#Morocco #ኮሮና_ቫይረስ_ሞሮኮ_መግባቱ_ታውቋል።
የቻናላችን ቤተሰቦች እነዚህ መረጃዎች በቶሎ የምናደርሳችሁ መደናገጥ እንዲፈጥርባችሁ ሳይሆን ተግቢውን ቅድመ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በማሰብ ስለሆነ መረጃዎችን በምናደርሳችሁ ጊዜ መደናገጥ እንዳይፈጠርባችሁ።
@YeneTube @Fikerassefa

#ኮሮና_ኢትዮጵያ
የኮሮናቫይረስ ያለበት አንድ ጃፓናዊ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ሚኒስትሯ ዛሬ ከሰዓት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት አንድ ከሦስት ቀናት በፊት ከቡርኪናፋሶ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ጃፓናዊ የኮሮናቫይረስ ተገኝቶበታል።
የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ እንዳሉት ጃፓናዊ ትኩሳትና ማሳልን የመሳሰሉ የቫይረሱ ምልክቶችን የሚያሲይ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በለይቶ ማቆያ ውስጥ ይገኛል ብለዋል።
የጤንነቱ ሁኔታም መጥፎ የሚባል አንዳልሆነ ገልፀዋል።
ጃፓናዊው የካቲት 25 ኢትዮጵያ የገባ ሲሆን ከአምስት ቀናት በኋላ የቫይረሱን ምልክት ማሳየት መጀመሩን በመግለጫው ላይ ተጠቅሷል።
ከጃፓናዊው ጋር ንክኪ የነበራቸው ከ25 በላይ ሰዎች ክትትል እየተደረገባቸው መሆኑ ጨምረው ገልፀዋል።
ከዚህ ቀደም ብሎም የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ የሆኑት ኢንጂነር ታከለ ኡማ በትዊተር ገፃቸው ላይ አንድ ጃፓናዊ የኮሮናቫይረስ ተገኝቶበታል ሲሉ አስታውቀው ነበር።
ከንቲባው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች መውሰድ ያለባቸውን ጥንቃቄ በመልዕክታቸው ላይ ጨምረው አስፍረዋል።
በቅርቡ ኢትዮጵያ የነበረና ወደ አሜሪካ የሄደ አሜሪካዊ ኮሮናቫይረስ እንደተገኘበት ተገልጾ እንደነበር ይታወቃል።
ዶ/ር ሊያ ግለሰቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ከየካቲት 9- የካቲት 13 2012 ዓ..ም እንደቆየና በሽታው ይዞታል ተብሎ ሆስፒታል የገባው የካቲት 30 2012 ዓ.ም እንደሆነ ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ ውስጥ ሳለ ከግለሰቡ ጋር ንክኪ አድርገዋል የተባሉ ሰዎች እንደመተመሩና እስካሁን ምንም እንዳልተገኘ ገልጸዋል
ከንቲባው "አንድ ጃፓናዊ የኮሮናቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪና ከአላስፈላጊ ስብሰባዎች አንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ" በማለት ነበር መልዕክታቸውን ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች መልዕክታቸውን አስፍረዋል።
Via:- BBC
@Yenetube @Fikerassefa

ስለ ኮሮና ቫይረስ በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያሉ የተሳሳቱ መረጃዎች
📌ነጭ ሽንኩርት ይከላከለዋል
📌በየ15 ደቂቃ ውሃ መጠጣት ይከላከለዋል
📌ሙቀትና ቅዝቃዜ ይከላከለዋል
እኚን የመሳሰሉ ያልተረጋገጡ ወሬዎች አምኖ እኚን ብቻ መጠቀም የባስ ለቫይረሱ ያጋልጣል።
#ኮሮና_ቫይረሱን ለመከላከል | እጅ መታጠብ | ሰላም አለመባበል | ባልታጠበ እጆህ አይን እና አፊንጫን መነካካት። እኚን በከተገበርን ቫይረሱን መከላከል እንችላለን።

#ኮሮና ካለበት ርቆ ለመገኘት ይህን ተግብሩ
1. አጭር ርቀት ጉዞዎችን በእግር መጏዝ
2. የተጨናነቁ ሰአታትን አሳልፎ መንቀሳቀስ
3. ማንኛውንም ስብሰባ ለጊዜው ብናቆም
4. ከሊፍት ይልቅ ደረጃን መጠቀም
5. የበር እጀታዎችንና የደረጃ ድጋፎችን በባዶ እጅ አለመተሻሸት
#ሼር_Share_
@Yenetube @Fikerassefa
1. አጭር ርቀት ጉዞዎችን በእግር መጏዝ
2. የተጨናነቁ ሰአታትን አሳልፎ መንቀሳቀስ
3. ማንኛውንም ስብሰባ ለጊዜው ብናቆም
4. ከሊፍት ይልቅ ደረጃን መጠቀም
5. የበር እጀታዎችንና የደረጃ ድጋፎችን በባዶ እጅ አለመተሻሸት
#ሼር_Share_
@Yenetube @Fikerassefa
#ኮሮና ህፃናትን ያጠ ቃል?
የኮሮና ቫይረሱ ህጻናትን አያጠቃም በሚል እየተነገረ ያለው የተሳሳተ መረጃ ነው፡፡
ይህ ህጻናትን አያጠቃም የሚለው መረጃ የተሳሳተ መሆኑና ቫይረሱ በሁሉም የእድሜ ክልል ላይ ያለን ሰው እንደሚያጠቃ ባለሙያዎች በመግለጽ ላይ ናቸው፡፡
ለአብነትም በቻይና ከ2 ሺህ በላይ ልጆች እንደተጠቁና አንድ የ14 አመት ልጅም ህይወቱ እንዳለፈ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
በደቡብ አፍሪካም እንዲሁ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች የሆኑ 4 ህጻናት በቫይረሱ እንደተጠቁ ታውቋል ።
ምንም እንኳን ቫይረሱ በዕድሜ የገፉ ሰዎችን በከፍተኛ ደረጃ እያጠቃ ነው ይባል እንጂ ህፃናትም በቫይረሱ በመያዝና ከሞት መትረፍ አለመቻላቸው ከተላያዩ የዜና ምጮች ያገኘናቸው መረጃዎች ጠቁመዋል።
ምንጭ:- ኢቢኤስ አዲስ ነገር

#ኮሮና_ምስራቅ_አፍሪካ
ሶማሊያ ዛሬ 8 የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች እንደሞቱባት ሆርን ዲፕሎማት ዘግቧል፡፡ በተያያዘ፣ ጅቡቲ ዛሬ 12፣ ኬንያ ደሞ 8 በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች እንዳገኙ የቀጠናው ዜና ምንጮች ዘግበዋል፡፡
Via:- Wazema