YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
"የሲዳማ ዞን ም/ቤትና የደቡብ ክልል ም/ቤት በሕገ-መንግስቱ መሰረት የወሰኑትን ዉሳኔ ጉዳዩ የሚመለከታቸዉ አካላት ሰላማዊና አግባብ ባለዉ መንገድ ተግባራዊ ከማድረግ ዉጪ ወደ ግጭት የሚያመራ እርምጃ ከመዉሰድ እንዲቆጠቡ" #Sidama #Oromo

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር
@YeneTube @FikerAssefa
አክቲቪስት ጅዋር መሀመድ ከአልጀዚራ ጋር ቃለ ምልልስ እያደረገ ይገኛል መረጃዎች እንደደረሱን ወደ እናንተ እናጋራለን።

ጅዋር መሀመድ #Oromo_First የሚለሁን ስሎጋን ለመጀመርያ ጊዜ በዚህ ጣቢያ ማሰማቱን ይታወሳል።

--ከስፍራው የምትልኩልን አለም አቀፍ ጋዜጠኞች እናመሰግናለን🙏🙏
@YeneTube @Fikerassefa
ከባህር ኃይል ትልቅነት መለኪያዎች አንዱ የሆነው የተዋጊ አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ (Aircraft Carrier) ነው።

እነዚህ ተንሳፋፊ የአየር ማረፊያዎች ጄቶችንና ሄሊኮፕተሮችን በምድር ላይ ወዳለ ማንኛውም ቦታ ያስነሳሉ።የተዋጊ አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ በአየር ላይ የተመሰረቱ አውሮፕላኖችን ለመደገፍ እና ለማሰማራት የተነደፈ፣ በባህር ላይ የሚንቀሳቀስ የአየር ማረፊያ ሆኖ የሚያገለግል የጦር መርከብ ነው።

እነዚህ ግዙፍ መርከቦች ያሏቸው ሃገራትን እና አሜሪካ ከተቀረው አለም ያላትን የባህር እና አየር ሃይል ልዩነት የዳሰስንበትን ዝግጅት በዩትዩብ ገጻችን ላይ ይከታተሉ። ዝግጅታችን ከተመችዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ።

https://youtu.be/CeI0EpJQeGw
22