YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ዎላይታ ሶዶ - ኮቪድ19

ወይዘሮ ትርንጎ ዋዲሎ የተባሉ የዎላይታ ሶዶ ነዋሪ የኮሮና ወረርሽኝ በአከባቢዉ ከተከሰተ ለለይቶ ማቆያ ሕንጻቸዉን እያሰናዱ እንደሚገኙ የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። ለፔንሲዮን ታስቦ የተሠራው ሕንፃ 36 ክፍሎች ያሉት ባለሶስት ፎቅ ነው ተብሏል።

Via:- Eshete Bekele
@Yenetube @Fikerassefa
በደቡብ አፍሪካ በኮሮናቫይረስ ተይዘው የነበሩ ሁለት ሰዎች መሞታቸውን የጤና ሚኒስትሩ ገለፁ።

ዝዌልኒ ማክሄዚ እንዳሉት ሁለቱ ግለሰቦች የሞቱት በምዕራባዊ ኬፕታወን ሲሆን ግለሰቦቹ በሆስፒታል ተኝተው ሲታከሙ ነበር።

በደቡብ አፍሪካ በአሁኑ ሰዓት ከአንድ ሺህ በላይ ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን ተጨማሪ ሰዎች መኖር አለመኖራቸውን መግለጫ እንደሚሰጡ የጤና ሚኒስትሩ ዶ/ር ማክሄዚ ጨምረው አስታውቀዋል።

በደቡብ አፍሪካ ለሶስት ሳምንት የሚቆይ የመንቀሳቀስ ገደብ የተጣለ ሲሆን የፀጥታ ኃይሎች ይህንኑ እንዲያስፈጽሙ ተሰማርተዋል።

እገዳውን ጥሶ የተገኘ የስድስት ወር እስራት ወይንም ከባድ የገንዘብ ቅጣት ይጠብቀዋል ተብሏል።

Via:- BBC
@YeneTube @Fikerassefa
በባህርዳር ከተማ የሚገኘውን ሃይሌ ፔኒሲዮን መንግስት የኮሮና ተህዋሲን ለመከላከል ለሚያደርገው ጥረት እንዲጠቀምበት ባለቤቶቹ ለገሱ።

Via Ethiopia Live Updates
@YeneTube @FikerAssefa
አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ የኮሮና ተህዋሲን ለመከላከል ለተቋቋመው ኮሚቴ 1.5 ሚሊዮን ብር ለገሰ።

@Yebetube @Fikerassefa
በጣሊያን "ትራጀዲው" የቀጠለ ሲሆን ዛሬ ብቻ 919 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሞተዋል።

@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ባህላዊ መድኃኒት ህክምና አዋቂዎች ማኅበር:-

"..በሽታውን በክትባት መልኩ ወይም አክሞ በማዳን በሚካሄዱ የምርምር ስራዎች የሙያ ማኅበራችን አቅሙ የቻለውን ማኅበረሰባዊ እውቀት ለማዋጣት ዝግጁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡"

@Yenetube @Fikerassefa
#Jawar

"እስካሁን የተወሰዱ ውሳኔዎች ፈራ ተባ እየተባለ ያለ በቂ ቁርጠኝነት የተወሰዱ ስለሆኑ ዋጋ ያስከፍሉናል ብዬ አስባለሁ። ጣልያኖች ስፔኖች የፈጸሙትን ስህተት እኛም እንደፈጸምን ነው የሚታየኝ"

ጀዋር መሐመድ ለኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ከተናገረው።

@Yenetube @Fikerassefa
ሩዋንዳ ዛሬ አራት በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች መኖራቸውን ከደቂቃዎች በፊት የሩዋንዳ ጤና ሚንስቴር በተሰጠ መግለጫ አስታውቋል።

በሩዋንዳ በአጠቃላይ 54 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መኖራቸውን ታውቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በረራ ያቋረጠባቸው ሀገራት 72 እንደደረሱ ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ ዛሬ ተናግረዋል- ሲል ሸገር ዘግቧል፡፡ ወደፊትም ሌሎች በረራዎች ሊቋረጡ ይችላሉ፡፡

Via:- Wazema
@Yenetube @Fikerassefa
ከክሊኒካል ትራያል በፊት "መድሃኒት አገኘን" ብሎ ለህዝብ ይፋ ማድረግ ተገቢ ነው ? ወይስ ተገቢ አይደለም ?
Final Results
71%
ተገቢ አይደለም ህዝብ ያዘናጋል
29%
ተገቢ ነው ተስፋ ሰቶናል
በአውሮፓ በቫይረሱ የተያዙ ቁጥር ከ300,000 መብለጡ ተነግሯል።

