲፫፥፰
በወንጌል የተመዘገበው ድካሙንም ኃይሉንም የገለጠበት ማንኛውም ድርጊት የራሱ የአካላዊ ቃል ነው ።
ይቆየን...............

https://tttttt.me/Tewahdo_Haymanote/51
👆👆👆👆
ኦርቶዶክስ መልስ አላት
ይህን መፅሐፍ
ላላነበባችሁ እነሆ ብለናል ያነበባችሁ ሼር አድርጉት
#መድሎተ_ጽድቅ
👆👆👆👆
ኦርቶዶክስ መልስ አላት
ይህን መፅሐፍ
ላላነበባችሁ እነሆ ብለናል ያነበባችሁ ሼር አድርጉት
#መድሎተ_ጽድቅ
Telegram
ተዋህዶ ሃይማኖቴ
መድሎተ ጽድቅ
የዘመኑን ድንቅ መፅሐፍ በዲ/ን ያረጋል አበጋዝ የተሃድሶ መናፍቃንን ዝም ጭጭ ያደረገ ድንቅ መፅሐፍ
👉ክፍል 1
http://www.good-amharic-books.com/library?getbook=3759
👉ክፍል 2
http://www.good-amharic-books.com/library?getbook=3760
👉ክፍል 3
http://www.good-amharic-books.com/library?getbook=3761…

#ኢየሱስ_ክርስቶስ_ማን_ነው ? ክፍል ሁለት +++ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ስለመባሉ ከሌሎች ሐዲሳት እነዚህ ክፍሎች ይጠቁሙናል። እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ። የሐዋ.፪፥፴፮ ወዲያውም ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ በምኩራቦቹ ሰበከ። የሰሙትም ሁሉ ተገረሙና።…
ነገረ ክርስቶስ(ካለፈው የቀጠለ)
#ክርስቶስን_እንደግል_አዳኝ_አድርገህ_ተቀበለው?
@And_Haymanot
1 «ጌታ ኢየሱስ እንደ ግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበለው» የሚለው ትምህርት የሰዋሰው የነገረ ሀይማኖትም ስህተት አለበት። «እንደ» የሚለው ቃል በአማርኛ ማነፃፀሪያ ዘይቤ ነው።
«አበበ እንደ ከበደ ወፍራም ነው።» ማለት የአበበ ውፍረት የከበደ ይመስላል ማለት ነው። ይህንን ንፅፅር ለማድረግ ግን አበበና ከበደ የሚባሉ ሁለት ነገሮች ያስፈልጋሉ።
👉«ጌታ ኢየሱስ እንደ ግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበለው» የሚለው ትምህርት ውስጥ ጌታ ኢየሱስ እና የግል አዳኝህ የተሰኙ ሁለት ተነፃፃሪዎች አሉ ማለት ነው። ስለዚህ ጌታ ኢየሱስን አንድ ከዚህ በፊት ህልው ሆኖ እንዲኖር የግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበለው ማለት ነው። ይህ ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ሳይሆን እንደ አዳኝ አድርገህ የምንቀበለው ነገር ነው ማለት ነው።
👉2፣#በመጽሐፍ_ቅዱስም_ሆነ_በአበው_ትምህርት_ውስጥ_የግል_አዳኝ_የሚባል_ትምህርት_የለም። ቅዱስ መጽሐፍ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት በመሰከሩ ቁጥር መድኃኒአለም መሆኑን ነው የሚነግሩን።
•ኢሳ 53፥12 እርሱ የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ ።
•ማቴ 1፥21 እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ ።
•ሉቃ 2፥10 እነሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኃለሁ ።
•ዮሐ 3÷17 አለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በአለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ አለም አላከውም ።
•ዮሐ 4÷42 እነርሱም በእውነት በእውነት ክርስቶስ የአለም መድኃኒት እንዲሆን እናውቃለን ይሉአት ነበር
•1ኛ ዮሐ 4÷14 አባትም ልጁን የአለም መድኃኒት ሊሆን እንደላከው እንመሰክራለን።
•2ኛ ዮሐ 5፥19 እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ አለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበር ።
👉3፣ እያንዳንዱ ሰው ድህነት የተገኘው እግዚአብሔር ለአለም ከሰጠው ድህነት እንጂ ከየአንዳንዱ ሰው የግል ድህነት የአለም ድህነት አልተገኘም። የሰው ልጅ የተፈተነው ይህንን ለአለም የተሰጠ የድህነት ፀጋ ተጠቅሞበታል ወይስ አልተጠቀመበትም በሚል ነው።
