ኢትዮቴሌኮም ለኮሮናቫይረስ የመከላከል ሥራ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ
ኢትዮቴሌኮም ለኮሮናቫይረስ የመከላከል ሥራ የሚውል የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን በዛሬው ዕለት አስታወቀ፡፡
ቴሌኮሙ በጥቅል የአገልግሎት ዘርፎቹ ላይም ማሻሻያ ማድረጉንም የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ታምሩ በሰጡት መግለጫ ይፋ አድርገዋል ፡፡
Via:- EBC
@YeneTube @Fikerassefa

85 ደርሷል
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 431 የላብራቶሪ ምርመራ ሶስት (3) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሰማንያ አምስት (85) ደርሷል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa

የታማሚዎቹ ሁኔታ :-
ታማሚ 1 :- ዜግነት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ እድሜ 43 አሜሪካ የጉዞታሪክ የነበረው በለይቶ ማቆያ የነበረ።
ታማሚ 2:- ዜግነት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ እድሜ 30 የጉዞ ታሪክ የሌለው ነገር ግን በሽታው ካለበት ሰው ጋር ንክኪ የነበረው።
ታማሚ 3 :- ዜግነት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ እድሜ 30 የጉዞታሪክ የሌውም ነገር ግን በሽታው ካለበት ሰው ጋር ንክኪ የነበረው።

ኢትዮ ቴሌኮም ቅናሽ በተመለከተ ⬇️
ኢትዮ ቴሌኮም “በቤትዎ ይቆዩ” የሚል ቅናሽ የተደረገበት ዕለታዊ የጥቅል አገልግሎት ይፋ ማድረጉን አስታወቀ
ኢትዮ ቴሌኮም ከህዝብ በቀረበለት ጥያቄና ባደረገው ጥናት በጥቅል አገልግሎቶቹ ላይ ቅናሽ ማድረጉን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ ገለጹ፡፡
ዋና ስራ አስፈጻሚዋ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ህብረተሰቡ ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዝ ብዙው ሰው በቤቱ በመቀመጡ በተለይ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር ከፍ ማለቱን አስታውቋል፣ቴሌኮሙ የአገልግሎት ቅናሽ እንዲያደርግ ሲቀርብለት የነበረውን ጥያቄ በማጤን የተሻለውን የኢትዮ ቴሌኮም ትራፊከ ከግምት ውስጥ በማስገባት የጥቅል አገልግሎት ማሻሻያ ቅናሽ መደረጉን ተናግረዋል፡፡
በተለይም ጧቱ 12 ሰት እሰከ ቀኑ 10 ሰዓት ድረስ ያለው ትራፊክ መጨናነቁ ሻል ያለ በመሆኑ ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት የአገልግሎት ቅናሹ ተደርጓል ብለዋል፡፡
በዚሁ መሰረት “በቤትዎ ይቆዩ” የጥቅል አገልግሎት የቅናሽ ማሻሻያ የተደረገባቸው ዕለታዊ አገልግሎቶች:-
1. በ5 ብር 30 ደቂቃ የድምጽና 20 አጭር መልዕት -- ይህም ከቀድሞው አንጻር የ53 መቶ ቅናሽ ያሳያል፡፡
2. በ 5 ብር 100 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና 20 አጭር መልዕክት ወይም በ10 ብር 250 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና 20 የአጭር የጽሁፍ መልዕክት - ይህም ከቀድሞ አንጻር የ56 በመቶ ቅናሽ አለው፡፡
3. በ15 ብር ደግሞ 30 ደቂቃ የድምጽ፣300 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና 20 አጭር የጽሁፍ መልዕክት በአንድነት -ይህም ከቀድሞው አንጻር የ45 በመቶ ቅናሽ ያለው መሆኑን ኢትዮ ቴሌኮም በመግለጫው አስታውቋል፡፡

ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመል በ25 ሺ ብር ዋስ እንዲለቀቀ ፍር ድቤቱ ወሰነ።
ሐሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ተጠርጥሮ ባለፉት ሶስት ሳምንታት በእስር ላይ የነበው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በ25 ሺ ብር ዋስ እንዲፈታ ፍርድቤቱ ዛሬ በዋለው ችሎት ውስኗል።
Via:- አውሎ ሚዲያ
@Yenetube @Fikerassef

አልመዳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ለማምረት የተሰጠው ፍቃድ ተሰረዘበት።
እንደ አዲስ ፎርቹን አንግሊዘኛ ጋዜጣ ዘገባ ከሆነ የአልመዳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ የአለም ጤና ድርጅትን መስፈርት ያላሟሉ ከደረጃ በታች የሆኑ የፊት ማስኮችን በማምረቱ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተክፌቱን መንግስት ሰርዞበታል።
ፍብሪካው ከፌዴራሉ መድሀኒትና ምግብ ቁጥጥር ባለስልጣን ከሶስት ሳምንት በፊት ነበር ፋቃድ አግኝቶ በኮሮናቫይረስ ምክንያት በኢትዮጵያ ፍላጎቱ የጨመረውን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ማምረት የጀመረው።
Via:- Tesfaye Getnet

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባምባሲ ወረዳ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች አንበሳ ባደረሰው ጉዳት የ3 ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ!
የባምባሲ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ኦፊሠር ም/ኢ/ረ ጌታቸው ተረፈ በወረዳው በ5 የገጠር ቀበሌዎች ላይ አንባሳ ባደረሰው ጉደት በሠው ህይወት እና በቤት እንስሳቶች ላይ ጉዳት መድረሱን ገልጸዋል።አንበሳ ሰሞኑን እያደረሰ ባለው በጉዳቱ የ2 ሰው ህይወት ማለፉን የጠቆሙ ሲሆን፣ በ5 ሠዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው በባምባሲ ከተማ ጤና ጣቢያ በህክምና ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።ከዚህ በተጨማሪ በትናንትናው ዕለት ሽንግላ ቀበሌ ምሽት 2:00 ሠዓት አካባቢ በእርሻ ስራ ላይ የተሠማራ አንድ ሰው በአንበሳ ተበልቶ ህይወቱ ማለፉን ጽ/ቤቱ አስታውቋል።
አንበሳው ግምታቸው ወደ 10 ሺህ ብር በሚጠጉ የቤት እንስሳቶት ላይ ጉዳት እንደደረሰም ነው የገለጹት።የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ ኢ/ር ያሲር አብዱልማጅድ በወረዳው የጎልማ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ 3 ወጣቶች በአንበሳው ጉዳት ደርሶባቸው ህይወታቸው ማለፉን አስታውቀዋል። መረጃው የወረዳው ኮሙኒኬሽን ቢሮ ነው።
Via ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፖሊስ
@YeneTube @FikerAssefa

መንግስት ከውጭ በሚያስገባው የምግብ ዘይት ላይ የዋጋ ማስተካከያ አደረገ!
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መንግስት ከውጭ በሚያስገባው የምግብ ዘይት ላይ የዋጋ ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ።የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የጥራት እና ሬጉላቶሪ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ እሸቴ አስፋው የምግብ ዘይቱ ላይ ከዚህ ቀደም ሲሸጥ ከነበረበት ዋጋ በሊትር የ4 ብር ከ30 ሳንቲም ጭማሪ መደረጉን ተናግረዋል። አያይዘውም ዘይት ለማቅረብ ከክልሎች ተወክሎ የመጣ ማንኛውም አስመጪ ድርጅት በዚህ ዋጋ ለአከፋፋዮችና ለቸርቻሪዎች ማስረከብ እንደሚጠበቅበትም ነው የተናገሩት። ቸርቻሪዎች ከአስመጪዎች የተረከቡትን ምርት በተመሳሳይ 4 ብር ከ30 ሳንቲም በመጨመር ለህብረተሰቡ ሽያጭ መፈጸም እንደሚገባቸውም አስረድተዋል።
Via FBC

