#ኦርቶዶክሳዊ_ምላሾች_እና_መረጃ_ብቻ_የሚቀርቡበት
👇👇👇
✍ አንድ ሃይማኖት
`ተዋህዶ´´´
@And_Haymanot
JOIN
@And_Haymanot
@And_Haymanot
፩ሃይማኖት ተዋህዶ
👇👇👇
✍ አንድ ሃይማኖት
`ተዋህዶ´´´
@And_Haymanot
JOIN
@And_Haymanot
@And_Haymanot
፩ሃይማኖት ተዋህዶ
አንድ ወጣት ዘውትር ስለማርያም ክብር ሲነገር ሲሰማ ፊቱ ይጠቁራል። እናም አንድ አባትን ይጠይቃል ። ወጣቱ: አባቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅዎት?
አዛውንቱ: ምንድነው ልጄ?
ወጣቱ: ለምንድነው ሁልጊዜ ማርያም ማርያም የምትሉት? ማርያም ምን አደረገችላቹ? ይሄ ተገቢ አይደለም እኮ።
አዛውንቱ: እስቲ ልጄ ያቺን ብርቱካን ወዲ በለኝ? አሉት, ልጁም ተነስቶ አቀበላቸው። እሳቸውም ዝም ብለው ብርቱኳኗን ቀስ ብለው ልጠው በሉ።
ወጣቱ: አባቴ ምነው ዝም አሉኝ ጥያቄውን ሳይመልሱልኝ?
አዛውንቱ: እንዴት ነው ልጄ ብርቱኳኗ ትጥማለች አይደልን?
ወጣቱ:እንዴ father እኔ መቼ ቀመስኩት?
አዛውንቱ: እይ ልጄ እንዲሁ የእመቤታችንን ፍቅር
ያልቀመሰ የፍቅሯን ጣዕም አያውቀው አሉት፡፡
@And_Haymanot
የእመቤታችን ፍቅሯ በሁላችን ይደር
፩ ሃይማኖት ተዋህዶ

Forwarded from ፩ ሃይማኖት
ድንግል ማርያም ጨካኝ እናት???
@And_Haymanot
#ይህ_ብዙዎች_በማህበራዊ_ድህረ_ገፅ_እየተቀባበሉት_ያለ_የሀሰት_መልእክት_ነው፡፡
✍ዛሬም መልእክቱ በብዙዎች ዘንድ እንደ አዲስ እየተስፋፋ ያለ ነው፡፡
👉መልእክቱ እንደዘመኑ ተሃድሶዎች በውሥጡ መንፈሳዊ መስሎ ነገር ግን መንፈሳዊ ያልሆነ ነው፡፡
👉 ኦርቶዶክሳውያን ለእመቤታችን ባለን ፍቅር የተነሳ ጠላት ከሷ ሊለየን ያመጣው ዘዴ ነው፡፡ እመቤታችን ልጇ እንዳደረገው ትድን ዘንድ ትወዳለህ? ብላ ከልጇ ከአምላኳ ከአምላካችን የምታስምረን ሩህሩህ እናት ናት፡፡
ሥለ አለም ከሀጢያት መዳን የምትለምንልን ናት እንጂ ፅሑፉ ላይ እንዳለው ጨካኝ እናት አይደለችም፡፡
👉ክርስትና ማለት አምኖ በፅድቅ መኖር እንጂ በገንዘብ የሚለካ አይደለም፡፡
የሃሰቱን መልዕክት እንመልከት
👇❌👇❌👇❌
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም መልዕት::በአውሮፖውያን አቆጣጠር በ 1994 ዓ.ም 2ኛ ወር ላይ በክፍለ ሀገር በየጉላቪያ ጠንክራ የሆናችሁ ልጆች ዛሬ ላመሰግናችሁ ለጸሎታችሁ ስለገባችሁት ጦርነት ተጀምሮ እስኪጨርስ ካጠገባችሁ ነኝ ፡፡ ለሁላችሁም ለእያንዳንዳችሁ እባካችሁ በርትታችሁ ከ እግዛብሄር እናንተም ፀልዩ /3 ጊዜ/ በቅዱስ ዮኀንስ ማርቆስ ሎቃስ ማቴዎስ አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማያት እንደሆናቺ እንዲሁም በምድር ላይ ትሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችችንን ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ከክፍ ሁሉ አድነን እንጂ መንግስተ ያንተ ናትና ኀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን፡፡
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ በ መላኩ በ ቅዱስ ገብርቄል ስላምታ ስላም እልሻለሁ በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ የ አሽናፌ የ እግዛብሄር እናት ሆይ ስላምታ ላንቺ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባርክሽ ነሽ ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ልዑል እግዛብሄር ከአንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጂሽ ከጌታቺን ከመድኃኒታቺን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታና ምህርትን ለምኝልን ኃጤታችንን ያስተርሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን / 3 ጊዜ/
ይሄ የሆነበት ቦታ በዞና ሰሜን ኢጣልይ
ይሄንን መልዕክት 24 ጊዜ አባዝቶ ለወገንህ አድርሱ ከጨርስክ ከ 18 ቀን በኃላ ውጤቱን ውሽት አይምሰላችሁ
1 ክርሰትና ትባላለች ይህ መልዕክት ደርሷት አነበበችና እንደ መልዕክቱ መሰርት 24 ኮፒ አድርጋ በተነችው ከጨርሰች በኃላ ሚሊዮን ዶላር አገኘች፡፡
2 ኦፒረሪሳት የተባለው እሱም ይህ መልዕክት እንደደርስው ተቀብሎ ቀዶ ጣለው ከዚያን ግዜ ጀምሮ ህይወቱ ተበላሽቶ ኑሮው ተመሰቃቅለ እና ካናዳ ሄዶ ሞተ፡፡
3 ፋራንክ የተባለ ግለሰብ ይህ መልዕክት እንደደርስው 24 ጊዜ እንድታባዛለት ለ ሴክትሪዋ ሰጣት እሷም ለራሷ ወሰዳ 24 ጊዜ አባዝታ ጨርሰች ከዚያ በኃላ የተመሰቃቀለ ኑሮዋም ተስተካከለ፡፡
4 አንዲት የቢሮ ሰራተኛ ይህ መልዕክት ደርሷት ተቀብላ ከርሳች ከ 18 ቀን በኃላ ከስርዋ ተባርርቺ በኃላም አስታወሰቺና ወርቀቱን 24 ጊዜ አባዝታ ካሰራጨቺ በኃላ የተመሰቃቀለ ኑሮዋ ተስተካክሎ ሚሊየነር ሆነቺ፡፡
5 በ አዲስ አበባ አካባቢ በቡራዪ ከተማ አንድ ግለሰብ ይህ መልዕክት እንደደርስው 24 ጊዜ አባዝቱ ካሰራጨ በኃላ መኖሪያ ቤት ስርቶ የተመሰቃቀለ ኑሮው ተስተካክሎለታል፡፡
ይህ መልዕክት ተተርጉሞ ለመላው አለም መድርስ አለበት፡፡
❌👆❌👆❌👆❌
@And_Haymanot
👉እመቤታችን ለሌሎች መዳን ከልጇ የምታማልድ ሩህሩህ እናት እንጂ ሠው ፅሑፍ ካላባዛ የምትቀጣ ጨካኝ አይደለችም፡፡ የዚህ መልዕክትም ዋና መነሻው ኦርቶዶክሥ መሥለው በውሥጧ ከሚነግዱ የናት ጡት ነካሾች እንዲሁም የእናታችንን ክብር ዝቅ ለማድረግ የተዘጋጁ ናቸው ይህን ያዘጋጁትም ምዕመኑ በየዋህነት ካበዛው ራሳቸው መልሠው ጨካኝ እናት እንዳለን ለመተቸት ያዘጋጁት ሥልት ነው፡፡
✍እኛሥ ርህርይተ ህሊና እናት ነው ያለን የእናቱ የእናታችን ምልጃ ና ፀሎቷ አይለየን