👉4፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋውን ቆርሶ ደሙን ቀድሶ በሰጠባት በምሴተ ሐሙስ ለሀዋርያት ማቴ 26÷29 "ሁላችሁም ከእርሱ ጠጡ; ለብዚዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው። "በማለት ደሙ የፈሰሰው ለብዙዎች ኃጢአት መሆኑ ገልጧል።
👉5፣ አዲሶቹ "የግል አዳኝ" የሚለውን አስተምሮ ያገኙት ከመጽሐፍ ቅዱስ ወይም ከቀደምት የቤተክርስቲያን አበው ሳይሆን የግለሰብን ነፃነትና መብት መሰረት ካደረገው #ከሊበራል አስተምሮ ነው። በዚህ አስተምሮ መሰረት የነፃነትም የመብትም መሰረቱ ግለሰብ ነው። ይህ አስተምሮ በፖለቲካው መስክ ሊሰራም ላይሰራም ይችላል በነገረ ድህነት ትምህርት ግን አለም በሙሉ ከተሰጠው የመዳን ፀጋ እያንዳዳችን ተካፋዮች እንሆናለን እንጂ ለእያንዳዳችን በየግል ከተሰጠው የመዳን ፀጋ አለም ተካፋይ አትሆንም።
👉6፣ ከሀዋርያትም ከሀዋርያውያን በአበው ከሊቃውትም ይህንን መሰሉን ትምህርት ያስተማረ የለም።
•ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ በእየሩሳሌም ለበዓለ ሃምሳ የተሰበሰቡ አይሁድ ለመዳን ምን ማድረግ እደሰለባቸው ሲጠይቁት. ሐዋ 2÷36 "ንስሀ ግቡ"ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ።"አላቸው እንጂ"ጌታን እንደ ግል አዳኝ ተቀበሉ አላላቸውም።
•ሐዋርያው ፊሊጶስ ኢትዮጵያዊውን ጃንደረባ ሲያጠምቀው"በፍፁም ልብህ ብታምን ተፈቅዶልሀል"አለው እንጂ"ጌታን እንደ ግል አዳን አድርገህ ብትቀበለው ተፈቅዶልሀል አላለውም። ጃንደረባውም የመጀመሪያው የሃይማኖት ምስክርነት/ creed/ የተባለውን "ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ አምናለሁ "የሚል ምስክርነት ሰጠ እንጂ ጌታን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ ተቀብዬዋለሁ አላለም።
•ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እና ሲላሳ ከእስር ቤት ያወጣቸው ጠባቂ "ጌታ ሆይ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ብሎ በጠየቃቸው ጊዜ "በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እመን: አንተና ቤተሰቦችህ ትድናላችሁ"አሉት/የሐዋ. 16÷27/ እንጂ ጌታን እንደ ግል አዳኝ አድርገህ ተቀበል አላሉትም።

ቀጣዩ ክፍላችን
#መዳን_በኢየሱስ_ነው
በማለት እናት ተዋህዶ የጌታዋን አዳኝነት እንደማትሰብክ አድርገው ለሚቃወሙ ሁሉ የክርስቶስን የማዳን ስራ በቤተክርስቲያናችን አሥተምህሮ በመፅሐፍ ቅዱስ
፩ ሃይማኖት ተዋህዶ
👉 @And_Haymanot

ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ አዳኝ (መድኃኒት)ነው
@And_Haymanot
ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያናችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአዳምን ልጆች ሁሉ ከኃጢአያት ደዌ ያዳናቸው መድኃኒት እንደሆነ ታስተምራለች።
+++ አዳኝ (መድኃኒት) ስለመባሉ ከማቴዎስ ወንጌል እነዚህ ክፍሎች ይጠቁሙናል፦ ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ። ማቴ.፩፡፳፩
የሰው ልጅ የጠፋውን ለማዳን መጥቶአልና። ማቴ. ፲፰፡፲፩
+++አዳኝ (መድኃኒት) ስለመባሉ ከማርቆስ ወንጌል እነዚህ ክፍሎች ይጠቁሙናል፦ ሰዎቹም እንዳያጋፉት ታንኳን ያቆዩለት ዘንድ ደቀ መዛሙርቱን አዘዛቸው፤ ብዙ ሰዎችን አድኖ ነበርና፥ ስለዚህም ሥቃይ ያለባቸው ሁሉ እንዲዳስሱት ይወድቁበት ነበር። ማር. ፫፡፱-፲
በገባበትም መንደርም ከተማም ገጠርም ሁሉ ቢሆን፥ በገበያ ድውዮችን ያኖሩ ነበር፤ የልብሱንም ጫፍ እንኳ ሊዳስሱ ይለምኑት ነበር የዳሰሱትም ሁሉ ዳኑ። ማር. ፮፡፶፮
+++አዳኝ (መድኃኒት) ስለመባሉ ከሉቃስ ወንጌል እነዚህ ክፍሎች ይጠቁሙናል፦ ከእርሱም ኃይል ወጥቶ ሁሉን ይፈውስ ነበርና ሕዝቡ ሁሉ ሊዳስሱት ይሹ ነበር። ሉቃ.፮፡፲፱
