ም/ከንቲባ ኢንጂነር #ታከለ ኡማ ከ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው።
ምክትል ከንቲባው ከአስተዳደሩ የካቢኔ አባላት ጋር በመሆን በቂርቆስ ክፍለከተማ በመዲናዋ አስተዳደሩ በጀመራቸው የለውጥ እና የህዝብ ተሳትፎ ስራዎች ላይ ከወጣቶች ጋር ምክክር እያደረጉ ሲሆን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የሚያደርጉት ይህ ውይይትም 4ኛው #መድረክ ነው።
የወጣቶች ስራ እድል ፈጠራ፣ፍትሀዊ ተጠቃሚነት፣የመልካም አስተዳደር ፣የመኖሪያ ቤት ችግር፣የወጣት ማእከላት እጥረት እንዲሁም ሌሎች በከተማዋ እየተከናወኑ ባሉ የለውጥ ስራዎች ዙሪያ ምክክር #እየተደረገ ነው።
ምንጭ፡- የአ/አ ከንቲባ ጽ/ቤት
@yenetube @mycase27