ፅሑፉን በየዋህነት ትክክል ነው ብለን እንዳባዛነው ሁሉ ይህንንም እንዲሁ አባዝተን የጠፋውን የመመለሥ ሀላፊነት አለብን፡፡
✍ አንድ ሃይማኖት
`ተዋህዶ´´´
@And_Haymanot
JOIN
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~JoIN~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~JoIN~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~JoIN~~~
የአበው ሃይማኖት አትታደስም፡፡

`
#እናስተውል´´´ፅሑፉን በየዋህነት ትክክል ነው ብለን እንዳባዛነው ሁሉ ይህንንም እንዲሁ አባዝተን የጠፋውን የመመለሥ ሀላፊነት አለብን፡፡
✍ አንድ ሃይማኖት
`ተዋህዶ´´´
@And_Haymanot
JOIN
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~JoIN~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~JoIN~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~JoIN~~~
የአበው ሃይማኖት አትታደስም፡፡
@And_Haymanot
የአበው ሃይማኖት አትታደስም፡፡
የማቴዎስ ወንጌል 7:13-15
በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤ ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።

አዋልድ መጻሕፍት በመጽሐፍ ቅዱስ
@And_Haymanot
✍ የተሃድሶ መናፍቃን አዋልድ መጻህፍትን አይቀበሉም መጽሐፍቱም መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት እንዳላቸውም አይቀበሉም እንደውም እንደ ልብ ወለድ ድርሰቶች ቆጥረውት በኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን ላይ ይሳለቃሉ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ን ግን መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት አድርጋ አዋልድ መጻሕፍትን ትቀበላለች እስቲ ለተሃድሶ መናፍቃኑ ምላሽ ይሆን ዘንድ አዋልድ መጻሕፍትን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንመልከት።
✞ "አዋልድ መጻሕፍት" የሁለት ቃላት ጥምር ውጤት ሲሆን ቀጥተኛ ትርጉሙ "የመጻሕፍት ልጆች" ማለት ነው መጻሕፍት የተባሉትም በቀኖና ቤተ ክርስቲያን ተለይተውና ተቆጥረው የምናውቃቸው ሰማንያ አንዱ መጽሐፍተ ብሉያተና ሐዲሳት ናቸው አዋልድ መጻህፍት የአስራው መጻሕፍት ምስጢር ትርጓሜ ተብራርቶ የሚገኝባቸው መጻሕፍት ናቸው ቅዱሳን ነቢያት እንዲሁም ሐዋርያት፤ በየዘመናቱ የተነሱ መምህራንና ሊቃውንት አዋልድ መጻሕፍት መጠቀማቸው መጽሐፍ ቅዱስ ያስረዳናል መጽሐፍ ቅዱስን ለማብራራት አዋልድ መጽሐፍት አስፈላጊ ናቸውና።
✞ መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ነገር የሚናገሩ መጻሕፍትን ቁጥር አልገደበም እንደውም በ 2ኛ ጢሞ 3፥15-16 ላይ ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃል። የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል። ነው የሚለው እነዚህ የቅዱስ ጳውሎስ ትምህርቶች ስለ መጻሕፍቱ መመዘኛ እንጂ ቁጥር አይነግሩንም ቅዱስ ጳውሎስ "የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ" አለ እንጂ ይህንን ያህል መጽሐፍ አላለም።
☞ መጽሐፍ ቅዱስ ሌሎችንም ቅዱሳት መጻሕፍት እንድናነብ መክሮናል እስራኤል ወደ ከነዓን ሲጓዙ በእግዚአብሔር ረዳትነት ከአሕዛብ ጋር ያደረጓቸውን ጦርነቶች የያዘ "የእግዚአብሔር የጦርነት መጽሐፍ" የሚባል መኖሩን ሙሴ በዘኁ 21፥14 ላይ ነግሮናል።
☞ ኢያሱ ፀሐይን አቁሞ፣ ጨረቃን አዘግይቶ አሕዛብን የረታበት ድንቅ ታሪክ የተጻፈበት "የያሻር መጽሐፍ" የሚባል አለ ይህም ☞በኢያ 10፥13 ላይ ሕዝቡም ጠላቶቻቸውን እስኪበቀሉ ድረስ ፀሐይ ቆመ፥ ጨረቃም ዘገየ። ይህስ በያሻር መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? ፀሐይም በሰማይ መካከል ዘገየ፥ አንድ ቀንም ሙሉ ያህል ለመግባት አልቸኰለም። ተብሎ ተጽፎልናል እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን በዚህ በያሻር መጽሐፍ የዳዊት መዝሙርም ተጽፎአል ☞ በ2ኛ ሳሙ 1፥17 ላይ ዳዊትም ስለ ሳኦልና ሰለ ልጁ ስለ ዮናታን ይህን የኀዘን ቅኔ ተቀኘ፥ የይሁዳንም ልጆች ያስተምሩ ዘንድ አዘዘ። እነሆ፥ ይህ በያሻር መጽሐፍ ተጽፎአል።
☞ የእስራኤል የነገስታት ታሪክ መጽሐፍ /2ኛ ነገ 1፥18/፣ የይሁዳ ነገስታት ታሪክ መጽሐፍ /2ኛ ነገ 8፥23/፣ የሰሎሞን ታሪክ መጽሐፍ /1ኛ ነገ 11፥41/፣ የሚባሉ አያሌ መጻሕፍት መኖራቸውን መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ ይመሰክራል መኖራቸውን ብቻ ሳይሆን የቀረውንም ታሪክ ከእነዚህ መጻሕፍት እንድናነብም ይጋብዘናል።
☞ ሐዋርያው ይሁዳም በኦሪት ዘዳግም የማናገኘውን የሙሴን ታሪክ "ዜናሁ ለሙሴ" ከሚባለው መጽሐፍ ወስዶ ነግሮናል ከሰማንያ አንዱ አሥራው መጻሕፍት ውጪ ያሉት መጻሕፍትን መቀበል የማይገባን ቢሆን ኖሮ ሐዋርያው ይሁዳ "ዜናሁ ለሙሴ" ከተሰኘው መጽሐፍ ባልጠቀሰ ነበር በይሁ 1፥8 ላይ።
