ሰበር ዜና
ኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግምባር( #ኦብነግ ) የተኩስ ማቆም አዋጅ ማወጁን ተሰማ። ኦብነግ ባወጣው መግለጫ የድርጅቱ አባላት ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ መንግስት የፀጥታ አካላት ላይ ጥቃት እንዳይፈፅሙ አዟል።
©Ethio Live Update
@YeneTube @Fikerassefa

⬆የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግምባር ( #ኦብነግ ) የተመሰረተበትን 34ኛ አመት አባላቱና ደጋፊዎቹ በተገኙበት በአዲስ አበባ አከበረ።
©si
@YeneTube @Fikerassefa
©si
@YeneTube @Fikerassefa
#update የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (#ኦብነግ) ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ስለተደረሰው #ስምምነት የሰጠው አስተያየት የስምምነቱን መንፈስ የሚያንፀባርቅ እንዳልሆነ የኢትዮጵያ መንግስት #አስታወቀ።
ድርድሩን በቅርበት የሚያውቁና ስማቸውን ይፋዊ መግለጫ እስኪሰጥ የሸሸጉ የመንግስት ተወካይ #ለዋዜማ እንደተናገሩት ስምምነቱ ኦብነግ ወደሰላማዊ ትግል እንዲመለስና ጥያቄዎቹን በጋራ በሚቋቋም ኮሚቴ እያቀረበ እንዲፈታ ከሚል ውጪ ትርጉም ያለው አልነበረም።
በኦብነግ በኩል የሚሰጠው አስተያየት ለፕሮፓጋንዳ #ፍጆታ ካልሆነ በስተቀር የውይይቱን መንፈስ አያሳይም ብለዋል ባለስልጣኑ።
ኦብነግ መንግስት የእስከ መገንጠል መብታችንን በህዝበ ውሳኔ እንድናረጋግጥ ተስማምቷል ሲል ለቢቢሲ መግለጫ ሰጥቶ #ነበረ።
ቢቢሲ ዘግይቶ ባወጣው #ማረሚያ " ቀደም ሲል በወጣው ዘገባ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ከኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር ጋር ካደረገው ተከታታይ ውይይት በኋላ ሕዝበ ውሳኔ ለማካሄድ ተስማምቷል ተብሎ የተፃፈው #ስህተት ነው" ብሏል::
ምንጭ ፦ ዋዜማ ራዲዮ
@yenetube @mycase27