ከቋራ ወረዳ ወደ ጎንደር 17 ኪ.ግ ጫት ጭኖ ሲንቀሳቀስ የተገኘ አምቡላንስ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ አስታወቀ። አምቡላንሱ በሽተኛ ጭኖ ወደ ጎንደር ከተማ ሲጓዝ የነበረ ሲሆን፣ እንዲቆም ሲጠየቅ ኬላ ጥሶ መሄዱ ተገልጿል።
በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ጫትን ማገዱ ይታወቃል።
በተመሳሳይ ከከሚሴ ወደ ኮምቦልቻ ከተማ በ3 መኪና ሙሉ ሲጓጓዝ የነበር ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚገመት ጫት መያዙን የኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ ገልጿል።
Via:- ELU
@Yenetube @Fikerassefa
በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ጫትን ማገዱ ይታወቃል።
በተመሳሳይ ከከሚሴ ወደ ኮምቦልቻ ከተማ በ3 መኪና ሙሉ ሲጓጓዝ የነበር ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚገመት ጫት መያዙን የኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ ገልጿል።
Via:- ELU
@Yenetube @Fikerassefa
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 በተለምዶ ቀበሌ 24 የሚገኘው #ነጃሺ_መስጂድ ምዕመናትን በማስተባበር በአካባቢው ለሚገኙ 270 ቤተሰቦች የአስቤዛ ድጋፍ አድርጓል።
የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል ከጥንቃቄ አዃያ የመስጂዱን ወጣቶች በማስተባበር ድጋፉን በየቤቱ ያደረሰ ሲሆን ከድጋፉ ጎን ለጎን የተለያዩ ማስተማሪያ መንገዶችን በመጠቀም ህብረተሰቡ እያደረገ ያለውን ጥንቃቄ አጠናክሮ እንዲቀጥል አስታውሰዋል። የአስቤዛ ድጋፉ የመጀመሪያ ዙር ሲሆን በቀጣይም ድጋፉ የሚቀጥል ሲሆን ድጋፉ በውስጡ ዘይት፣ ዱቄት፣ መኮሮኒ እና የንፅህና መጠበቂያዎችን አካቷል።