✍ አዋልድ መጻሕፍት ጌታችን ለሐዋርያት የገባው ቃል ኪዳን አማናዊ መሆኑን የሚመሰክሩ ናቸው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሰማይ ከማረጉ በፊት ለሐዋርያት በማቴ 28፥20 ላይ "እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ" ብሏቸዋል ይህ ማለት ግን ሐዋርያት እስከ ዓለም ፍጻሜ ይኖራሉ ማለት ሳይሆን ለሐዋርያት የተሰጠው ጸጋ እስከ ዓለም ፍጻሜ ከቤተ ክርስቲያን ጋር ይቀጥላል በእነርሱ እግር የሚተኩትም የጸጋው ተሳታፊ፣ የክብሩ ባለቤት ይሆናሉ ማለት ነው እንጂ ታዲያ ለሐዋርያት የተሰጠው ክብር፣ ጸጋና በረከት እስከ ዓለም ፍጻሜ ከቤተ ክርስቲያን ጋር መሆኑን ከምናረጋግጥባቸው መንገዶች አንዱ በቅዱሳት መጻሕፍት በተጻፉት የቅዱሳን ታሪኮችና ሥራዎች ነው።
✍ በሐዋርያት ዘመን የነበረችው ቤተ ክርስቲያን ታሪክ በ90 ዓ/ም አካባቢ በተጻፈው በዮሐንስ ራእይ የሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ላይ ያበቃል ከዚያ በኃላ በወንጌል አምነው፣ በሐዋርያት እግር ተተክተው የተጓዙት የቤተ ክርስቲያን ልጆች ታሪክና ተጋድሎ የት ይገኛል? በአዋልድ መጻህፍት ነው።
✍ እነ ልበ አምላክ ዳዊት፣ እነ ምናሴ፣ እነ ሕዝቅኤል፣ እነ ዳንኤል፣ ሐና፣ ሰሎሞን... የጸለዩት ጸሎት ለእነርሱ ዋጋ በማሰጠቱ፣ እግዚአብሔርም ስለ ተቀበላቸው በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፏል እግዚአብሔር ጸሎታቸውን የተቀበላቸው የሌሎች ቅዱሳት እናቶችና ቅዱሳን አባቶች ጸሎት ተጽፎ ምእመናን ቢጠቀሙበት እንዴት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ይሆናል?
✍ ዛሬ የተሃድሶ መናፍቃኑ ለስም የሚቀበሏቸው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉትን መጻሕፍት ቅድስና አረጋግጣ፣ አማናዊ መሆናቸውን ፈትና፣ በጉባኤ የወሰነችው ቤተ ክርስቲያን ናት እኛም ኦርቶዶክሳውያን እነዚህን መጻሕፍት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አድርገን የተቀበልናቸው እርሷ በጉባኤያቷ ወስና ስለሰጠችን ነው ታዲያ የተሃድሶ መናፍቃኑ ይህቺ ቤተ ክርስቲያን የሰጠችንን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከተቀበሉ እርሷ የሰጠችንን ሌሎች መጻሕፍትስ ለምን አይቀበሉም??? መልስ የሌለው ጥያቄ።
✞ ብቻ የተሃድሶ መናፍቃኑን ልብ ሰጥቶ ወደ ኦርቶዶክሳዊ ቤተ ክርስቲያናችን ይመልስልን!!! አሜን!!! ✞
#ኦርቶዶክሳዊ_ምላሾች_እና_መረጃ_ብቻ_የሚቀርቡበት
👇👇👇
✍ አንድ ሃይማኖት
`ተዋህዶ´´´
@And_Haymanot
JOIN
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~Share~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~JoIN~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
፩ ሃይማኖት
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት

ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን
@And_Haymanot
✞ በቅዱሳን ሰማዕታት ስም ወደ ታነጸው ወደዚህ ቤተ መቅደስ እንድትመጡ ጠራኃችው። ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ ክፍለ ትምህርት 18 ✞
✍ የተሃድሶ መናፍቃን ሕንፃ ቤተ ክርስቲያንን ቤተ ክርስቲያን ብለን አንጠራም ይላሉ እነርሱ ቤተ ክርስቲያን የሚሉት ጉባኤውን ብቻ ነው እኛ ኦርቶዶክሳውያን ግን ቅዱሳት መጻሕፍትንና የቤተ ክርስቲያንን ቀደምት አበውን መሠረት አድርገን የተቀደሰውን ሥፍራ ቤተ ክርስቲያን እንለዋለን ነገር ግን የተሃድሶ መናፍቃኑ ምላሽ ይሆን ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት፦
✞ ቤተ ክርስቲያን የሚለው ቃል ሦስት ትርጉም አለው እነርሱም፦
፩ኛ፦ የተወሰነ ቦታ (ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን)፦ ይህም በዘፀ 25፥8 ላይ "በመካከላቸውም አድር ዘንድ መቅደስ ይሥሩልኝ" በሚለው በአምላካችን ቃል መሠረት በፈቃደ እግዚአብሔር የተገኘ በመሆኑ ነው ስለዚህ ለአምላካችን ማደሪያ የምንሰራው መቅደስ ቤተ ክርስቲያን ይባላል።
፪ኛ፦ የክርስቲያኖች ሕብረት ወይም አንድነት፦ ቅዱስ ጴጥሮስ በ1ኛ ጴጥ 5፥13 ላይ "ከእናንተ ጋር ተመርጣ በባቢሎን ያለች ቤተ ክርስቲያን ልጄም ማርቆስ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል" በማለት ባስተላለፈው መልእክቱ ላይ የገለፀው በባቢሎን ያለችውን የክርስቲያኖች ማሕበር ወይም ጉባዔን የሚያመለክት ነው ስለዚህ የክርስቲያኖች ሕብረት ወይም አንድነት ቤተ ክርስቲያን ይባላል።
፫ኛ፦ እያንዳንዱ ክርስቲያን፦ ይህም ከያዕቆብ የተወለደ ሁሉ ቤተ እስራኤል እንደሚባል ሁሉ በመንፈሳዊና በምስጢራዊ ልደት ከክርስቶስ የተወለዱ ምእመናን ሁሉ ቤተ ክርስቲያን ይባላሉ ቤተ ክርስቶስ እንደማለት ነው ቅዱስ ጳውሎስም በ1ኛ ቆሮ 3፥17 ላይ "ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ" ብሏል ይህ ቃል እኛ ክርስቲያኖች የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መሆናችንን ያመለክታል ስለዚህ እያንዳንዱ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን ይባላል።
☞ በእንግሊዝኛ #Church፣ በጀርመንኛ #Kirche፣ በደች #Kerke የሚሉትና ሌሎች ተመሳሳይ ስሞች ሁሉ #Kyriakon ከሚለው የግሪኩ ቃል የተገኙ ናቸው ትርጉሙም፦ "ማንኛውንም የክርስቶስ የሆነ ነገር" ማለት ነው ይህም ቃል ከመነሻው ለቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ስያሜ ይውል የነበረ ነው የላቲኑም ቃል "አቅሌስያ _ Ecclesia" እና ከእርሱ ወጥተው በልዩ ልዩ የላቲን ቤተሰብ ቋንቋዎች ጥቅም ላይ የዋሉ ተመሳሳይ ቃላት ሁሉ በመጀመሪያ ጥቅም ላይ የዋሉት ሕንፃ ቤተ ክርስቲያንን ለመጥራት ነበር የላቲኑ ቃል መነሻው የግሪኩ "አቅሌሲያ" ሲሆን የቃሉ ትርጉምም "የራስ ገዝ ከተማ የዜጎች መሪ ጉባኤ" ማለት ነው።
