YeneTube
117K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.9K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 በተለምዶ ቀበሌ 24 የሚገኘው #ነጃሺ_መስጂድ ምዕመናትን በማስተባበር በአካባቢው ለሚገኙ 270 ቤተሰቦች የአስቤዛ ድጋፍ አድርጓል።

የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል ከጥንቃቄ አዃያ የመስጂዱን ወጣቶች በማስተባበር ድጋፉን በየቤቱ ያደረሰ ሲሆን ከድጋፉ ጎን ለጎን የተለያዩ ማስተማሪያ መንገዶችን በመጠቀም ህብረተሰቡ እያደረገ ያለውን ጥንቃቄ አጠናክሮ እንዲቀጥል አስታውሰዋል። የአስቤዛ ድጋፉ የመጀመሪያ ዙር ሲሆን በቀጣይም ድጋፉ የሚቀጥል ሲሆን ድጋፉ በውስጡ ዘይት፣ ዱቄት፣ መኮሮኒ እና የንፅህና መጠበቂያዎችን አካቷል።

@Yenetube @Fikerassefa