Abbott የተሰኘ አሜሪካን ውስጥ የሚገኝ የላብራቶሪ ተቋም የኮረናን ቫይረስ በአምስት ደቂቃ ውስጥ መመርመር የሚችል መሳሪያ ሰራ። የአሜሪካን የምግብ እና መድሃኒት አስተዳደር ፍቃድ ሰጥቶታል።
Via Maleda Media
@YeneTube @FikerAssefa
Via Maleda Media
@YeneTube @FikerAssefa
በአለም ደረጃ [በኮቪድ19 ] በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ 600,000 በለጠ።
አሜሪካ : 105,016 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
ጣልያን : 86,498 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
ቻይና : 81,394 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
ስፔን : 65,716 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
ጀርመን : 53,340 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
ፈረንሳይ : 32,964 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
ኢትዮጵያ : 16 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
@Yenetube @Fikerassefa
አሜሪካ : 105,016 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
ጣልያን : 86,498 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
ቻይና : 81,394 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
ስፔን : 65,716 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
ጀርመን : 53,340 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
ፈረንሳይ : 32,964 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
ኢትዮጵያ : 16 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቅተዋል
@Yenetube @Fikerassefa
በከተማዋ በሚገኙ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት በነገው እለት ይደረጋል።
በተመረጡት መንገዶች ላይ የመከላከያ መድሃኒት ርጭት ወይንም ዲስኢንፌክት የማድረግ ስራ የሚከናወን ይሆናል።
በዚህም መሠረት
➡️መስቀል አደባባይ - ቦሌ ፣
➡️መስቀል አደባባይ - ጦር ሃይሎች ፣
➡️መስቀል አደባባይ - 6 ኪሎ ፣
➡️ከመስቀል አደባባይ - ጎተራ - ሳሪስ
➡️ከመስቀል አደባባይ - መገናኛ ፣
➡️ከብሄራዊ - ሜክሲኮ፣
➡️ከሱፐር ማርኬት - ካዛንችስ - ኡራዔል ፣
➡️ ከምኒልክ አደባባይ - አምባሳደር - መስቀል አደባባይ፣
➡️ ከምኒልክ አደባባይ - ፓስተር፣
➡️ ከምኒልክ አደባባይ - 4 ኪሎ - መገናኛ፣
➡️ ከምኒልክ አደባባይ - 6 ኪሎ ፣
➡️ ከምኒልክ አደባባይ - አውቶብስ ተራ ፣
➡️ ከምኒልክ አደባባይ - ተክለሃይማኖት
ያሉት መንገዶች የመድሀኒት ርጭት የሚካሄድባቸው ይሆናል።
የፀረ - በሽታ አምጭ ተዋህስ መድሀኒት ርጭት ሚካሄድባቸው መንገዶች 41 ኪሎ ሜትር የሚሽፍኑ ናቸው።በዚህ ምክንያትም የተጥቀሱት መንገዶች ከነገ ጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ ቀኑ 6 ሰዓት ድረስ ለአገልግሎት ዝግ የሚሆኑ ይሆናል።
Via:- Mayor Office

ባህርዳር ዩንቨርስቲ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከ7 ሺህ 400 በላይ አልጋዎች ያሏቸው ሁለት ግቢዎቹን ለኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
ዩኒቨርሲቲው ሁኔታዎችን እያዬ ካሉት ሰባት ግቢዎች ሌሎችንም ለመሠል ተግባር ሊያመቻች እንደሚችልም አስታውቋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የፊት ጭምብሎችን በኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ዲዛይን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (EiTex) እያመረተ መሆኑን የገለጸ ሲሆን በባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (BiT) እና ሳይንስ ኮሌጅም ሳኒታይዘር በማምረት ላይ መሆኑን አስታውቋል።