❖ ሐዋርያት በተለያየ ቦታ በቤተ ክርስቲያን ይሰበሰቡ ነበረ ይህም፦
✔ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉት በጽርሐ ጽዮን በኢየሩሳሌም ተሰብስበው ሳሉ ነበር/የሐዋ 2፥1/
✔ሐዋ 11፥26 ላይም "በቤተ ክርስቲያንም አንድ ዓመት ሙሉ ተሰበሰቡ፥ ብዙ ሕዝብንም አስተማሩ፤ ደቀ መዛሙርትም መጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ" ተብሎ ተጽፏል።
✞ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን ቤተ ክርስቲያንን በቅዱሳን ስም ትሰይማለች ይህም አስቀድሞ በነብዩ ኢሳይያስ ትንቢት ተነግሮ ነበር "እግዚአብሔር ሰንበቴን ስለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ስለሚመርጡ ቃል ኪዳኔንም ስለሚይዙ ጃንደረቦች እንዲህ ይላልና፦ በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ፤ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ /ኢሳ 56፥4-5/ ብሎ በተናገረው መሠረት አብያተ ክርስቲያናት በቅዱሳን ስም ይጠራሉ የመጀመሪያዋም ቤተ ክርስቲያን የተሠራችው በፊልጵስዩስ ከተማ ሲሆን ይኼውም በ34 ዓ/ም ነው።
✞ ቤተ ክርስቲያን "የሰማይ ደጅ" ትባላለች አባታችን ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ በራእይ መላእክት ሲወጡባትና ሲወርዱባት፣ እግዚአብሔርም በላይዋ ተቀምጦባት ያያትን ቦታ "ይህ ስፍራ እንዴት ያስፈራ፤ ይህ ስፍራ የእግዚአብሔር ቤት ነው እንጂ ሌላ አይደለም፤ ይህም የሰማይ ደጅ ነው" አለ /ዘፍ 28፥17/ ያዕቆብ ቦታውን ያከበረበት ሥርዓት በቤተ ክርስቲያን ተጠብቆ ዛሬም አዲስ ቤተ ክርስቲያን ይከብርበታል።
✍ የተሃድሶ መናፍቃኑ ከላይ ያየነውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነታዎች ባለመረዳት ምንፍቅናቸውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ለማስባል በሐዋ 17፥24 ላይ "ዓለሙንና በእርሱ ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነውና እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም" የሚለውን ሃይለ ቃል በመጥቀስ ለማወናበድ ይጥራሉ።
☞ ለመሆኑ "ዓለሙንና በእርሱ ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነውና እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም" ማለት ምን ማለት ነው?
✞ የእግዚአብሔርን አነዋወር በተመለከት ቅዱሳት መጻሕፍት በልዩ ልዩ መንገድ ገልጠውታል ለምሳሌ፦
✔ በሰማይ የምትኖር /ማቴ 6፥9/፦ ይህም ክብሩን ለመናገር ነው
✔ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ /ዮሐ 6፥56/፦ ይህም ማለት በጸጋ አድሬበት እኖራለው ማለት ነው
✔ ወደ ማደሪያዎቹ እንገባለን፤ እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን /መዝ 131፥7 /፦ ይህም በአንድ በኩል እግሮቹ የቆሙበትን መስቀል በሌላ በኩልም መቅደሱን ነው
❖ በመሆኑም እግዚአብሔር ሰው በሠራው ቤት አይኖርም ማለት አይወሰንም ማለት ነው የአሕዛብ ጣዖታት በቤተ ጣዖቱ ወይም መኖርያቸው ነው በሚባለው በኦሊምፐስ ተራራ የተወሰኑ ናቸው እግዚአብሔር ግን ለመገለጫው ቦታ ይመርጣል ማለት በዚያ ቦታ ይመሰናል ማለት አይደለም ክርስቲያኖች "የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?" ተብለናል /1ኛ ቆሮ 3፥16/ ያ ማለት በጸጋ አድሮባችሁ ይኖራል ማለት ነው እንጂ የእግዚአብሔር መንፈስ ከእናንተ ውጭ የለም ማለት አይደለም፣ ወይም ደግሞ በእንተ ተወስኖ ይኖራል ማለት አይደለም።
✍ ስለዚህ ተወዳጆች ይቺ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊ ቤተ ክርስቲያናችን የማትታደስ እንደመሆኗ መጠን የተሃድሶ መናፍቃን ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን አያስፈልግም ከሚሉት ሀሰተኛ ትምህርቶች እራሳችንን ጠብቀን በንጽህቷ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ሃይማኖታችን ጸንተን መኖር ነው የሚገባን የተሃድሶ መናፍቃኑም ይህንን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነታ ተረድተው፣ ልብ ገዝተው በክርስቶስ ደም ወደ ተመሠረተችውና የገሃነም ደጆች ወደ ማይችሏት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን ይመጡ ዘንድ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ምኞት ነው።
✞ አምላከ ቅዱሳን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ከቤተ ክርስቲያናችን የውስጥ ጠላቶች ከተሃድሶ መናፍቃን ይጠብቅልን አሜን!!!✞

✞ "ቤተ ክርስቲያን እናትህ ካልሆነች፥ እግዚአብሔርም አባትህ አይሆንም። You can
not have God for your father if you have not the Church for your
mother." [ቅዱስ ቆጵርያኖስ(St.Cyprian)]
@And_Haymanot
☞ በሻሸመኔ ከተማና አካባቢዋ የሚንቀሳቀሱ የተሐድሶ መናፍቃን አሁን፥ አሁን ቤት
ለቤት ከቤተ ክርስቲያናችን ዶግማና ሥርዓት ውጪ የምንፍቅና መርዛቸውን እያሰራጩ
