የኢትዮጵያ የአየር መንገድ ከ41 ዓመታት በኋላ ወደ ሞቃዲሾ በረራ #ጀምሯል።
የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ #ተወልደ ገብረማርያም አየር መንገዱ በዛሬው እለት ወደ #ሞቃዲሾ በይፋ በረራ መጀመሩን ተናግረዋል።
ዋና ስራ አስፈፃሚው እንደገለጹት የበረራው መጀመር #የሁለቱን ሀገራት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እና ንግድ ያጠናክረዋል።
በመላው ዓለም የሚገኘውን የሶማሊያ ዳያስፖራ ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ በማድረግ #ሶማሊያን እንደገና ለመገንባት በሚደረገው ሂደት ትልቅ ሚና እንደሚኖረውም ነው የተናገሩት።
©FBC
@yenetube @mycase27