መልዕክት ከጎጃም "ቅዳሜ ገብያ ደርቷል አንድ በሉልን!!"
በፎቶው እንደምትመለከተት አካላዊ መራራቅ እየተተገበረ አይደለም ይህ ለአደገኛው ኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ ያደርጋል ምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ወረዳ ከገበያው ላይ እንዲህ ከመጠጋጋት እና ከመተፈፈግ ባሻገር ትራንስፖርት ከልክ በላይ ነው የሚጭንኑት : ጫት ቤቶች : ጭፈራ ቤቶች አልተዘጉም የሚመለከተው አካል ነዋሪዎች አካላዊ ፈቀቅታን እንዲተገብሩ ያድርግልን።
@Yenetube @fikerassefa

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሙሳ ፋኪ ነፃ ሆነዋል
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ሙሳ ፋኪ ማሃማት በኮሮናቫይረስ ስጋት ራሳቸውን ለይተው መቀመጣቸው ትናንት ከተነገረ በኋላ ባደረጉት ምርመራ ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው ታወቀ።
Via:- BBC
@Yenetube @Fikerassefa
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ሙሳ ፋኪ ማሃማት በኮሮናቫይረስ ስጋት ራሳቸውን ለይተው መቀመጣቸው ትናንት ከተነገረ በኋላ ባደረጉት ምርመራ ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው ታወቀ።
Via:- BBC
@Yenetube @Fikerassefa
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ሲሆን ካሉት ግቢዎች ውስጥ በሁለቱ (የግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ (ዘንዘልማ) እና የይባብ) ግቢዎች የሚገኙና ከ925 እስከ 7,400 ሰው ማስተናገድ የሚችሉ 925 የተማሪዎች መኝታ ክፍሎችን( Dormitories) ሙሉ በሙሉ ለለይቶ ማቆያና ተያያዥ ጉዳዮች ለማዋል ወሰኗል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ምክትል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና የሁለቱ ከተማዎች ከንቲባዎች ጋር ኮቪድ19ን የመከላከል ተግባራትን በተመለከተ የቪዲዮ ውይይት አካሂደዋል። ሁሉም ክልሎች የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ማከናወናቸውን አስታውቀው፣ የመከላከያ መንገዶችን በተመለከተ ክልል አቀፍ ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራን እያስጀመሩ መሆኑን እና በሁሉም ስፍራ፣ በተለይም ደግሞ በሃይማኖት ተቋማት ውስጥ አካላዊ ርቀትን ተግባራዊ ለማድረግ አዳጋች እንደ ሆነባቸው ገልጸዋል። ክልሎች ካነሷቸው የድጋፍ ጥያቄዎች መካከል የሕክምና መገልገያዎች እና መሣሪያዎች ይገኙበታል ። አንዳንዶቹም የሕክምና ባለሞያዎች እጥረት እንዳለባቸው ተናግረዋል። ክልሎች የዝግጁነት እና ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራቸውን አጠናክረው የሚቀጥሉ ይሆናል።
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ በትናንትናው ዕለት እሳቸው በሚመሩት መስሪያ ቤትና በጤና ሚንስቴር የኮሮና ቫይረስ መድሃኒትን በማዘጋጀት ሂደት ተገኘ በተባለው ውጤት ዙሪያ የተሰጠው መግለጫ ከተለያዩ ወገኖች ትችትን ማስተናገዱ ይታወሳል።ለዚህም ዶ/ር አብርሃም በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ምላሽ ሰጥተዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በአፍሪካ እስካሁን 3778 ሰዎች ከ46 ሀገራት በኮቪድ-19 የተጠቁ ሲሆን 109 ሞት ተመዝግቧል። ደቡብ አፍሪካ ከዚህ አሃዝ ትልቁን ድርሻ የምትወስድ ሲሆን 1170 የተረጋገጡ ኬዞች ተመዝግበውባታል።
Via WHO Africa
@YeneTube @FikerAssefa
Via WHO Africa
@YeneTube @FikerAssefa
በአሁኑ ወቅት በአራቱም የወለጋ ዞኖች፤ ቄለም ወለጋ፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣ ምዕራብ ወለጋና ምስራቅ ወለጋ የኢንተርኔት አገልግሎት የለም። ይህንንም አስመልክቶ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር በምዕራብ ኦሮሚያ ያለው የኢንተርኔት መቋረጥ እንዲቆም ጠይቋል።
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
አቃቂ ቃሊቲ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ ነው።
- - ናሁ ቴሌቭዥን --
ተኩሱን ተከትሎ አምቡላንሶች በተደጋጋሚ ወደ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል ሲያመሩ እንደነበር በአከባቢው ያሉ የአይን እማኞች አሳውቀውናል ብሏል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ተመሳሳይ መረጃዎች ለየኔቲዩብ እየደረሱ ቢሆንም የተረጋገጠ መረጃ የሚመለከተውን አካል አናግረን ወይንም ከሚመለከተው አካል መረጃዎች ሲወጡ የምናደርሳችሁ ይሆናል።
ምንጭ:- ናሁ ቴሌቭዥን
ፎቶ :- የኔቲዩብ

