#ነገ በአዲስ አበባ የሚጠበቀው የኦነግ አቀባበል ካለምንም ችግር እንዲጠናቀቅ በከተማ ደረጃ ምን ያህል በቂ ዝግጅት እንደተደረገ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር #ታከለ ኡማ ከሚመለከታቸው አከላት ጋር #እየተወያዩ ነው ።
ከ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠርና መከላከል ባለስልጣን፣ ከፀጥታና ደህንነት፣ ከአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር እና ከመከላከያ ሰራዊት ጋር ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ።
©ebc
@yenetube @mycase27

#በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሃ አሞላል ዙሪያ የተቋቋመው የባለሙያዎች ቡድን ሪፖርት ላይ #የኢትዮጵያ፣ #ሱዳንና #ግብፅ የውሃ ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ #እየተወያዩ ነዉ
በውይይቱ ላይ የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ፣ የሱዳን የውሃ ሀብት፣ የኤሌክትሪክና የመስኖ ሚኒስትር ኢንጂነር ከድር ጋስመዲን እና የግብፅ የውሃ ሀብትና የመስኖ ሚኒስትር ዶክተር መሀመድ አብዱላቲ እየተሳተፉ ይገኛሉ።
ከሶስቱ ሀገራት የተውጣጡ ተመራማሪዎችን ያካተተው የባለሙያዎች ቡድን የዛሬ ሶስት ወር አካባቢ ነበር ተቋቁሞ ወደ ስራ የገባው።
እስካሁንም ለአራት ጊዜ በመገናኘት በግድቡ የውሃ አሞላል እና አለቃቀቅ ዙሪያ በመምከር ሪፖርቱን አዘጋጅቷል።
📌በዛሬው እለትም ሚኒስትሮቹ በዚህ የባለሙያዎች ሪፖርት ላይ ነው እየተወያዩ ያሉት
ምንጭ ፦FBC