አየህ ይች ሀገር ህዝብ አላት! ሰው ግን የላትም! እንጨት ብቻውን ቆሞ ቤትገ አይሰራም! ማገር ያስፈልገዋል፡፡ ህዝብም ብቻውን ሀገር አይሆንም፡፡ አንድነትን የሚጠብቁ ካስማዎች ያስፈልጉታል፡፡ የዚች ሀገር ካስማዎች እነ ቴዎድሮስ፣ እነ ሚኒሊክ አሁን የሉም፡፡ አንተ እነሱን መሆን አትችልም? ራዕያቸውን ብትጋራ ግን እነሱን ትተካቸዋለህ፡፡ እነሱን ለመተካት ደግሞ ግዴታ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት መሆን አይጠበቅብህም!.......››
---------------------------------------
(ቃለ ዲዲሞስ፣ ዴርቶጋዳ)
@yismakeworku
---------------------------------------
(ቃለ ዲዲሞስ፣ ዴርቶጋዳ)
@yismakeworku
‹‹……………ተው ብዬህ አልነበረም?......ክፉ ቀን ማለፊያ
ጥበብን አልገርሁህም ነበር?.........ክፉ ቀንን በጥበብ
ከማለፍ በላይ ጥበብ የለም! ይች ደም መላስ የለመደች
ሀገር የምትለወጥ መስሎሃል!
#ቴዎድሮስን በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#ገብርዬን በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#ሚኒሊክ ደከመላት፣ አልተለወጠችም፡፡
#ፋሲልን በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#አሉላን በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#አንተንም በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#የበላይን ደም ጠጣች፣ ይኸው አልተለወጠችም፡፡
ስንት ጀግኖች ሞቱላት፣ አ ል ተ ለ ወ ጠ ች ም፡፡
አልነገርኩህም?….አልነገርኩህም?…አልነገርኩህም?
አትሰማም! አትሰማማ!
ተው እያልኩህ ሞትህ!......ሞ ት ህ!
…….>>
@yismakeworku ቃለ ዲዲሞስ፥ ዴርቶጋዳ
ጥበብን አልገርሁህም ነበር?.........ክፉ ቀንን በጥበብ
ከማለፍ በላይ ጥበብ የለም! ይች ደም መላስ የለመደች
ሀገር የምትለወጥ መስሎሃል!
#ቴዎድሮስን በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#ገብርዬን በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#ሚኒሊክ ደከመላት፣ አልተለወጠችም፡፡
#ፋሲልን በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#አሉላን በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#አንተንም በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#የበላይን ደም ጠጣች፣ ይኸው አልተለወጠችም፡፡
ስንት ጀግኖች ሞቱላት፣ አ ል ተ ለ ወ ጠ ች ም፡፡
አልነገርኩህም?….አልነገርኩህም?…አልነገርኩህም?
አትሰማም! አትሰማማ!
ተው እያልኩህ ሞትህ!......ሞ ት ህ!
…….>>
@yismakeworku ቃለ ዲዲሞስ፥ ዴርቶጋዳ
Yismake Worku via @like
እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ፍልሰታ ወዳጆቼ !
ፍልሰታ የሚለውን ቃል ትርጉም ስናነሣ ፈለሰ ከሚለው
የግዕዝ ግስ የወጣ /የተገኘ/ሲሆን በጥሬ ትርጉሙ
ከምድር ከመቃብር መለየት፣ ማረግ፤ ወደ ላይመውጣት
የሚለውን ትርጉም ያመለክታል፡፡
በዚህ መሰረት ጾመ ፍልሰታ በአጠቃላይ የእመቤታችን
ድንግል ማርያም የሥጋዋን ከመቃብር መለየትና ወደ ገነት
ማረጉን የሚያመለክት ሲሆን ቅድስት ቤተክርስቲያን
ምዕመናን እንዲጾሙት ከምታዘው አጽዋም አንዱና
ለዓመቱ ደግሞ የመጨረሻው ጾም ነው፡፡
ይህ ጾመ ፍልሰታ በሌላ አጠራሩ ጾመ ማርያምም በመባል
ይታወቃል፡፡ በዚህ ወቅት በብዛት የሚወሳው /
የሚነገረው/ቃለ እግዚአብሔር በአብዛኛው ከእመቤታችን
ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር የተያያዘ በመሆኑና የእርስዋ
የሥጋዋ ፍልሰት መታሰቢያ በመሆኑ ጾመ ማርያም ተባለ፡፡
መልካም የፃም ወቅት ይሁንልን!
ፍልሰታ የሚለውን ቃል ትርጉም ስናነሣ ፈለሰ ከሚለው
የግዕዝ ግስ የወጣ /የተገኘ/ሲሆን በጥሬ ትርጉሙ
ከምድር ከመቃብር መለየት፣ ማረግ፤ ወደ ላይመውጣት
የሚለውን ትርጉም ያመለክታል፡፡
በዚህ መሰረት ጾመ ፍልሰታ በአጠቃላይ የእመቤታችን
ድንግል ማርያም የሥጋዋን ከመቃብር መለየትና ወደ ገነት
ማረጉን የሚያመለክት ሲሆን ቅድስት ቤተክርስቲያን
ምዕመናን እንዲጾሙት ከምታዘው አጽዋም አንዱና
ለዓመቱ ደግሞ የመጨረሻው ጾም ነው፡፡
ይህ ጾመ ፍልሰታ በሌላ አጠራሩ ጾመ ማርያምም በመባል
ይታወቃል፡፡ በዚህ ወቅት በብዛት የሚወሳው /
የሚነገረው/ቃለ እግዚአብሔር በአብዛኛው ከእመቤታችን
ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር የተያያዘ በመሆኑና የእርስዋ
የሥጋዋ ፍልሰት መታሰቢያ በመሆኑ ጾመ ማርያም ተባለ፡፡
መልካም የፃም ወቅት ይሁንልን!
ውለታው አለብኝና አሁንም አሁንም እየለጠፍኩ
ካሰለቸሁ ይቅርታ። ውለታ ሲኖርብህ በተዘዋዋሪ ብድር
አለብህ ማለት ነው። የተበደርከውን ለመመለስ ከሌለ
ሰው ልትበደር ትችላለህ። እኔም የሱን ሳቅ ለመመለስ
ከእናንተ ሳቅ ልበደር።
.
የእንግሊዘኛ ቋንቋን እጅግ በቀላሉ እና በግልፅ
እንዲሁም የሞባይል ካርድና ሌሎች ሽልማቶች
እየተሸለሙ መማማር ይፈልጋሉ!? አውንታ ከሆነ
መልሳችሁ የምፅፍላችሁን የቴሌግራም አድራሻ
ተቀላቀሉ። በቋንቋ አንድ ድረጃ ከፍ ማለታችሁ አይቀሬ
ነው።
አድራሻ👉🏽 https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEz1L5EX2Ip3StgxBQ

👍1
የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ለሆናችሁ ወዳጆቼ፤ቤተሰቦቼ እንዲሁም ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን መልካም የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ኢድ ሙባረክ።
@yismakeworku
@yismakeworku
ፈጣሪ ይመስገን፡፡ እንደገና ከተወለድኩ፣ ሦስት ዓመቴን ያዝኩ፡፡ ለዚህም ሁሉንም ዴርቶጋዳ ያጠቃለለ መጽሐፍ ታትሟል፡፡ ዱባይ እና እስራኤል ሀገራትም ለማስመረቅ እየተዘጋጁ ነው፡፡ አንድዬ ይመስገን፡፡
@yismakeworku
@yismakeworku
@yismakeworku
@yismakeworku
ይህ የምወደው ፎቶዬ ነው!!!
በውቀቱ ስዩምም አንድ ግጥሙ ጋር እንዲህ የምትል ጠንካራ ስንኝ ነበረችው።
".. ከፈጣሪ ይልቅ ፎቶ አንሺ ይራራል
ለጋነታችንን ባለበት ያስቀራል..."
@yismakeworku
በውቀቱ ስዩምም አንድ ግጥሙ ጋር እንዲህ የምትል ጠንካራ ስንኝ ነበረችው።
".. ከፈጣሪ ይልቅ ፎቶ አንሺ ይራራል
ለጋነታችንን ባለበት ያስቀራል..."