የትራፊክ መጨናነቅ የሚስተዋልባቸው አምስት አደባባዮች ፈርሰው በትራፊክ መብራት መቆጣጣሪያ በመቀየር ላይ ናቸው፡፡በተለይ በከተማዋ በስራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት የሚስተዋሉ የትራፊክ መጨናነቅ እና የፍሰት ችግሮች የሚታይባቸው አራት አደባባዮች ጎሮ፣ ጦር ሀይሎች፣ አፍሪካ ህብረት እና አየር ጤና አደባባዮች የማሻሻያ ስራ በመከናወን ላይ የሚገኝ ሲሆን በተጨማሪም የአንድ አደባባይ ማሻሻያ ስራ በቅረቡ ይጀመራል፡፡
Via Addis Ababa city PS
@YeneTube @FikerAssefa
Via Addis Ababa city PS
@YeneTube @FikerAssefa
በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እና የተረጋጋ የበዓል ገበያ ለማካሄድ ያስችላሉ የተባሉ የቁም እንስሳት መሸጫ ቦታዎች ይፋ ሆኑ፡፡
የአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ የማስፋፊያ ቦታዎቹን ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም መሰረት፣
1ኛ. አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 8 (የከብት በረት ማዕከል) ውስጥ ያለውን ለማስፋፋት ወረዳ 8 ፊት ለፊት የሚገኘው ጥምቀተ ባህር ግቢ ውስጥ ግብይት ይከናወናል፡፡
2ኛ. የካ ወረዳ 12 የነበረው የቁም እንስሳት መገበያያ ወደ ወረዳ 1 ተዛውሯል፡፡
3ኛ. ኮልፌ ቀራንዮ በቀራንዮ በኩል ወደ ቤቴል በሚወስደው መንገድ ወረዳ 7 መንዲዳ በሚባል ቦታ ላይ ተዘጋጅቷል፡፡
ጉለሌ የነበረው ሸጎሌ የቁም እንስሳት ማዕከልን ለማስተንፈስም ወደዚህ ስፍራ ተዛውሯል ተብሏል፡፡
4ኛ. ብርጭቆ ወረዳ 13 የነበረውን ደግሞ በዚያው ወረዳ ላይ ኒኮላ ሜዳ፣ ሻወር ቤት ብርጭቆ አጠገብ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ ኦሮሚያ ሜዳ የሚባል ቦታ ላይ ይካሄዳል፡፡
5ኛ. ንፋስ ስልክ ቋራ ከብት በረት ወረዳ 6 ላይ ያለውን በማስፋፋት ወረዳ 5 ላይ ግብይቱ ይከናወናል ተብሏል፡፡በግና ፍየል ወረዳ 2፣ ወረዳ 3፣ ወረዳ 5፣ ወረዳ 10 ላይ እና ቫርኔሮ አደባባይ ለቡ ጀሞ አካባቢ ተዘጋጅቷል፡፡ነጋዴው እና ሸማቹ ማህበረሰብ ማስክ እና የእጅ ጓንት የመጠቀም ግዴታ ተጥሎበታል፡፡
Via Sheger FM

ቻይና የህክመና ባለሙያዎችን ወደ ኢትዮጲያ ልትልክ ነው
ቻይና ወደ ኢትዮጲያና ቡርኪና ፋሶ የህክመና ባለሙያዎችን በመላክ የአፍሪካ ሃገሮች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚያደርጉትን ጥረት የልምድ ለውውጥ እና ሰለ ቫየርሱ የቴክኒካዊ ምክሮችን ለጤና ተቋማት እንደምትደግፍ የቻይና የወጭ ጉዳይ ሚኒስተር ቃል አቀባይ ዞኦ ሊጃን ተናግረዋል።
ቃል አቀባዩ ዛሬ ለሚዲያዎች በሰጡት መግለጫ ቻይና እና አፍሪካ ጥሩ የወንድማማችነት ግንኙነት አላቸው። በመሆኑም አፍሪካ አሁን ባለችበት አስቸጋሪ ጊዜ የኮሮና ቫይረስን አስቀድሞ በመከላከል እና በመቆጣጠር በሚሰሩ ስራዎች ላይ እናግዛለን ብለዋል።
ምንጭ፦ ሲጂቲኤን
@Yenetube @FikerAssefa

