YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
Audio
መጋቢት 8፣ 2012

በኮሮና ቫይረስ ላይ የህክምና አገልግሎት ለሚሰጡ ሐኪሞች ስልጠና ሊሰጣቸው ነው፡፡

ወንድሙ ሀይሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #covid_19 #ኮሮና_ቫይረስ
የጣሊያን ፖሊስ የኮሮና ቫይረስ ረድቶት ሲያሳድደው የነበረን የማፊያ የተደራጀ የወንጀል ቡድን መሪ መያዝ ችሏል፡፡

የሎክሪው ድራንጋታ የማፊያ ቡድን መሪ ሴዳር ኮዲ ካለፈው ነሐሴ ጀምሮ በፖሊስ ቢፈለግ ቢታሰስ አልጨበጥ ብሎ ቆየ፡፡

ከስፍራ ስፍራ እየቀያየረ አልያዝ አለ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በተቀሰቀሰ ጊዜ የማፊያ አለቃውም ከስፍራ ሰፍራ መዘዋወሩን ትቶ በአንድ ቦታ ለመወሰን ተገደደ፡፡

የኮሮና ቫይረስ መንቀሳቀሻ እንዳሳጣው ፖሊሶች ከተደበቀበት ደርሰው አፈፍ እንዳደረጉት የፃፈው AFP ነው፡፡

#ShegerWerewoch
@YeneTube @FikerAssefa