ስለዚህ እልሃለሁ፥ እጅግ ወዳለችና ብዙ ያለው ኃጢአትዋ ተሰርዮላታል፤ ጥቂት ግን የሚሰረይለት ጥቂት ይወዳል። እርስዋንም ኃጢአትሽ ተሰርዮልሻል አላት። ከእርሱም ጋር በማዕድ ተቀምጠው የነበሩት በልባቸው። ኃጢአትን እንኳ የሚያስተሰርይ ይህ ማን ነው? ይሉ ጀመር። ሴቲቱንም እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ አላት። ሉቃ. ፯፡፵፯-፶
ኢየሱስም። እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነውና ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤ የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው። ሉቃ. ፲፱፡፱-፲
+++አዳኝ (መድኃኒት) ስለመባሉ ከዮሐንስ ወንጌል እነዚህ ክፍሎች ይጠቁሙናል፦
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ዮሐ. ፫፡፲፮-፲፰
ሴቲቱንም አሁን የምናምን ስለ ቃልሽ አይደለም፥ እኛ ራሳችን ሰምተነዋልና፤ እርሱም በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት እንደ ሆነ እናውቃለን ይሏት ነበር። ዮሐ.፬፡፵፪
ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ብዙ ዘመን እንዲሁ እንደ ነበረ አውቆ። ልትድን ትወዳለህን? አለው። ድውዩም። ጌታ ሆይ፥ ውኃው በተናወጠ ጊዜ በመጠመቂያይቱ ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም ነገር ግን እኔ ስመጣ ሳለሁ ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል ብሎ መለሰለት። ኢየሱስ። ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው። ወዲያውም ሰውዬው ዳነ አልጋውንም ተሸክሞ ሄደ። ዮሐ. ፭፡፮-፱
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። የሐዋ. ፬፡፲፪ ወደ ውጭም አውጥቶ ጌቶች ሆይ፥ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ኣላቸው። እነርሱም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት። የሐዋ. ፲፮፡፴-፴፩
እኔ ምንኛ ጎስቋላ ሰው ነኝ! ለዚህ ሞት ከተሰጠ ሰውነት ማን ያድነኛል? በኢየሱስ ክርስቶስ በጌታችን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። እንግዲያስ እኔ በአእምሮዬ ለእግዚአብሔር ሕግ፥ በሥጋዬ ግን ለኃጢአት ሕግ እገዛለሁ። ሮሜ. ፯፡፳፬-፳፭
የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና። ሮሜ. ፲፡፲፫
ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤ ፩ጢሞ. ፩፡፲፭
ከተፈጸመም በኋላ በእግዚአብሔር እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ሊቀ ካህናት ተብሎ ስለ ተጠራ፥ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው። ዕብ.፭፡፲
እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን። ፩ዮሐ. ፬፡፲፬ ለዮሴፍ በህልሙ የታየው የእግዚአብሔር መልአክ "ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ኢየሱስ ትለዋለህ" ማቴ 1:21 ሲል ተናግሮአል። ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬምም ይህን ቃል በመያዝ "...ዘያድህኖሙ ለሕዝቡ እምኃጢአቶሙ....ሕዝቡን ከኃጢአታቸው የሚያድናቸው ነው" በማለት ተናግሯል። ውዳሴ ማርያም ዘሐሙስ ለኖሎት (ለእረኞች) የጌታችንን መወለድ ያበሰራቸው መልአክ "ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኃል" ሉቃ 2:11 ሐዋርያትም የጌታቸውን መድኃኒትነት ሲመሰክሩ "መዳን በሌላ በማንም የለም። እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና" ሐዋ 4:12 በማለት የክርስቶስን ብቸኛ መድኃኒትነት ይገልጻሉ። ሳምራዊቷ ሴት ስለ ክርስቶስ የነገረቻቸው የሰፈሯ ሰዎች "እርሱ በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት እንደሆነ እናውቃለን" ዮሐ 4:42 ብለዋል። ከዚህም በተጨማሪ የሚከተሉትን ጥቅሶችም ይህንኑ ያስረዳሉ ሐዋ 5:31 ሐዋ 13:32 ሮሜ 11:26 ፊሊ 3:20 2ጴጥ 3:2 ።