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በመከላከል ሂደት የሚባክን ጊዜ መኖር የለበትም - ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም
የዓለም የጤና ድርጅት ቀዳሚው ትኩረቱ ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ መጠበቅና ወረርሽኙን መቆጣጠር መሆኑን የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ተናገሩ፡፡
"እስካሁን ኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ባደረግነው ጉዞ የተማርነው ነገር ቢኖር በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ለመለየት ቶሎ ምርመራ ማድረግ፣ ቫይረሱ ከተገኘባቸውም ቶሎ ለይቶ ወደ ማቆያ መውሰድ እና ድጋፍ መስጠት የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር ዓይነተኛ መንገድ መሆኑን ነው" ብለዋል፡፡
ይህ መርህ የሰዎችን ህይወት ከኮሮናቫይረስ ከመታደጉም በላይ በሽታው በኢኮኖሚ ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ ለመከላከልም ይረዳል ነው ያሉት፡፡
ድርጅቱ የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር የሚረዱ እንደ የፊት መሸፈኛ (ማስክ)፣ የእጅ ጓንት እና የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስን ለአፍሪካ ሀገራት ማሰራጨቱንም ዶ/ር ቴድሮስ በትዊተር አካውንታቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ጠቅሰዋል፡፡

IMF ለ32 የአፍሪካ አገራት 11 ቢሊዮን ዶላር ሊለግስ ነው!
አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ ከሳህራ በርሃ በታች ለሚገኙ 32 የአፍሪካ አገራት 11 በሊዮን ዶላር ሊሰጥ መሆኑን አስታውቋል፡፡ድጋፉ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እና ቫይረሱ ካሳደረው ምጣኔ ሃብታዊ ተጽህኖ ለማገገም የሚውል ነው፡፡ተቋሙ ያደረገውን ድጋፍ ከአለም ባንክ፣ከአለም ጤና ድርጅት፣ ከአፍሪካ ሕብረትና ልማት ባንክ ጋር ተግባራዊ በማድረግ ለበሽታው ተጋላጭ የሆኑ ሰዎችን ለማገዝ እንዲሁም የገንዘብና የፋይናንስ ፖሊሲዎችን ለማሻሻል እንደሚንቀሳቀስ ተነግሯል፡፡
በወረርሽኙ የተነሳ አፍሪካ አይታው የማታውቀው የጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት ውድቀት እንደሚያጋጥማት ነው የተነገረው፡፡በዚህም መሰረት በ2020 የአፍሪካ ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት 1.6 በመቶ እንደሚሆን ተተንብዩአል፡፡ በአፍሪካ የኮሮና ወረርሽኝ ከሚያደርሰው ሁሉን አቀፍ ቀውስ ለማገገም 100 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ማስታወቁን ያስታወሰው ብሉንበርግ ነው፡፡፡
Via ENA