ይገኛሉ። አንዳንዶቹ ባለማወቅ፥ ሌሎቹ ሆን ብለው በአላማ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ
ክርስቲያንን 'ለዚያኛው አራጅ' ለማስረከብ ቀን ከሌሊት እየተጉ ይገኛሉ። አንድ ሰው
የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓተ አምልኮዋን መቃወም ክርስቶስን
መቃወም ነውን? ሊል ይችላል። መልሱም፦ አዎን ነው።
✝ በ 258 A.D ያረፈው ቅዱስ ቆጵርያኖስ "በእንተ ዋሕድናሃ ኲላዊት ቤተ
ክርስቲያን"(Unity of the Catholic Church) በተሰኘው መጽሐፉ በጌታችን
በአምላካችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተመሠረተች ቤተ ክርስቲያን
ላይ በጠላትነት የሚነሱ አጽራረ ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ ጠላቶች መሆኑን ዘግቧል።
"He who has turned his back on the Church of Christ shall not
come to the rewards of Christ; he is an alien, a worldling, an
enemy. You can't have God for your father if you have not the
Church for your mother" ["በእንተ ዋሕድናሃ ኲላዊት ቤተ ክርስቲያን(Unity of
the Catholic Church)"]
✝ አንድ ሰው ለመዳን በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ታዛ ሥር መሆን የግድ ይለዋል።
ለዚህም ነው በ 4 ተኛው መቶ ክ/ዘመን የነበረው የቤተ ክርስቲያናችን ሊቅ ቅዱስ
አውግስጢኖስ "ማንም ኲላዊት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ካልሆነ በቀር ድኅነትን
አያገኝም። ከኲላዊት ቤተ ክርስቲያን ውጭ ሆነህ ሁሉ ነገር ሊኖርህም፥ ልታገኝም
ትችላለህ፤ መዳንን ግን አታገኝም። No man can find salvation except in the
Catholic Church. Outside the Catholic Church one can have
everything except salvation." [Sermo ad Caesarienis Ecclesia
plebem] ብሎ የተናገረው።
☞ የተሐድሶ መናፍቃን ብዙ ጊዜ 'አሁን ገባኝ፥ ጸጋው ፈሰሰልኝ፥ ጌታን አገኘሁት፥
የግሌ፥ የውስጤ፥...' በሚል ጉጻጉጽ አስተሳሰብ ሰዉን ለማታለል ሲሞክሩ
ይስተዋላሉ። ቅዱስ ሄሬኔዎስ(St. Irenaus 130-202) ግን መድፍነ መናፍቃን
(Against Heresies) በተባለው መጽሐፉ ትክክለኛው እውቀት የሐዋርያት
ትምህርትና የቀድሞ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሆኑን ይናገራል። "True knowledge is
[that which consists in] the doctrine of the apostles, and the
ancient constitution of the Church throughout all the
world"[Irenaeus, Against Heresies, 4, 33,8] ታዲያ በ 2 ተኛው መቶ ክ/
ዘመን የነበረው የቤተ ክርስቲያናችን አባት ቅዱስ ሄሬኔዎስ እውነተኛው አስተምሕሮ
የቅዱሳን ሐዋርያት ትምሀርት ነው እያለን የተሐድሶ መናፍቃን የትኛውን ስብከተ
ሐዋርያትን ሊያድሱ ነው ሚኳትኑት? እውነት ይታደሳል?
✝ እንዳውም ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ(St. Ephraem Syrian, C. 306-373)
ፍንትው ባለ ግልጽ አነጋገር It is the Church which perfect truth perfects.
[Hymns Against Heresies] ያለው። ይኼንን ይዘን ነው፤ ቅድስት ቤተ
ክርስቲያናችን አታረጅም፥ አትታደስም፥ አልተሳሳተችም፥ ሐሰትም በእሷ ዘንድ የለም፥
አስተምሕሮዋ እንከን የለሽ ነው የምንለው።
✝ ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም(St. Cyril of Jerusalem C. 315-387)
አጥብቀን የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት ተማር፥ ብሉያትን ሐዲሳትን
በኦርቶዶክሳዊ መንገድ ምሥጢር አደላድል፤ እናም ጸልይ፤ ከሐሰተኛ፥ ከክህደት
ጽሑፎች ውጭ ሌሎችን አንብብ ብሎ ያስተማረው። "Learn also diligently, and
from the Church, what are the books of the Old Testament, and
what those of the New. And, pray, read none of the apocryphal
writings" [Catechetical Lectures, IV, 33; NPNF 2, Vol. Vol. VII]. በውኑ
እኛ በአግባቡ ብሉይና ሐዲስን ጠንቅቀን አውቀናል? ሳንማር ቤተ ክርስቲያን
እናስተምርሽ ማለት እብደት አይደለምን? የተሐድሶ መናፍቃን ከአባቶቻቸው ከነ ማርቲ
ሉተር የቃረሟትን እንክርዳድ በኦርቶዶክሳዊት ደገኛ ማሳ ላይ እንዝራ ማለታቸው
መጽሐፍ ቅዱስን በቅጡ ካለመገንዘብ የሚመጣ የእነ እንብላ አስተሳሰብ ነው። ሊቁ
ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌምም አክሎ ሲናገር እኛ የምናስተምረው የግል ሀሳባችንን፥
ምልከታችንን አይደለም፤ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የምትጠቀምበት አምላካዊ ቃል
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ያስተማረችንን ነው ብሏል። Now these things we
teach, not of our own invention, but having learned them out of the
divine Scriptures used in the Church. [Catechetical Lecture, XV, 13;
NPNF 2, Vol.1, VII].