✞ ✞ ✞ ✞ ነገረ ክርስቶስ ✞ ✞ ✞ ✞
✍ከእኔ አብ ይበልጣልዮሐ.[14፥28]
@And_Haymanot
.... ልባችሁ አይታወክ አይፍራም። እኔ እሄዳለሁ ወደ እናንተም እመጣለሁ እንዳልኋችሁ ሰማችሁ። የምትወዱኝስ ብትሆኑከእኔ አብ ይበልጣልና ወደ አብ በመሄዴ ደስ ባላችሁ ነበር። ዮሐ.[14፥27-28]
ከእኔም አብ ይበልጣል የሚለው ወልድ"
👉 (ዮሐ.1፥14) ቃልም ስጋ ሆነ ፣ ጸጋና እውነትንም ተሞልቶ በእኛ አደረ ተብሎ በተጻፈው መሠረት ባህርየሰብእ በመዋሃድ ፍጹም ሰው የሆነና በሰውነቱም
(ፊል 2፥7) ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ ፣ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ እራሱን አወረደ ..... ተብሎ የተነገረለት ነው በዚህም እራሱን ባዋረደበት ፍጹም እኛን በሆነበት ባህርዩ አብ ከእኔ ይበልጣል አለ።
ቅዱስ ጳውሎስም ወልድ በተዋሃደው ሥጋ በመሞቱ እንኳን በባህርየ መለኮቱ ካሉ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ቀርቶ ከመላእክት እንዳነሰ ፦ ዕብ.2፥9 ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አንሶ የነበረውን ኢየሱስን..... በማለት ያረጋግጥልናል መላእክት መንፈሳዊያን በመሆናቸው የማይሞቱ ሲሆን ወልድ ግን በሰውነቱ የሞትን ጽዋ ቀምሷልና (ማቴ.26፥29) ስለዚህም ሥጋዌ (የአዳም ሰው መሆን) አዳም መልካሙንና ክፉውን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ዘፍ 3 ፥ 33 ተብሎ እንደተነገረ መልካምን እንጂ ክፉትን ህይወትን እንጂ ሞትን አያውቅ የነበረውን የሰው ልጅ ከውርደትና ከሞት ለማዳን በክብር ሳይሆን በባርያ መልክ አምላክ (ወልድ) የተገለጠበት ምስጢር ነውና ይህን ያስረዳን ዘንድ አብ ከእኔ የበለጠ አለ።
👉•ክርስቶስ አምላክነቱ ሳይለወጥ ፍጹም ሰው የሆነ አምላክና ሰውነቱ ሳይለወጥ ፍጹም አምላክ የሆነ ሰው በመሆኑ ስላልተለወጠው ሰውነቱን አብ ከእኔ ይበልጣል ቢልም ሰው ከመሆኑ አስቀድሞ ከአብ ጋር ስለሚስተካከል ክብሩም "በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር ሳይቆጥር። እራሱን አዋረደ.... (ፊልጵ.2፥5-7) ተብሎተመስክሮለታል።
ሰው ከሆነ በኋላ የቃል ክብር ዮሐ.10፥29 ባለለልወጡ ከአብ ጋር የተካከለ ስለመሆኑ ከእጄ ማንም አይነጥቃችውም የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም " እኔና አብ አንድ ነን " ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአብና በእርሱ መካከል ያለው አንድነት ለአብ ያለው ሁሉ በእርሱ ለመሆኑ እንደሆነና ....ለአብ ያለው ሁሉ ለእኔ ነው ዮሐ.16፥15 እንዲሁም የርሱ የሆነው ሁሉ የአብ በመሆኑ እንደሆነ " የእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው የአንተም የእኔ ነው ሲል አስተምሮናል" ዮሐ.17፥10

Forwarded from yeab
490291601335737
Begashaw be pente church wst...(share eyaderegn gdetachnn enweta)
✞ ✞ ✞ ✞ ነገረ ክርስቶስ ✞ ✞ ✞ ✞
(ካለፈው የቀጠለ)
✍በእኔ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም
@And_Haymanot
…ኢየሱስም ፦ እኔ መንገድና እውነት ህይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ዮሐ. 14፥6
የተሃዶሶ መናፍቃን ኢየሱስ ክርስቶስን አማላጅ ለማለት ከሚጠቅሷቸው ጥቅሶች አንዱ ይህ ነው፡፡ ኢየሱስ በእኔ በቀር ማለቱ አማላጅ ያስብለዋልን?