ዛሬ ሱማሊያ 35፣ ኬንያ 8፣ ጅቡቲ 65 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ማግኘታቸውን የየሀገራቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል፡፡ ሱዳን ቫይረሱን ለመቆጣጠር ከቅዳሜ ጀምሮ በካርቱም ሙሉ የእንቅስቃሴ ገደብ እንደምትጥል ሮይተርስ ዘግቧል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሙሐማዱ ቦሃሪ በንግድ መዲናዋ በሌጎስና በዋና ከተማዋ አቡጃ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመካላከል የታወጀውን የእንቅስቃሴ ዕገዳ ለሁለት ሳምንት አራዝመዋል፤ ቦሃሪ ይሄን ያደረጉት እስካሁን ሥራ ላይ የዋለው የጉዞና የሌላም እንቅስቃሴ ዕገዳ ቀነ ገደብ ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ሲቀሩት ነው።
ናይጄሪያ ውስጥ በቫይረሱ መጠቃተቸው ከተረጋገጠው 3መቶ 23 ሰዎች ውስጥ አብዛኞቹ ሌጎስና አቡጃ ውስጥ ሲሆኑ እስካሁን በበሽታው 10 ሰዎች ሞተዋል። ሰው በየቤቱ እንዲቀመጥ የተላለፈው ትዕዛዝ መቀጠል ያለበት የሞት የሽረት ጉዳይ ነው ብለዋል።
Via VoA
@YeneTube @FikerAssefa
ናይጄሪያ ውስጥ በቫይረሱ መጠቃተቸው ከተረጋገጠው 3መቶ 23 ሰዎች ውስጥ አብዛኞቹ ሌጎስና አቡጃ ውስጥ ሲሆኑ እስካሁን በበሽታው 10 ሰዎች ሞተዋል። ሰው በየቤቱ እንዲቀመጥ የተላለፈው ትዕዛዝ መቀጠል ያለበት የሞት የሽረት ጉዳይ ነው ብለዋል።
Via VoA
@YeneTube @FikerAssefa
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የኮሮና ሻይረስ ስርጭትን ለመግታት መንግስት ያወጣውን የአስቸኴይ ጊዜ አዋጅ ትከትሎ ይፋ የተደረገውን ማስፈጸሚያ ድንብ ተላልፈዋል በሚል በዐቃቤ ህግም ሆነ በሌላ የሚቀርቡ ጉዳዮችን በየምድብ ችሎቶቹ በተደራጁ ተረኛ ችሎቶች የሚያስተናግዱ ይሆናል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከፍተኛ ሞት የተመዘገበባቸው ሀገራት :-
1. አሜሪካ - 25,350
2.ጣልያን - 21,067
3.ስፔን - 18,056
4.ፈረንሳይ - 15,729
5. ዩናይትድ ኪንግደም 12,107
.
.
15. ካናዳ - 898
16. ፓርቹጋል - 567
@Yenetube @Fikerassefa
1. አሜሪካ - 25,350
2.ጣልያን - 21,067
3.ስፔን - 18,056
4.ፈረንሳይ - 15,729
5. ዩናይትድ ኪንግደም 12,107
.
.
15. ካናዳ - 898
16. ፓርቹጋል - 567
@Yenetube @Fikerassefa
Forwarded from Учим Английский язык онлайн (Donny Gurracho)
Stay safe & study English at home!
Get FREE PDFS Beginners- Advanced
Communicative English
General English
English for Specific Purpose
Social English
Business English
TOEFL IELTS SAT GMAT GRE KET
Morning Sessions
Afternoon Sessions
Night Sessions
Weekend Sessions
Flexible Sessions
Group /Mini Group/Private/VIP/
Report Writing
Thesis Writing
Academic Writing
Research Writing
Project Writing
Proposal Writing
Scholarship Consultation
USA Canada England China Europe
Join our channel, Share it and keep learning American English
+251 921 309530
☑️ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
👉https://tttttt.me/SCHOOLOFAMERICAN

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለአለም የጤና ድርጅት WHO የምታዋጣውን ገንዘብ ድርጅቱ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ "ዋነኛ ሀላፊነቱን አልተወጣም" በማለት ማቋረጧን ተናግረዋል። ይህንንም ውሳኔ ቢል ጌትስን ጨምሮ በርካታ ታዋቂ ሰዎች ተቃውመውታል።
Via Reuters
@YeneTube @FikerAssefa
Via Reuters
@YeneTube @FikerAssefa
በአለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊዮን በልጧል።ይህም ማለት ባለፉት 12 ቀናት ውስጥ ብቻ 1 ሚሊዮን ሰው በቫይረሱ ተይዟል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ጤና ሚኒስቴር ያወጣው የስድስት ወራት የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
በዓለም ላይ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሀገራችን ውስጥም በመከሰቱ መንግስት ወረርሽኙን ለመቆጣጠጠር ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ሲሆን ወደፊት የወረርሽኙ ሁኔታ እየከፋ ከመጣ በርካታ የጤና ባለሙያዎች ማሰማራት አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሙያዎች የተመረቃችሁ እና ከዚህ ቀደም ያልተመዘገባችሁ ሊንኩን በመጫን እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን፡፡
1. Medicine
2. Public Health Officer
3. Nurse
4. Environmental Health
5. Health Education
6. Pharmacy
7. Medical laboratory
8. Midwife
9. Other Health professionals
ለቅጥር የተመረጣችሁ የጤና ባለሙያዎች ወደፊት በጤና ሚኒስቴር ድረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚዲያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ይህንን መረጃ ለሌች የጤና ባለሙያዎች ያጋሩ!
👇👇👇
http://www.moh.gov.et/ejcc/am/job-application-form

