የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አሜሪካን አገር ከሚገኘው ወርድ ኦፍ ላይፍ አሴምብሊስ ኦፍ ጋድ ቤተክርስቲያ ጋር በመተባበር 213 የቤተክርስቲያን መሪዎች ለውጣዊ አመራር (transformational leadership) በሚል ርእስ ስልጠና በመስጠት ላይ ነው:: ስልጠናው የቤተክርስትያን መሪዎች እግዚአብሔር የሰጣቸውን የመሪነት ፀጋ በእውቀት በታገዘ ማንነት ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ የሚያስታጥቅ ሲሆን ለሁለት ቀናት መጋቢት 10-11 2017 ዓ.ም. በሳሮ ማሪያ ሆቴል የሚሰጥ ይሆናል::
👍20❤6🙏1
#የወንጌል_አርበኛ_አባባ_ባንጫ_ያያ_ወደ_አገለገሉት_ጌታ_በክብር_ተሰብስበዋል።
የወንጌል አርበኛ የነበሩት አባባ ባንጫ ያያ "ቃለ ሕይወት" የሚለውን ስያሜ የሰጡ እና አባባ ባንጫ ያያ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የመጀመሪያ ዋና ፕረዝዳንትም ነበሩ።
አባባ ባንጫ የተወለዱት በዎላይታ ዞን ዳሞት ጋሌ ወረዳ ሞኮኒሳ ወይጌ ቀበሌ ነበር። ወንጌል ወደ ዎላይታ በ1919 ዓ.ም ሲገባ እርሳቸው የ 32 ዓመት ወጣት ነበሩ።
አባባ ባንጫ ያያ "ቃለ ሕይወት" የሚለውን ስያሜ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰጥተዋል።እንዲሁም "ወልድ ያለው ሕይወት አለው" የሚለዉ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን መሪቃል በተከፈተ መጽሐፍ ላይ "logo" ወይም አርማ እንዲሠራ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀሳብ የሰጡም ናቸው።
አባባ ባንጫ በዎላይታ ቀጣና የጫራቄን ክፍለ ማህበርን ከ 40 ዓመታት በላይ በዋና ጸሐፊነት አገልግለዋል።
ከእርሳቸው በኋላ ተጽዕኖ ፈጣሪ መሆን የቻሉ የወንጌል አርበኛ አባቶች እነ ሾንጋንና ዳልኬ የመሳሰሉትን የሰበኩ እና የጠመቁም ነበሩ።
የክርስቶስን ወንጌል ከዎላይታ ውጭ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ዞረው ሰብከዋል።በኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ/ያን የበላይ ጠባቂ ሆኖ ሌሎች በእርሱ ስር እንዲተዳደሩ የወጣውን አዋጅ የተቃወሙ ጀግና አባት ነበሩ።
በዚህም ምክንያት በቀዳማዊ ኃይሌ ስላሴ ዘመነ መንግሥት ታስረዋል፣ ተገርፈዋል፣ ተንገላተዋል። አባባ ባንጫ ያያ በፖለቲካውም ዘርፍ በመሳተፍ የቀድሞ ዎላይታ አውራጃን መርተዋል።አባባ ባንጫ በተወለዱ በ 137 ዓመታቸው ወደ አገለገሉት ጌታ በክብር ተሰብስበዋል።
የዝግጅት ክፍላችን እግዚአብሔር ለመላው ለኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተሰቦች እና ለዎላይታ ቀጣና አገልጋዮች እንድሁም ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን ይመኛል ።

❤43👍13😢4🔥1
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስልበጅማ ዞን ሰጠማ ወረዳ ጋቲራ ከተማ በመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን እና በአፋር ክልል አዋሽ ዙሪያ ቃለ ሕይወትአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት እናሌሎች ወቅታቂ ጉዳዮችን በተመለከተ መግለጫ እየሰጠ ነው
👍17❤3🔥1
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስልበጅማ ዞን ሰጠማ ወረዳ ጋቲራ ከተማ በመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን እና በአፋር ክልል አዋሽ ዙሪያ ቃለ ሕይወትአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት እናሌሎች ወቅታቂ ጉዳዮችን በተመለከተ የተስጠ መግለጫ
👍26👎2🔥2🙏2
👍75🔥30👎28❤22🙏9😱5
#ልዩ_የኢየሱስ_ክርስቶስ_የትንሣኤ_መታሰቢያ_በዓል
#ሚያዝያ_5 | እሁድ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
#አድራሻ_ቤዛ_ኢንተርናሽናል_ቸርች_ጥራት_ደረጃ_ባለስልጣን_ፊት_ለፊት_ከቃል_ ሕንፃ_ጀርባ
#አዘጋጅ_የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተክርስቲያናት_ካውንስል
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :- https://www.tiktok.com/@evangelical_tv
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!

👍15❤1
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል_
#ልዩ_የትንሳኤን_በዓል_ፕሮግራም_በቤዛ_ኢንተርናሽናል_ቤተክርስቲያን_ተከበረ።
#ሙሉ_ፕሮግራሙን_በኢቫንጀሊካል_ቲቪ_የበአል_ቀን_ይከታተሉ...

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.