👉 ቃሉ ለቶማስ ጥያቄ የተሰጠ ምላሽ ነው በዚህ ምእራፍ ከቁጥር 1 ጀምሮ ስንመለከት ጌታችን ስለአብ፥ ስለመንግስተ ሰማያት፥ ስለመምጣቱ፥ ስለመንገድ…… እየተናገረ ቁጥር 4 ላይ ወደ ምሄድበት ታውቃላችሁ መንገዱንም ታውቃላችሁ ሲላቸው ልባቸው ታውኮ ስለነበር ይህን ቃል ሲሰሙ ቶማስ" ወደምትሄድበት አናውቅም መንገዱንስ እንዴት እናውቃለን " በማለት ጠየቀ ።ጌታችን ይህን በቂ ምላሽ ሰጠው አማላጅ ነኝ ማለቱ ግን አልነበረም እኛም ጥሬ ቃል ይዘን አማላጅ ነው ካልን ወደስህተት ይመራናል ምክንያቱም በሌላ ቦታ
+ዮሐ. 6 ፥ 44 አብ ከሳበው በቀር ወደእኔ ሊመጣ የሚችል የለም ይላል በጥሬ ንባቡን ስንመለከት አብም አማላጅ ነው ልንል ነው ሎቱ ስብሓት ። በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ሲል አማላጅ ነኝ ማለቱ እንዳልሆነ ቀጥለን እንመለከታለን ።
• አንድም በእኔ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም ሲል የአንድነትና የሶስትነት መገለጫ እኔ ነኝ ማለቱ ነው ምክንያቱም ጌታችን በስጋ ከመወለዱ በፊት እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው ከማለት ውጭ ስለአንድነትና ሶስትነት ( አብ፥ ወልድ፥ መንፈስ ቅዱስ) አይታወቁም ነበር ።
• ዘዳ 6፥4 እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው ።
• ዮሐ.14፥11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ ባይሆንስ ስለስራው እመኑኝ ።
• ዮሐ. 10፥ 37 እኔ የአባቴን ስራ ባላደርግ አትመኑኝ ባደርገው ግን እኔን ስንኳ ባታምኑ አብ በእኔ እንደሆነ እኔም በአብ እንደሆንሁ ታውቁና ታስተውሉ ዘንድ ስራውን እመኑ ።
ስለአብ ብቻ ሳይሆን ስለመንፈስቅዱስ ስም የነገረን ወልድ ነው ።
•ዮሐ. 3፥5 ኢየሱስም መለሰ እውነት እውነት እላችሁኃለሁ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግስት ሊገባ አይችልም ።
• ዮሐ.14፥26 አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነውን አፅናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችሁአል እኔም የነገርኃችሁን ሁሉ ያሳስባችሁኃል ።
• ዮሐ. 15፥ 26 ዳሩ ግን እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አፅናኝ እርሱም ከአብ የሚመጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፥ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል ።
👉አንድም በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ሲል አብን ያወቅነው በወልድ በመገለጥ በመሆኑ ወልድ ልጅ ብሎ ያልተቀበለ አብን አባት ብሎ ሊቀበለው እንደማይችል ሊያስረዳን ነው ምሄድበት ታውቃላችሁ በማለት ወደ አብ እንዲሄድ ከነገራቸው ቁጥር 13 ላይ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና ብሎ እንደተናገረ
ቀጥሎም መንገዱን ታውቁታላችሁ ብሎ መንገድ ሆኖ እንደተገለጠልን ስለራሱ ነገራቸው ያኔ ቶማስ የምትሄድበትን መንገድንም አናውቅም ሲለው ይህን ምላሽ ሰጠ ቁ7 ይህንን ሲገልፀው እናንተስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁት ነበር በማለት በእኔ በቀር ( ወልድን እውነትና ላይ ሕይወት ብላችሁ ካልተቀበላችሁ) ወደ አብ የሚመጣ የለም ( አብ እውነትና ሕይወት ብላችሁ መቀበል አትችሉም) ማለቱ መሆኑን አስተማራቸው ።
° •ምልጃ የሚያስፈልገው ምሕረት ለማግኘት ምሕረት ደግሞ ለመዳን ሲሆን መዳን ማለት ደግሞ ሕይወት \ዘለዓለም ሕይወት\ ማለት ከሆነ ከፍ ብሎ ራሱ ጌታ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ እያለ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም የሚለው ቃል እንዴት አማላጅነትን ያሳያል ተብሎ ይተረጎማል ? ??
👉 °አማላጅ ተብሎ የሚተረጎም ከሆነ ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወትን የሚሰጥ ሳይሆን ሕይወት ሳይሆን ወደ ሕይወት መድረሻ መንገድ ወይም ሕይወት አሰጪ \አማላጅ\ መሆኑ ነው ይህ ደግሞ ታላቅ ክህደት ነው ከዚህ ይጠብቀን ።
•ዮሐ. 5፥12 አብ ሙታንን እንደሚያነሳ ሕይወትንም እንደሚሰጣቸው እንዲሁ ወልድም ደግሞ ለሚወዳቸው ሕይወትን ይሰጣል ።
•ዮሐ. 7፥38 በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ የሕይወት ውሀ ወንዝ በሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ ፤
•ዮሐ. 10፥28 እኔም የዘላለም ሕይወት እሰጣችሁአለሁ ለዘላለም አይጠፋም ከእጄም ማንም አይነጥቃችሁም ።
👉 ነገር ግን በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ስላለ ብቻ እኔ አማላጅ ካልሆንኩት ወደ አብ የሚመጣ የለም ማለት ነው ለሚሉ ይህን ጥያቄ እጠይቃለሁ ።
ዮሐ. 6 ፥ 44 አብ ካልሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሳዋለሁ እዚህ ጋር ደግሞ አብ ካስነሳው በቀር ወደ እኔ \ወልድ\ የሚመጣ የለም ይላል ይህ ታዲያ እንዲህ አብም አማላጅ ነው ትሉን ይሆን? ከሆነ ማነው ተማላጁ \ለማኙ\???