የአፍሪካ ሀገራት ብዙ ኮሮና ቫይረስ መመርመር የቻሉ ሀገራት ዝርዝር
1. ደቡብ አፍሪካ (83,663)
2.ጋና ( 44,421 )
3. ግብፅ (25,000)
4.ቱኒዝያ (11,825)
5.ሞሮኮ (9,609)
6.ኬንያ ( 8,123)
7. ሞሪሺየስ ( 7,077)
8. ሩዋንዳ ( 6,237)
9. ኡጋንዳ ( 5,025)
10. ናይጄሪያ ( 5000+ )
@Yenetube @Fikerassefa
1. ደቡብ አፍሪካ (83,663)
2.ጋና ( 44,421 )
3. ግብፅ (25,000)
4.ቱኒዝያ (11,825)
5.ሞሮኮ (9,609)
6.ኬንያ ( 8,123)
7. ሞሪሺየስ ( 7,077)
8. ሩዋንዳ ( 6,237)
9. ኡጋንዳ ( 5,025)
10. ናይጄሪያ ( 5000+ )
@Yenetube @Fikerassefa
#ዓለም በኮሮና እየታመሰች ባለበት በዚህ ወቅት በደቡብ ኮሪያ ሀገራዊ ምርጫ ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ እየመረጠ መሆኑ አነጋግሯል።
በደቡብ ኮሪያ በተከፈተው ምርጫ መራጩ ህዝብ ጭምብል ፣ጓንትና ሳኒታይዘር ይዞ ካልተገኘ ወደ ምርጫ ጣቢያ መግባት እንዳማይችል ታውቋል::
ደቡብ ኮሪያዊያን አካላዊ ርቀትን ጠብቀው የህዝብ እንደራሴዎችን ለመምረጥ ድምጽ እየሰጠ መሆኑን #አልጀዚራ ዘግቧል።
@Yenetube @Fikerassefa
በደቡብ ኮሪያ በተከፈተው ምርጫ መራጩ ህዝብ ጭምብል ፣ጓንትና ሳኒታይዘር ይዞ ካልተገኘ ወደ ምርጫ ጣቢያ መግባት እንዳማይችል ታውቋል::
ደቡብ ኮሪያዊያን አካላዊ ርቀትን ጠብቀው የህዝብ እንደራሴዎችን ለመምረጥ ድምጽ እየሰጠ መሆኑን #አልጀዚራ ዘግቧል።
@Yenetube @Fikerassefa
የኢትዮጵያ GDP በግማሽ እንደሚያሽቆለቁል አይ ኤም ኤፍ ተነበየ፡፡
የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (I.M.F) ከሰዓታት በፊት ይፋ ያደረገው ከሰሀራ በታች አገራት የኢኮኖሚ ሁኔታ ትንበያ እንደሚያሳየው እ.ኤ.አ በ2020 የኢትዮጵያ አመታዊ ጥቅል ምርት እድገት (G.D.P) ወደ 3.2 በመቶ ያሽቆለቁላል ብሏል፡፡
ይሄው ተቋም ከወራት በፊት የሀገሪቱ የ2012 ዓመታዊ የጥቅል ምርት እድገት 6.2 በመቶ እንደሚሆን ተንብዮ እንደነበር ይታወሳል፡፡
Via Sheger Times

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) መከላከያና ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የ10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።ተቋሙ ዛሬ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ሰባት ሚሊዮን ብር ሲለግስ፤ ለግድቡ ግንባታ ማስፈፀሚያ እንዲውል 3 ሚሊዮን ብር ሰጥቷል።
Via ENA
@YeneTube @FikerAssefa
Via ENA
@YeneTube @FikerAssefa
በአማራ ክልል የትንሳኤ በአል የእንስሳት ግብይት በከተሞች መግቢያና መውጫ በሮች እንዲካሄድ ተወሰነ!
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የትንሳኤ በዓል የእንስሳት ግብይት በከተሞች መግቢያና መውጫ በሮች ላይ እንዲካሄድ መወሰኑን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ለትንሳኤ በአል የእንስሳት ግብይት የሚካሄድበትን ቦታና ህብረተሰቡ ማድረግ ያለበትን ጥንቃቄ አስመልክቶ ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል።የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ተዋቸው ወርቁ በሰጡት መግለጫ በክልሉ የሚገኙ የገበያ ቦታዎች የተጨናነቁ በመሆናቸው ለኮሮና ቫይረስ ስርጭት እንዳያጋልጡ ጥንቃቄ ተደርጓል።

ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ አለመለቀቃቸው ተገለጸ
ለሦስት ሳምንታት በእስር ላይ የነበሩት ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በፍርድ ቤት የዋስ መብታቸው ተከብሮላቸው እንዲለቀቁ የተወሰነ ቢሆንም አለመለቀቃቸውን ቤተሰቦቻቸው ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ። ያየሰው ዛሬ ሚያዚያ 7/2012 በዋለው ችሉት በ25 ሽሕ ብር ዋስ እንዲፈቱ እና ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ ከእስር ቤት እንደሚወጡ ጠበቃቸው ለአዲስ ማለዳ ማስታወቃቸው የሚታወስ ነው። ይሁን እንጂ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ያየሰው እንዳልተፈቱ ቅርብ ቤተሰቦቻቸው አስታውቀዋል።
Via:- Addis Maleda

ጅቡቲ ዛሬ 72፣ ኬንያ ደሞ 9 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን እንዳገኙ የሀገራቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል፡፡ የጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 435 ሲደርሱ፣ የኬንያ ደሞ 225 ሆኗል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa