#Update #SEPDM #Sidama
ኤልያስ መሰረት እንደዘገበው⬇️
አሁን በደረሰኝ መረጃ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) እስከ ትናንት ምሽት በሲዳማ ሪፈረንደም ዙርያ ሲመክር ቆይቶ ነበር። የደቡብ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ በስልክ እንደነገሩኝ ዛሬ እስከ እኩለ- ቀን ድረስ በተወሰኑ ጉዳዮች ዙርያ መግለጫ ይሰጣል።
"መግለጫው አሁን በክልሉ ያለውን ሁኔታ የሚያረጋጋ ነው። ዝርዝሩን ከመግለጫው ታገኘዋለህ። አሁን ወደዛው እየሄድኩ ነው" ብለውኛል።
@YeneTube @FikerAssefa

"የሲዳማ ዞን ም/ቤትና የደቡብ ክልል ም/ቤት በሕገ-መንግስቱ መሰረት የወሰኑትን ዉሳኔ ጉዳዩ የሚመለከታቸዉ አካላት ሰላማዊና አግባብ ባለዉ መንገድ ተግባራዊ ከማድረግ ዉጪ ወደ ግጭት የሚያመራ እርምጃ ከመዉሰድ እንዲቆጠቡ" #Sidama #Oromo
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር
@YeneTube @FikerAssefa
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር
@YeneTube @FikerAssefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Breaking News #Sidama
"የሲዳማ ብሄር በክልል መደራጃትን አስመልክቶ ምርጫ ቦርድ ያስቀመጠው አካሄድ ተግባራዊ ይደረጋል" አቶ ሚሊየን ማትዮስ
#Share ላልሰማ አሰሙ
@YeneTube @FikerAssefa
"የሲዳማ ብሄር በክልል መደራጃትን አስመልክቶ ምርጫ ቦርድ ያስቀመጠው አካሄድ ተግባራዊ ይደረጋል" አቶ ሚሊየን ማትዮስ
#Share ላልሰማ አሰሙ
@YeneTube @FikerAssefa
Breaking!!
Sidama Media Network (#SMN) reported #SNNPRS high court in #Hawassa city ruled the release of 9 suspects including its leaders Getahun Deguye & his deputy Tariku Lemma on a 50,000 bail each. The 2 were detained in mid-July accused of taking part in violence in #Sidama.
The other seven are members of the youth group called "Ejjeettoo". They are, Belay Balguda, Faasika Leggese, Leggese Hankarso, Gennaale Gaarimo, Mellese Aggaaro, Girma Qarre and Asinaaqe Aseffa. Each of them will post a 50,000 birr bail to be released, #SMN said. #Ethiopia
Via:- Addis Standard

#Sidama
ህዝበ ውሳኔውን መሠረት ያደረጉ ቅድመ ዝግጅቶችን የገመገመ ጉባኤ ተካሄደ፡፡
የሲዳማ ብሄር ክልል ሆኖ የመደራጀትን ጥያቄ ተከትሎ በመጪው ወር በመላው የሲዳማ ዞን በሚካሄደው ህዝበ ውሣኔ ላይ የዞኑ ዋና ከተማ በሆነችው የሀዋሳ ከተማ እስከታችኛው መዋቅር ድረስ ሲካሄዱ የነበሩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በከተማው ከፍተኛ አመራር አባላት ተገምግመዋል፡፡
ጉባኤው ሌሎች የመልካም አስተዳደር ስራዎችንም የገመገመ ሲሆን በዚህና በሪፈረንደም ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መልካም የሚባሉ አፈፃፀም እንደተመዘገቡ ተመላክቷል፡፡
በጉባኤው የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በተመለከተ የስምንቱም ክ/ከተሞች እቅድ ክንውን ሪፖርት በየክ/ከተማ አስተዳዳሪዎች የቀረበ ሲሆን በዚህም ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡
ተጨማሪ ለማንበብ ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-10-31-3

የወላይታ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚቴ Wolayta Committee Human Rights (WCHR) ለኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የላከውን ደብዳቤ ቅጅ ለአዲስ ዘይቤ ዝግጅት ክፍል ልኳል፡፡ በቅርቡ የሚካሄደውን ህዝበ ውሳኔ ተከተሎ የሚታዩ ኢ-ሕገ መንግስታዊ አካሄዶች፣ በወላይታ ዞን የሚገኙ ሕገ ወጥ የሲዳማ መራጮች ምዝገባ እና የኤጄቶ ማስፈራሪያ እንዳሳሰበው በዚሁ ደብዳቤ አስረድቷል፡፡ ሙሉ ደብዳቤውን ከስር አያይዘነዋል፡፡
https://telegra.ph/SIDAMA-REFERENDUM-CRISIS-11-06