የሚቀጥለው ርዕሳችን ነገረ ክርስቶስ 👉ስለኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሮሜ 8:34 በ ፩ ሃይማኖት @And_Haymanot @And_Haymanot
✞ ✞ ✞ ✞ ነገረ ክርስቶስ ✞ ✞ ✞ ✞
ስለ እኛ የሚማልደው[ ሮሜ. 8፥34 ]
@And_Haymanot
እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያፀድቅ እግዚአብሔር ነው፣የሚኮንንስ ማነው? የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው ፣በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፣ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ እየሱስ ነው። ሮሜ. 8፥34
👉 ቃሉ እዲህ ሲል ይጀምራል "እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያፀድቅ እግዚአብሔር ነው የሚኮንንስ ማን ነው ? "
የሚኰንንስ[ condemneth] ማነው? "መኮነን" ከግዕዙ ሳይተረጎም በቀጥታ የተወሰደ ቃል ሲሆን መኮነን ማለት መፍረድ ማለት ነው ምክኒያቱም "ኮነነ" ከሚለው የግዕዝ ስውር ቃል ሲሆን "ኮነነ"ማለት ደግሞ ፈረደ ገዛ ማለት ሲሆን የሚኮንንስ ማነው ሲል የሚፈርደው የሚገዛው ማነው ማለት ነው። ምላሹን በጥቅሱ ላይ እንደተገለፀው ክርስቶስ እየሱስ ነው የሚል ይሆናል እርሱ ክርስቶስ ገዥ ነው፣ፈራጅ ነው። ይህንን ደግሞ ቅዱስ መፅሀፍ እዲህ ያረጋግጥልናል።
ሮሜ 14፥9 ስለዚህ ነገር ሙታንንም ሕያዋንንም ይገዛ ዘንድ ክርስቶስ ሞቷልና ህያውም ሆኗልና።
2ኛ ጢሞ 4፥8 ፃድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፣ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አደለም።
👉 ~~የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው~~~
የሞተው እርሱ ፈራጅ ነው ፍርድም የተሰጠው የሰው ልጅ ስለተባለ ስጋችንን ስለለበሰ ሲሆን ሞቱም በለበሰው ስጋ ለሀጥአታችን የተከፈለ ዋጋ ነውና ከራሱ ወልድ ከአባቱና ከመንፈስ ቅዱስ ጋርም የታረቅነው በሞቱ ነውና።
ሮሜ 5፥10. ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ታረቅን
ይህ የታረቅንበት ሞቱ ደግሞ አንድ ጊዜ ለዘለአለም የተደረገ የቤዛነት ስራ በመሆኑ እስከ መጨረሻው ቀን ድረስ የሚያምኑ ሁሉ የሚታረቁበት አንድ ጊዜ የተፈፀመ ሕያው አገልግሎት ነው።
ዕብ 10፥12 እርሱ ግን ስለ ሀጥያት አንድን መስዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ
2ኛ ቆሮ 5፥18 ነገር ግን የሆነው ሁሉ፣በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ አለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፣በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
👉 ~~በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው...................... ~~~
ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ መባሉ እግዚአብሔር ስለሆነ ሲሆን፣ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ቀኝ የተለያየ ትርጉም ቢኖረውም በዚህ ምዕራፍ ላይ ግን ክብርን ስልጣንን ያመለክታል እንጂ እግዚአብሔር ቀኝና ግራ ኖሮት አደለም።
መዝ 118፥16 "የእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ አደረገችኝ የእግዚአብሔር ቀኝ ሀይልን ደደረገች።"