@yismakeworku
👍4
Yismake Worku via @like
እጄን በላኝ፡፡ ለዛም ይህን ሀሳቤን ፌዝ ቡክ ላይ መፃፍ አማረኝ፡፡ ባልፅፍ ጥሩ ነበር፡፡ ነገር ግን ዛሬ በተከበረው ቀን ላይ ሀሳብ አለኝ፡፡
የኩራት ቀን ተከበረ አሉ፡፡እስከ ዛሬ ኩራት የለንም ለማለት ታስቦ ነው? "የክብር ቀን" ቢባል አይሻልም ነበር? በእርግጥስ ማንም ኢትዮጵያዊ በሀገሩ እንጂ የሚሰቃየው፣ ውጭ ሂዶ ከሆነ እንዲያውም እንደርሱ የሚኮራ የለም፡፡ ይህም አሉታዊ ነው፡፡ በማንም ላይ መኩራት አይቻልም፡፡ "እኛ ኢትዮጵያውያን፣ የራሳችን ቀን መቁጠሪያ አለን፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያን፣ የራሳችን ፊደል አለን፣ እኛ ኢትዮጵያውያን፣ ለመላው ጥቁር አድዋ ላይ በማሸነፍ ነጭ በጥቁር እንደሚሸነፍ ያሳየን ነን" ወዘተርፈ ይላል፡፡ አገላለፁ ሌሎቹን (ነጮቹን) ቢጎዳም ማለት ነው፡፡
ኩራት ሌሎቹን የማጣጣል ስሜት አለው፡፡ እንዲያውም ሲያድግ ትዕቢት ይሆናል፡፡ በሌሎች ላይ የመኩራት ነገር አያዋጣም፡፡ እንደዚህ እያላችሁ መንግሥትን አታሳስቱ፡፡ ባለ ፕሮፖዛሎች፡፡ ሌሎቹን አዳምጡ፡፡ ስሜቱ ይገባኛል እንዴት እንደዚህ እንዳላችሁ፡፡ እንደዚህ አይነት ስታስቡ ቃላት መምረጥ አለባችሁ፡፡ታላላቆቹን አማክሩ፡፡
በሌሎች ላይ መኩራት ለምን አስፈለገ? በጎረቤት ሀገሮች ላይ ነው የምንኮራው? ከኬንያ እንደሁ፣ በኢኮኖሚ እርሷ ላይ ለመድረስ አርባ አመት መስራት አለብን፡፡ ከደቡብ ሱዳን እንደሁ እነርሱ ስላላወቁበት እየተጋጩ እንጂ ጥለውን ሄደዋል-በነዳጅ፡፡ እንዲያውም መንግሥት አልባ ከሆኑት ሶማሌች እኛ መንግሥት ኑሮን እንኳ አንሻልም፡፡በማን ላይ ነው የምንኮራው?
ኩራት ሲያድግ፣ ትምክህት ይሆናል፡፡ ቀኑ ለመከበር ሳይበቃ ቀርቶ አይደለም፡፡ ቀን ስናከብር ግን መጠዬቅ አለብን፡፡ አዋቂዎችን፡፡ የብዙ እዩኝ እዩኝ የማይሉ አዋቂዎች ሀገር ናት -ኢትዮጵያ፡፡ ጥንትም ዛሬም፡፡ እዩልኝ እዩልኝ የሚል ማንነት ነው እንጂ ቀን አልተከበረም፡፡
ቀኑን አታዋርዱት፡፡ "እንከባበር" ቢባል ጥሩ ነበር፡፡ እርስ በእራሳችን ነው እንጂ የማንከባበረው ማንም ጥቁር ይሁን ነጭ እኛን ሳያከብረን ቀርቶ አያውቅም፡፡ ከዛም የኢትዮጵያን ቅርሶች ማሳየት ይቻል ነበር፡፡ እያሰባችሁ ተራመዱ፡፡ አዋቂዎቹን ጠይቁ፡፡

ከአንድ ግድግዳ ላይ ያነበብኩት ነገር እንዲህ ይላል፡፡
"ዓለም፣ ጊዜን ይፈራታል፡፡
ጊዜ፣ ደግሞ ታሪክን ይፈራታል፡፡ ታሪክ፣ ደግሞ
ኢትዮጵያን ይፈራታል፡፡"
ታሪክ እንኳ በሚፈራት እጅግ ጥንታዊት ኢትዮጵያ
ስለተወለድኩ፣ ደስ እያለኝ ጋበዝኳችሁ፡፡ ሌሎች በተረት
እንሚኖሩ አስቡና ደስታችሁን እያጣጣማችሁ፣ መልካም
አዲስ አመት እየተመኛችሁ፣ ይንጋ፡፡ ካልነጋችሁ
አይነጋም፡፡ ንጋት ያለው አእምሮአችሁ ውስጥ ነው፡፡
ብዙ ለውጥ የምናመጣበት አመት ያድርግልን፡፡
@yismakeworku
"ዓለም፣ ጊዜን ይፈራታል፡፡
ጊዜ፣ ደግሞ ታሪክን ይፈራታል፡፡ ታሪክ፣ ደግሞ
ኢትዮጵያን ይፈራታል፡፡"
ታሪክ እንኳ በሚፈራት እጅግ ጥንታዊት ኢትዮጵያ
ስለተወለድኩ፣ ደስ እያለኝ ጋበዝኳችሁ፡፡ ሌሎች በተረት
እንሚኖሩ አስቡና ደስታችሁን እያጣጣማችሁ፣ መልካም
አዲስ አመት እየተመኛችሁ፣ ይንጋ፡፡ ካልነጋችሁ
አይነጋም፡፡ ንጋት ያለው አእምሮአችሁ ውስጥ ነው፡፡
ብዙ ለውጥ የምናመጣበት አመት ያድርግልን፡፡
@yismakeworku
👍2