☞ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አጸድ ተለይታችሁ በየቤቱ የምትባክኑ ወገኖች ወደ
ቀድሞ ቤታችሁ ወደ መንፈሳዊት ቤታችሁ በንስሐ ተመለሱ፥ የሚያረጅናየሚታደስ ጌታ
የለንም፥ አዲስ ኢየሱስም የለም፥ ሌላ ኢ-ኦርቶዶክሳዊ ሰማያዊ መገለጥም
አንጠብቅም። እኛ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመጣነው ከቤተ ክርስቲያን ልንማር
እንጂ ቤተ ክርስቲያንን ልናስተምራት አይደለም። በገንዘብ አትታለሉ፥ ወንጌልም
እንደገባችሁ አድርጋችሁ አትቁጠሩ፥ ከቤተ ክርስቲያን አፈንግጠው የወጡ ብዙዎች
ናቸው፥ ቤተ ክርስቲያናችን ግን ዛሬም አለች። ርዕሰ መናፍቃን አርዮስ በሰውነቱ ሞቷል፥
ክህደቱ ግን ባለመሞቱ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በክህደት እየፈተነ ይገኛል። ማናችንም
በጊዜያችን ማለፋችን አይቀርም። ግና የማያልፍ የክህደት፥ የጥርጥር መርዝን ለቤተ
ክርስቲያን አናስረክብ። ቅድስት ቤተ ክርሰቲያንን ባንጠቅማት ቢያንስ በኑፋቄ ጦር
አንውጋት።

Forwarded from ተዋህዶ ሃይማኖቴ
ክፉዎች ደርሰው ቢዝቱብኝም
አንቺን መውደዴን አያሥተዉኝም
በአህዛብ መሃል ሥምሽን ሥጠራ
መከታ ሁኚኝ እናቴ አደራ
@Tsere_Tehadso
@Tsere_Tehadso
Share ስለ ክብሯ
አንቺን መውደዴን አያሥተዉኝም
በአህዛብ መሃል ሥምሽን ሥጠራ
መከታ ሁኚኝ እናቴ አደራ
@Tsere_Tehadso
@Tsere_Tehadso
Share ስለ ክብሯ
______""፩ሃይማኖት""______
@And_Haymanot
@And_Haymanot
መናፍቃን ተሃድሶአውያን ለሚያነሱት ጥያቄ ቤተክርስቲያናዊ ምላሽ መሥጠታችንን ቀጥለንበታል፡፡ ወቅታዊ መረጃንም እንዲሁ
✞
~ ለመዳን ምን ያስፈልጋል? ማመን ብቻ በቂ ነውን?
@And_Haymanot
✞
~አባታችን ሆይ በሚለው ፀሎት ላይ የተጨመረው ሥህተት ነው?
@And_Haymanot
✞
~ የቅዱሳን ምልጃ በአፀደ ነፍስ
@And_Haymanot
✞
~ ድንግል ማርያም የአለም ቤዛ አትባልም ለሚሉ
@And_Haymanot
✞
~ለመስቀል ሥግደት ይገባልን?
@And_Haymanot
✞
~ በአቡነ ተክለሃይማኖት ገድል ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች
@And_Haymanot
✞
~ክርስትና ማስቀደስ ሳይሆን መቀደስ ነው ለሚሉ
@And_Haymanot
✞
~በህፃናት ጥምቀት ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች
@And_Haymanot
✞
~እመቤታችን ሌሎች ልጆች አሏት ለሚሉ
@And_Haymanot
✞
~ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም
@And_Haymanot
✞
~ ሃይማኖት አያሥፈልግም ፣አያድንም፣አይወረሥም ለሚሉ
@And_Haymanot
✞
~ አይኔን ጨፍኜ ብፀልይስ?
@And_Haymanot
✞
~ ተአምሯን የሰማ ስጋወደሙን እንደተቀበለ ይሆንለታል
@And_Haymanot
✞
~ቅዱሳን ስዕላትና ጣዖት
@And_Haymanot
✞
~አዋልድ መፅሐፍት በመፅሐፍ ቅዱስ
@And_Haymanot
✞
እነዚህና ሌሎች ምላሾችን ያገኙበታል
ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ
#ኦርቶዶክሳዊ_ምላሾች_እና_መረጃ_ብቻ_የሚቀርቡበት
👇👇👇
✍ አንድ ሃይማኖት
`ተዋህዶ´´´
@And_Haymanot
JOIN
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~Share~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~JoIN~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
፩ ሃይማኖት
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት
@And_Haymanot
የአበው ሃይማኖት አትታደስም፡፡
@And_Haymanot
@And_Haymanot
መናፍቃን ተሃድሶአውያን ለሚያነሱት ጥያቄ ቤተክርስቲያናዊ ምላሽ መሥጠታችንን ቀጥለንበታል፡፡ ወቅታዊ መረጃንም እንዲሁ
✞
~ ለመዳን ምን ያስፈልጋል? ማመን ብቻ በቂ ነውን?
@And_Haymanot
✞
~አባታችን ሆይ በሚለው ፀሎት ላይ የተጨመረው ሥህተት ነው?
@And_Haymanot
✞
~ የቅዱሳን ምልጃ በአፀደ ነፍስ
@And_Haymanot
✞
~ ድንግል ማርያም የአለም ቤዛ አትባልም ለሚሉ
@And_Haymanot
✞
~ለመስቀል ሥግደት ይገባልን?
@And_Haymanot
✞
~ በአቡነ ተክለሃይማኖት ገድል ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች
@And_Haymanot
✞
~ክርስትና ማስቀደስ ሳይሆን መቀደስ ነው ለሚሉ
@And_Haymanot
✞
~በህፃናት ጥምቀት ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች
@And_Haymanot
✞
~እመቤታችን ሌሎች ልጆች አሏት ለሚሉ
@And_Haymanot
✞
~ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም
@And_Haymanot
✞
~ ሃይማኖት አያሥፈልግም ፣አያድንም፣አይወረሥም ለሚሉ
@And_Haymanot
✞
~ አይኔን ጨፍኜ ብፀልይስ?
@And_Haymanot
✞
~ ተአምሯን የሰማ ስጋወደሙን እንደተቀበለ ይሆንለታል
@And_Haymanot
✞
~ቅዱሳን ስዕላትና ጣዖት
@And_Haymanot
✞
~አዋልድ መፅሐፍት በመፅሐፍ ቅዱስ
@And_Haymanot
✞
እነዚህና ሌሎች ምላሾችን ያገኙበታል
ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ
#ኦርቶዶክሳዊ_ምላሾች_እና_መረጃ_ብቻ_የሚቀርቡበት
👇👇👇
✍ አንድ ሃይማኖት
`ተዋህዶ´´´
@And_Haymanot
JOIN
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~Share~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
~~~JoIN~~~
@And_Haymanot
@And_Haymanot
፩ ሃይማኖት
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት
@And_Haymanot
የአበው ሃይማኖት አትታደስም፡፡
††† “የመድኃኔ ዓለም ጥሪ” - ቅ.ዮሐንስ አፈወርቅ መልእክተ ጳውሎስ /ሮሜ.8፡31-39/ ሲተረጕም ከተናገረው †††
“ልጆቼ! በድህነቴ ላይ ቸርነትን አድርጉልኝ፡፡ በዚህስ አልችልም ካላችሁ እሺ በቁስሌ ላይ ዘይትን አፍሱልኝ፡፡ አሁንም ይህን ማድረግ ካልቻላችሁ ወደ እኔ ጠጋ በሉና አናግሩኝ፡፡ እናንተን ማየት፣ ከእናንተ ጋር መጨዋወት ይናፍቀኛልና፡፡
በገዛ ደሜ የገዛኋችሁ ልጆቼ! ከባድ ነገር እኮ አልለመንኳችሁም፡፡ እኔ የምፈልገው ትንሽ ዳቦ፣ ጊዜአዊ ማደርያ፣ እንዲሁም የሚያጽናኑ ቃላትን ብቻ ነው፡፡ “ይህ ሁሉ ማድረጌ ምን ይጠቅመኛል?” ካላችሁ ስለ ምሰጣችሁን ርስት መንግሥተ ሰማያት ብላችሁ አድርጉት፡፡ አሁንም ልባችሁ አልተነካምን? ስለ መንግሥተ ሰማያት አታድርጉት፤ ግን ደግሞ ስለ ሰብአዊ ርኅራኄ ይህን አድርጉልኝ፡፡ የእኔን መራቆት የሚያሳዝናችሁ በቀራንዮ አደባባይ ስለ እናንተ ብዬ የተራቆትኩት ብቻ ነውን? ታድያ አሁንም ‘ኮ በደጃችሁ ላይ ተጥዬ ዕራቆቴን ነኝ፡፡ ለምን አላዘናችሁልኝም? የታሰርኩት በቀራንዮ ብቻ ነውን? አይደለም፡፡ ታድያ እንደምን አታዝኑልኝም?