ቻይና ዓለምን ጉድ ካሰኙት ሆስፒታሎች አንዱን ዘጋች
ቻይና የኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ለማከምና ለይቶ ለማቆየት በአስር ቀናት ውስጥ ሁለት ትልልቅ ሆስፒታሎችን ገንብታ ነበር።
ከሁለቱ ሆስፒታሎች አንዱ የሆነው ‘ተንደር ጎድ ማውንቴን’ የተባለውና በዉሃን የሚገኘው ሆስፒታል መዘጋቱ ተገልጿል። ይህም ሆስፒታል እስከሚዘጋበት ሰአት ድረስ 2000 የሚሆኑ ታማሚዎችን አስተናግዷል።
Via:- BBC

#Update እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ በዓለማችን ላይ 2 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ታውቋል።
ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ደግሞ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 126 ሺህ 539 ደርሷል። ከፍተኛ የሟቾች ቁጥር የተመዘገበው በአሜሪካ ሲሆን ይህም 25,992 ነው።
@Yenetube @Fikerassefa
ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ደግሞ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 126 ሺህ 539 ደርሷል። ከፍተኛ የሟቾች ቁጥር የተመዘገበው በአሜሪካ ሲሆን ይህም 25,992 ነው።
@Yenetube @Fikerassefa
አሜሪካ ለዓለም ጤና ድርጅት የማዋጣውን ገንዘብ አቋርጫለሁ አለች
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለኮሮናቫይረስ የሰጠው ምላሽ ቀርፋፋ ነው፤ በአካሄዱም ቻይናን ማዕከል አድርጓል ላሉት የዓለም ጤና ድርጅት አገራቸው የምታበረክተውን የገንዘብ መዋጮ እዲቋረጥ አዘዙ።
ይህም ማለት አሜሪካ ለድርጅቱ በየዓመቱ ለድርጅቱ ትሰጥ የነበረው ገንዘብ እንዲቆም የሚያደርግ ነው ተብሏል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የትራምፕን ውሳኔ "ጊዜውን ያላገናዘበ እርምጃ" ሲሉ ተችተውታል።
ዶናልድ ትራምፕ ከሳምንታት በፊት ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም የሚመሩትን መሥሪያ ቤት ክፉኛ ሲወቅሱ ነበር። በየዓመቱ የሚሰጡትን መዋጮ ለማጤን እንደሚገደዱም መጠቆማቸው ይታወሳል።
ትራምፕ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ "ለደረሰው ጥፋት ድርጅቱ ተጠያቂ መሆን አለበት" እስከ ማለት ደርሰዋል።
አሜሪካ ለዓለም ጤና ድርጅት የምትሰጠው የገንዘብ ድጋፍ ለድርጅቱ ወሳኝና የጠቅላላውን 15 በመቶ የሚይዝ ሲሆን፤ ቻይና በአንጻሩ በፈረንጆቹ 2018/19 ለድርጅቱ ያዋጣቸው ገንዘብ 76 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነው፤ የአሜሪካ የባለፈው ዓመት መዋጮ 400 ሚሊዮን ዶላር ይደርሳል።
"ድርጅቱ ቫይረሱ ከዉሃን የተነሳ ሰሞን ፈጥኖ እርምጃ ቢወስድ ኖሮ ይህ ሁሉ ቀውስ ባልተፈጠረ ነበር። ከዚያ ይልቅ ቻይና እየወሰደችው የነበረውን እርምጃ ሲያንቆለጳጵስ ነበር" ሲሉ ዶ/ር ቴድሮስ የሚመሩትን ድርጅት ወቅሰዋል፤ ፕሬዝዳንት ትራምፕ።
የአሜሪካንን እርምጃ በተመለከተ የዓለም ጤና ድርጅት መሪ ዶ/ር ቴድሮስ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
Via: #BBCAmharic

የተባበሩት መንግሥታት ትራምፕን በመቃወም ከአለም ጤና ድርጅት ጎን ነኝ አለ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአለም ጤና ድርጅትን ከመተቸት በተጨማሪ የገንዘብ መዋጮን አቆማለሁ በሚሉበት ሰአት የተባበሩት መንግሥታት ከድርጅቱ ጎን ነኝ፤ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ውሳኔም እቃወማለሁ ብሏል።