ይህ ማለት እግዚአብሔር በስልጣኑ ሀይልን እዳደረገ የሚገልፅ ነው ምክኒያቱም እግዚአብሔር ሀይልን የሚያደርገው ሰዎችንም ከፍ ከፍ የሚያደርገው በስልጣኑ [መለኮታዊ ክብሩን]ያመለክታል።
ዘፀ 15፥12 "ቀኝህን ዘረጋህ ምድርም ዋጠቻቸው"
ከዚህ የምንረዳው ግብፃውያንን እግዚአብሔር በስልጣኑ ምድር እንድትውጣቸው ማድረጉን ነው።
ማቴ 26፥64 እየሱስም፦ ከእንግዲህ ወዲህ የሰው ልጅ በሀይል ቀኝ ሲቀመጥ በሰማይም ደመና ሲመጣ ታያላችሁ አለው። ስለዚህ "በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው" ማለቱ በስልጣንና በክብር በሰማያት ያለው ማለቱ ነው። ይህም ማለት ክርስቶስ ቀድሞ ስጋ ከመልበሱ በፊት ክብር የለፀለው ሆኖ በሗላ ክብር አገኘ ለማለት አደለም ክብርና ስልጣኑ ቅድመ ተዋህዶ ጊዜ ተዋህዶ ድህረ ተዋህዶ ከባህርይ አባቱ ከአብ ከባህርይ ህይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ትክክል ነው።
👉 ~~.... ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ እየሱስ ነው።~~~
ቅዱስ ጳውሎስ በዚህ መልዕክቱ ላይ በመጀመሪያ የሚያፀድቅ እግዚአብሔር መሆኑን በመቀጠልም የሚኮንነው[የሚፈርደው] ማነው? ብሎ በመጠየቅ ለጠየቀው ጥያቄ ሲመልስልን ኮናኙ ወይም ፈራጁ ስለ እኛ የሚማልደው ብሎ እየሱስ ክርስቶስ ነው በማለት ይነግረናል።
አሁን ጥያቄው የሚማልደው የሚለው ቃል ላይ ነው።
በመጀመሪያ እግዲህ ማፅደቅና መኮነን የአማላጅነት ስራ ሳይሆን የፈራጅነት ስራ መሆኑን ልብ ማለት ይገባል። በተጨማሪም ማለደና አማለደ ፍፁም የተለያዩ ናቸው በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የተለያየ ትርጉም ይዘው ዕናገኛቸዋለን። ከዚህ ውስጥ አንዱ ሚማልደው የሚለው ቃል ፈረደ የሚለው ትርጉምን ይይዛል።
ሮሜ 8፥26-27. እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፣እደፀት እንድንፀልይ እደሚገባን አናውቅምና፣ነገር ግን መንፈስ እራሱ በማይናገር መቃተት ይማልድልናል፣ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ ሀሳብ ምን እንደሆነ ያውቃል፣እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና" \ግንዛቤ መንፈስ ቅዱስ ይማልድልናል"\
ሮሜ 8፥34 የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።\ግንዛቤ ኢየሱስ ይማልዳል"\
ኤር 7፥23-25 ነገር ግን ቃሌን ስሙ፣እኔም አምላክ እሆናችኃለሁ እናንተም ህዝብ ትሆናላችሁ መልካምም ይሆንላችሁ ዘንድ ባዘዝኃችሁ መንገድ ሁሉ ሂዱ ብዬ በዚህ ነገር አዘዝኃቸው።ነገር ግን በክፉ ልባቸው አሳብና እልከኝነት ሄዱ ወደፊትም ሳይሆን ወደኃላቸው ሄዱ እንጂ አልሰሙም ጆሮአቸውንም አላዘነበሉም።አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ በየእለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነብያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።. \ግንዛቤ እግዚአብሔርም ይማልዳል"\
እነዚህ ሦስቱም ሀይለ ቃሎች አስማምተንና አስታርቀን መጠቀም ይገባናል እንደ ጥሬ ንባቡ ማለደ የሚለው ቃል አማላጅ ማለት ነው ብለን ከተረጎምን ለፀላ አምላክ አለ ያሰኝብናል። ምክኒያቱም በጥሬው ንባቡ አብም፣ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማለደ ይለናልና። ይህንን ደግሞ ታላቅ ስህተት ነው። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን አማላጅ ካልናቸው የሚማልደው[የሚፈርደው] ማነው?
