YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
በኢትዮዽያና #በኤርትራ ድንበር የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት አካባቢውን ለቆ እንዲወጣ #እየተደረገ መሆኑን የመከላከያ ሎጀስቲክ ዘርፍ ሀላፊ ሌተናል ጀነራል ሞላ ኅ/ማርያም አስታወቁ።

ጀነራሉ የሰራዊቱን እንቅስቃሴ #ማደናቀፍ እንደማይቻልም የገለጹ ሲሆን፣ በሚያደናቅፉት ላይ #እርምጃ ይወሰዳል ብለዋል።

-ELU
@YeneTube @FikerAssef