የማፈቅራችሁ ልጆቼ! በመስቀል ላይ ተሰቅዬ ሳለሁ “ተጠማሁ” እንዳለኩ ዛሬስ ስለ እናንተ ብዬ ደጋግሜ ይህን ቃል አልተናገርኩምን? ጕሮሮዬ ደርቆ ስለምን ትንሽ እንኳ አላሳዝናችሁም? ስለምንስ ይህ ሁሉ ፍቅር ስለ እናንተ መሆኑን ትዘነጉብኛላችሁ? የምለምናችሁ እናንተን ባለጸጋ ለማድረግ አይደለምን? ይህችን ትንሽ ቸርነት ስላደረጋችሁልኝ በዐይን ያልታየች፣ በጀሮ ያልተሰማች፣ በሰውም አእምሮ ያልታሰበች ርስት መንግሥተ ሰማያት እንድታገኙ ብዬ አይደለምን? ስለ እናንተ ብዬ ደሀ የሆንኩት ያኔ በመዋዕለ ሥጋዌዬ ብቻ እንደሆነ አታስቡ ልጆቼ! ዛሬም ቢሆን በደጃችሁ የተጣልኩት ስለ እናንተ ጥቅም እንደሆነ ተረዱልኝ፡፡ ከባድ ነገር ‘ኮ አልለመንኳችሁም፡፡ እስር ቤት መጥታችሁ ጠይቁኝ እንጂ አስፈቱኝ አላልኳችሁም፡፡ ታምሜ ጠይቁኝ እንጂ ፈውሱኝ አላልኳችሁም፡፡ ከጠየቃችሁኝ ብቻ በቂዬ ነው፡፡ እስኪ ልጠይቃችሁና እናንተም መልሱልኝ! በዚያ በአስፈሪው ቀን ስመጣ “ኑ እናንተ የአባቴ ብሩካን” የሚለውን ቃሌ መስማት አትፈልጉምን? ዛሬ የሰጣችሁኝ ሁሉ የምረሳ ይመስላችኋልን? ያኔ በክብር ስመጣ ከእልፍ ወለዱ ጋር እንድሰጣችሁ አትሹምን?
የማፈቅራችሁ ልጆቼ! ከደጃችሁ ተጥዬ የምለምናችሁ፣ ከበራችሁ ላይ ቆሜ ማደርያን የምጠይቃችሁ፣ እጄን ዘርግቼ እናንተን እናንተን የማየው ያኔ ትሉ ወደማይጠፋው እሳቱ ወደማያንቀላፋው እሳት እንዳትሄዱብኝ ብዬ ነው፡፡ ታድያ ይህን ለምን አትረዱልኝ ልጆቼ? ስለምን እንዳስቸገርኳችሁ ታስባላችሁ? ለእናንተ ጥቅም እንደሆነ እንዳትረዱ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው? ከእናንተ ጋር ቁጭ ብዬ ልብላ ስላችሁ ስለምን ትገፈትሩኛለችሁ? ይህን ያህል ቸርነት አድርጌላችሁ ሳለሁስ ስለምን በግልምጫ አያችሁኝ? ይህን ያህል መውደድ ወድጃችሁ ሳለሁ ስለምን በቅጡ ልታነጋገግሩኝ አልወደዳችሁም? ከአዳም ጀምሮ ዓለም እስኪያልፍ ድረስ ያለው ሕዝብ ሁሉ በአንድ አደባባይ ላይ ቆሞ፣ እልፍ አእላፍ መላእክት በዙርያዬ ረበው “ይህ/ ይህቺ ልጅ ወዳጄ ነው/ ናት፤ በመሆኑም በታላቅ ክብርና ዕልልታ አጅባችሁ ወደ ዘለዓለም ደስታዋ አግቡት/ አግቧት” የሚለውን ፍርዴ አትናፍቁምን?
ልጆቼ! እኔን ላለማየት ስለምን ፊታችሁን ትሸፍናላችሁ? ስለምን ታፍራላችሁ? እኔ ሳላፍርባችሁ ስለምን እናንተ አፈራችሁ? ልጆቼ! ልባችሁ እንደተነካ አውቃለሁ፡፡ ነገር ግን ስሜት ብቻ አይሁን፡፡ ከንፈራችሁን ብቻ አትምጠጡብኝ፡፡ ከእናንተ የምፈልገው አንዲት ነገር ብቻ ነው፡፡ ከላይ የጠየቅኳችሁን ነገሮች ወደ ተግባር ቀይሯቸው፡፡ ለማይጠቅማችሁ ነገር አብዝታችሁ እየሮጣችሁ ለሚጠቅማችሁ ነገር አትስነፉ፡፡ “እኔኮ ሥጋ ለባሽ ነኝ፤ ይህን እንደምን እችላለሁ?” አትበሉኝ፡፡ አውቃለሁ! ነገር ግን ፈቃዳችሁን ብቻ ስጡኝ እንጂ እኔ ራሴ አደርግላችኋለሁ፡፡ “ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም” ብዬ ያስተማርኳችሁን ቃል ረሳችሁትን? /ዮሐ.15፡5/፡፡ እንግዲያውስ ከእናንተ የምፈልገው ፈቃዳችሁን ነው፡፡ አሁን ካላችሁበት ቦታ ተንቀሳቅሳችሁ ወጣ ስትሉ ታገኙኛላችሁ፡፡
አናግሩኝ! አፍቃሪያችሁ መድኃኔዓለም ነኝ፡፡”
ሼር አድርጕት
በ ገብረ እግዚአብሔር ኪደ

"የምስራች የምስራች የምስራች"
+++"በሒጃቢ/ኒቃቢ ውስጥ የፈነጠቀ የመዳን ሕይወት"+++
" ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል። በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል።ከእስራኤልም ልጆች ብዙዎችን ወደ ጌታ ወደ አምላካቸው ይመልሳል " ሉቃ.1፡14
ከዚህ በላይ ትልቅ መንፈሳዊ ተልዕኮ የለም። የሰው መዳን። የሸንኮራው ቅዱስ ዮሐንስ ድንቅ ተአምር።
ላዛሬ የአንዲት እህታችንን ታሪክ እንድትነግረን እናድርግ እና እግዚአብሔርን እናመስግን።
እህታችን ቀጥይ.......
ሃይማኖቴ "ወልድ ፍጡር፣ ቤተክርስቲያን ድንጋይ ናት" ሎቱ ስበሐት ። ከሚሉ አሕዛብ ወገን ነበርኩ የምትለዋ እህታችን መኖሪያዋ በመዲናችን አዲስ አበባ ነው ። ክርስቲያን የሚባል አልወድም፣ ፍጹም ጥላቻንም የተሞላው ነበርኩ። አምላኬን ያስደሰትኩ መስሎኝ አንድ አብሮ አደግ ክርስቲያን ጓደኛ አለችኝ። ብሰድባት ብተፋባትም ጉዳይዋ አይደለም ኣትቀየመኝም። ቅዱስ ዮሐንስን በጣም ትወደዋለች።
እኔ በስኳር በሽታ ምክንያት አንድ እግሬ በጋንግሪን (የተወሰነ አካል መሞት) እንዲቆረጥ ሐኪም ወሰነ። ያች ጓደኛዬ ግን የዮሐንስ ጸበልን ቤቴ አመጥታ ሰጠችኝ። ተቀብያት ከፊቷ ይህ እኮ "ውሐ" ነው ተረት አታውሪ ብዬ ስደፋው የጸበል ዕቃውን የያዘ እጄ ሰለለ ሽባ ሆነ፤ ደነገጥኩኝ። የጥፋተኝነት ስሜት ተሰማኝ። አይዞሽ ምልክት ነው መጥምቁ ያማልድሻል አለችኝ። "ኦፕራሲዮኑን ተይው አንቺ ካልዳንሽ እኔ ሃይማኖቴን እቀይራለው" ስትል ቤተሰቤ በሃሳብ ለሁለት ተከፈለ። እግሬ በአስቸኳይ ይቆረጥ ተብሏል። እግሬም ቁስሉ ሽታ አመጣ። በዚያ ላይ በሃይማኖቴ፣ ቤተሰቤ ሁሉ በአይነ ርግብ ተሸፍኖ የሚሄድ ነው። መገላለጥ የለም፤ "እዛ ብትሔጂ እንረግምሻለን" አሉኝ። በመጨረሻ ውሳኔ የኔ ሆነና ከሶስት ቤተሰብና፣ ከዚህችው ወዳጄ ጋራ ሸንኮራ ሄድን። ወደ ጸበሉ መውረድ አልቻልኩም አምጥተው አጠመቁኝ። ቁስሉ እንደቅርፊት ወደቀ። እንደውም ጸበሉን የደፋሁበት እጄ ዳነ። የምን መቆረጥ የምን ጋንግሪን።
የሕመሜም ምክንያት የነበረው 23 አመት ያሰቃየኝ ስኳሩም ዳነ። አብራኝ የሄደች አንድዋም ቤተሰቤ በፍንጢጣ ኪንታሮት ትሰቃይ ነበር የባህል መድሐኒት ወስዳ ጽኑ ህመም ላይ ነበረች እርስምዋ ዳነች።በሰማዕትነት ለአምላኩ ምስክር የሆነው መጥምቁ ዮሐንስ ከአምላክ አማልደህ ካዳንከኝ ጥላ በሬ ላምጣ አልልም አንተ ምስክር ለሆንክለት “በክርስቲያን አምላክ በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለው” ብዬ ነበር።
ይህም ድኜ ለስዕለቴ በቃው ከስምንት ቤተሰቤ ጋር ሃብተ ወልድና ስመ ክርስትና ተቀበልኩኝ። ትለናለች።
እህተ ዮሐንስ፤ፍቅርተ ዮሐንስ፤ወለተ ብርሐን፤ተጠምቀ መድህን፤ክፍለ ዮሐንስ፤ገብረ ዮሐንስ፤ወልደ ዮሐንስ፤አርከ ዮሐንስ ተብለን የቀራኒዮ ቤዛ ወደ አብ ወልደ ማርያም ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢይ ሳይሆን አምላክ እንደሆነ አምነን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ተጠምቀናል።
የቅዱስ ዮሐንስም ተአምር ግን ድሮ ነው የጀመረው ጎረቤቴ ዝክሩን ስታደርግ አትጥሪኝ እላት ነበር። ዝክሩንም አልበላም ጣኦት አምላኪ አድርጌ ነው የምቆጥራት። የክርስቲያኖች አምላክም ብዙ ነበር የሚመስለኝ። አወይ አለማወቅ በድብቅ ግን ዝክሩን በልጆች ስም አስመጥቼ እበላ ነበር።ይጣፍጠኛል ለካ በስተመጨረሻው የሕይወት እንጀራን ስጋ ወደሙ ሊያበላኝ ኖሯል እንዲያ የጣፈጠኝ፤ ትላለች እህታችን በጥምቀቱ ስነ ስርአት በዓይኔ በአካል ተገኝቼ በከተማችን በሚገኝ አንድ አጥቢያ ተከታትያለው ይለናል አንተነህ ሐይሌ።
እኛ የእምነት አቃቂር ስናወጣ ጥቅስ ስናገላብጥ የዛሬ 2000 አመት አንገቱ የተቆረጠው መጥምቁ ዮሐንስ ስንት የጠፋውን መንጋ ጥቅስ ሳይጠቅስ ቃላት ሳያዥጎደጉድ በፍቅሩ አስሮ በምልጃው ጠብቆ ለጌታው ምርኮን አስገባ። ይህን ያደረገ የመጥምቁ አምላክ ክብር ይግባው ዮሐንስ ነቢይ ሰማዕት እኛንም ያማልደን አሜን። ክርስትና ስማቸውን ይዘን በጸሎት እናግዛቸው። የፌስ ቡክ ኮመንት ጸሎት አይሆንም።
ከአንተነህ ኃይሌ ገጽ ተገኝቶ ጥቂት እርማት የተደረገበት የእውነት ምስክርነት። ወደፊት ግለሰቦቹ አነጋግረን የበለጠ መረጃ ለማድረስ እሞክራለሁ። “ እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።”ሉቃ 15:7
መ/ር ንዋይ ካሳሁን
መስከረም 2010 ዓ.ም.
አንድ ሃይማኖት
#ኦርቶዶክሳዊ_ምላሾች_እና_መረጃ