YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ሰበር ዜና ወይዘሮ ሙፈርያት ከማል የዲኢህድን ሊቀመንበር ሆና ተሾመች።


Breaking: Muferihat Kamil elected as chairman of #SEPDM.

@Yenetube @Fikerassefa
#Update #SEPDM #Sidama

ኤልያስ መሰረት እንደዘገበው⬇️

አሁን በደረሰኝ መረጃ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) እስከ ትናንት ምሽት በሲዳማ ሪፈረንደም ዙርያ ሲመክር ቆይቶ ነበር። የደቡብ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ በስልክ እንደነገሩኝ ዛሬ እስከ እኩለ- ቀን ድረስ በተወሰኑ ጉዳዮች ዙርያ መግለጫ ይሰጣል።

"መግለጫው አሁን በክልሉ ያለውን ሁኔታ የሚያረጋጋ ነው። ዝርዝሩን ከመግለጫው ታገኘዋለህ። አሁን ወደዛው እየሄድኩ ነው" ብለውኛል።

@YeneTube @FikerAssefa