👍1
#ቂሊንጦ
ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የተወሰኑ የህግ ታራሚዎች ለማምለጥ ያደረጉት ሙከራ መክሸፉን የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ገለጸ።
ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለማምለጥ ሙከራ ያደረጉ የህግ ታራሚዎች ሁከት ለመፍጠር ሞክረዋል። በዚህም ማረሚያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ባለ አንድ ዞን #እሳት ተነስቶ የነበረ ሲሆን በማረሚያ ፖሊስ ሃይሎች በቁጥጥር ስር ውሏል።
የማምለጥ ሙከራ ያደረጉት የህግ ታራሚዎች በህግ የሚጠየቁ መሆኑንም ኮሚሽኑ ገልጿል።
Via:- Ethiopian News Agency

Update COVid19 Ethiopia
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው ህክምና እያገኙ ከሚገኘት መካከል አንዱ ሙሉ ለሙሉ ማገገሙ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲውት እና ጤና ሚኒስትር መረጃ ያሳያል።
@Yenetube @Fikerassefa
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው ህክምና እያገኙ ከሚገኘት መካከል አንዱ ሙሉ ለሙሉ ማገገሙ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲውት እና ጤና ሚኒስትር መረጃ ያሳያል።
@Yenetube @Fikerassefa
ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ ስለኮሮና ቫይረስ መደረግ ስላለባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች በየአካባቢው እየተዘዋወሩ ግንዛቤ እየሰጡ ይገኛሉ።
ኢ/ር ታከለ ኡማ ስለኮሮና ቫይረስ መደረግ ስላለባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች በየአካባቢው እየተዘዋወሩ ግንዛቤ እየሰጡ ይገኛሉ።ኢ/ር ታከለ መጨናነቅ በሚታይባቸው እንደ መርካቶ፣ አትክልት ተራና መገናኛ አካባቢዎች እየተዘዋወሩ መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች በተለይም በሰዎች መካከል መጠበቅ ስላለባቸው ርቀቶች ግንዛቤ በመስጠት ላይ መሆናቸውን የከንቲባ ጽ/ቤት አስታውቋል።
ምንጭ:አዲስ ቲቪ

በስፔን በኮቪድ-19 ምክንያት ባለፉት 24 ሰዓታት 832 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ 5 ሺህ ማለፉ ተገለፀ።
በአሁን ሰዓት በአጠቃላይ 5,690 የሞቱ ሲሆን 72,248 ሰዎች ደግሞ መያዛቸው ተገልጿል።
ስፔን ከጣሊያን ቀጥላ በቫይረሱ ክፉኛ የተጠቃች አገር ናት።
@Yenetube @Fikerassefa
በአሁን ሰዓት በአጠቃላይ 5,690 የሞቱ ሲሆን 72,248 ሰዎች ደግሞ መያዛቸው ተገልጿል።
ስፔን ከጣሊያን ቀጥላ በቫይረሱ ክፉኛ የተጠቃች አገር ናት።
@Yenetube @Fikerassefa