የሥላሴ አምላክነትስ ምኑ ላይ ነው? ስለዚህ አንድ ቃል በመያዝ ድምዳሜ ላይ መድረስ ይብቃን እንላለን። ከላይ በዝርዝር እዳየነው ጥቅሱ የሚያመለክተው ፈራጅነቱን እንጂ አማላጅነቱን በፍፁም አደለም።ማፅደቅና መኮነን ከቻለ. እዲሁም በእግዚአብሔር ቀኝ [ክብር]ካለ እርሱ ክርስቶስ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይሆንም ፍፁምም የባህሪይ አምላክ ነው።
ኢሳ 42፥2 አይጮኽም ቃሉንም አያነሳም፣ ድምፁንም በሜዳ አያሰማም። የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፣የሚጤስንም ክር አያጠፋም በእውነት ፍርድን ያወጣል።በምድርም ፍርድን እስኪያደርግ ድረስ ይበራል እንጂ አይጠፋም አህዛብም በስሙ ይታመናሉ።
ራዕ 22፥12 እነሆ በቶሎ እመጣለሁ፣ለእያንዳዱም እንደ ስራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋው ከእኔ ጋር አለ። አልፋና ኦሜጋ ፊተኛውና ኃለኛው መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።
~~~በሌላ መልኩ መፅሀፍ ቅዱስ ከዘይቤ ይልቅ የሚጠነቀቀው ለሚስጥር ነው፣~~~
ለምሳሌ ጌታ ከመወለዱ ከ700 አመታት በፊት የነበረው ኢሳያስ በትንቢቱ መፅሀፍ ላይ ስለ ጌታ የእለተ አርብ እንግልት ሲፅፍ እንዲህ አለ
ኢሳ 53፥12 "ከአመፀኞች ጋር ተቆጥራል ፣ስለ አመፀኞች ማለደ "ይላል አሁን ይህን ቃል ስንመለከተው ያለፈ ድርጊት ነው እንጂ ወደፊት የሚፈፀም ድርጊት አይመስልም ኢሳያስ ግን በዘመኑ ከ700 አመታት በኃላ ጌታ ላይ ስለሚደርሰው መከራና የማዳን ስራ ነበር።
ቅዱስ ዳዊትም በመዝ 21፥16-18 "እጆቼንና ድግሮቼን ቸነከሩኝ አጥንቶቼ ሁሉ ተቆጠሩ እነርሱም አዩኝ

ተመለከቱኝም ልብሶቸፀንም ለራሳቸው ተከፋፈሉ በቀሚሴም ዕጣ ተጣጣሉ"ይላል።
መዝሙረኛው ዳዊት በዘመኑ ወደፊት ሚሆነውን እንደ ክርስቶስ ሆኖ ይናገር ነበር ከ800 አመት በኃላ ሚሆነው የጌታ ስቃይ እርሱ ግን እንደሆነ አድርጎ መግለፁ ስህተት እዳልሆነ ሁሉ የተፈፀመውን ወደ ፊት እንደሚፈፀም አድርጎ ቅዱስ ጳውሎስ "ስለ እኛ የሚማልደው"ብሎ ቢገልፀውም ትክክልና የመፅፈህ ቅዱስ ዘይቤ መሆኑን ማስተዋል ያስፈልጋል።
ከዚህ ውጪ ግን ዛሬም ክርስቶስ በሰማይ እየወደቀ እየተነሳ ይማልዳል ብሎ ማሰብ በዚህ ምድር ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የፈፀመውን የማዳን ስራ እንዳልተሟላ በሰማይም የሚቀጥል አድርጎ መቁጠር ነው። ይህንን እንዳንል ደግሞ ክርስቶስ እራሱ በመስቀል ላይ በመጨረሻ ሰአት ላይ"ተፈፀመ"ብሏል።
ዮሐ 19፥30 ቅዱስ ጳውሎስም በ2ኛ ቆሮ 5፥16 ላይ ክርስቶስን በስጋ እንደሆነ ያወቅነው እንኳን አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እደዚህ በስጋ አናውቀውም "ብሏል ይህ ማለት ክርስቶስ ስጋን እንደ ተዋሀደ ቢያርግነኘም አሁን ግን በስጋ የሚማልድ ሚወድቅ የሚነሳ በምድር ላይ ሲያደርግ እነደነበረው የሚያነባ አይደለም በክብር ዙፋኑ ተቀምጦ የሚፈርድ ነውጂ።
👉 ~~መጽሐፍ እንዲህ ይላል~~~
ሮሜ 14፥10 ሁላችን በክርስቶስ ፍርድ ፊት እቆማለን
2ኛ ቆሮ 5፥10 ሁላችን በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናል"
ዮሐ 5፥22 ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው"
ክርስቶስ ከዕርገቱ በኃላ በምድር ሲያደርግ እንደነበረው የመለመን የመማለድ አገልግሎት እንደማይፈፅም እንዲህ ሲል ተናግራል።
ዮሐ 15፥25 እኔም ስለ እናተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም።"
ስለዚህ እየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል እንጂ አይማልድም።
ወስብሀት ለእግዚአብሔር

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፆም በዛብን ቅዳሴው ረዘመብን ባዮቹ ዛሬ በአዳራሽ እየቀደሱ ነውና ከተኩላዎች ተጠበቁ ፈልገውም ባይሆን አላማቸው መሆን ሳይሆን መምሰል ነውና ከእናት ጡት ነካሾች ተጠበቁ እንላለን፡፡
እንደተለመደው ለምዕመናን
Share ይደረግ
፩ ሃይማኖት ተዋህዶ
@And_Haymanot
@And_Haymanot
እንደተለመደው ለምዕመናን
Share ይደረግ
፩ ሃይማኖት ተዋህዶ
@And_Haymanot
@And_Haymanot