@YeneTube @FikerAssefa
"ባህላዊ ህክምናን እና ሳይንሳዊ ምርምርን በማጣመር ከእጽዋት የኮሮና ቫይረስ መድሀኒት ለማግኘት ባለሙያዎች እያደረጉ ያለው ሙከራ የመጀመሪያ የቤተ ሙከራ ሂደትያለፈ ሲሆን ወደቀጣይ የምርምር ሂደቶች እንዲሸጋር የኢትዮጵያ መንግስት ድጋፍ ለማድረግ የጤና ሚንስቴር እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ተፈራርመዋል።

ምርምሩ በመድሀኒት ግኝት ሂደት መመሪያ መሰረት ብዙ ወኝየምርምር ሂደቶች የሚቀሩትና ጊዜ የሚወስድ ሲሆንበቀጣይ በሚደረጉ የእንስሳትና የክሊኒካል ምርምሮች በዓለም አቀፍ እና አገር በቀል ባለሙያዎች ጥምረት የሚካሄድ ይሆናል።

ይሄ እንቅስቃሴም ሌሎች አገራትም ለበሽታው ክትባትና መድሀኒት ለማግኘት በአለም አቀፍ ደረጃ ለሚደርገው የምርምር ጥረት አንዱ አካል መሆኑን እያስገነዘብን በአሁኑ ወቅት ያለው ብቸኛ አማራጭ በሽታውን ለመከላከል በመንግስት እና በጤና ሚኒስቴር እየተወሰዱ ያሉትን እርምጃዎችን እና የተሰጡ የጤና ምክሮችን መተግበር መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ"

-የጤና ሚንስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
All your favorite is here!
🇪🇹ሁሌ አዲስ MARKET ETHIOPIA
Have brought you multiple choices of items to choose from ! You can also order items from amazon.co.uk , ebay or alibaba.com!
🔶 Our pricing policy is enabling customers get items with better price!
🔶 ማንኛውንም ለ እርስዎ እና ለ ስራዎ አስፈላጊ የሆኑ እቃ እና የ እቃ መለዋወጫወችን በ ትዛዞ መሠረት እናመጣለን!

Join now👉https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEsVtSMmzvtMCoThQw

contact : 0929134433 /@Nty123
Forwarded from YeneTube
ልብ ይበሉ፥ በአለም ላይ ፈጣኑ ወረርሽኝ ፍርሃት ነው‼️

🚦በ2002 እ.ኤ.አ ማርቲን ሪየስ የተሰኘ ወደረኛ ኮስሞሎጂስት አንድ ልተለመደ ውርርድ ይፋ አደረገ፡፡ እንዲህም አለ፡- “በ2020 በባዮ-ቴረር ወይም በባዮ-ኢረር በሚከሰት አደጋ በአንድዬ ብቻ 1 ሚሊዮን ህዝብ ይረግፋል/BY 2020, BIOTERROR OR BIOERROR WILL LEAD TO ONE MILLION CASUALTIES IN A SINGLE EVENT.”

ፕሮፌሰር ስቴቨን ፒንክር ግን “ለእንዲህ አይነት ጥንቆላ ነክ ትንበያዎች እውን ቢሆኑ እንኳን አለም መጨረሻ ነው ብላችሁ እንዳትሰጉ” የሚል መልዕክት ያለው “Enlignmenet Now” የሚል ግሩም መጽሃፍ ጻፈ፡፡

እ.ኤ.አ 2015 ላይ “የአለም መጪው ፈተና ኑክሊየር ቦንብ ሳይሆን የቫይረስ ቦንብ ነው” ብሎ ያስጠነቀቀው ቢሊየነሩና በጎ አደራጊው ቢል ጌት ሳይቀር የፒንከርን መጽሃፍ “የምንጊዜም ምርጡ መጽሀፌ” ብሎ አሞካሸለት፡፡ “የምክነያታዊ ተስፈኞች መጽሃፍ ቅዱስ” የሚል የዳቦ ስም የተሰጠው የፕሮፌሰር ስቴቨን ፒንከር ተስፋ ሰጪ መጽሀፍ ለጨለመው እይታችን ያለጥርጥር ብርሃንን ያላብሰናል።

ፕሮፌሰር ፒንከር በአብዛኛው መልዕክቶቹ በምክኔታዊ አወንታዊነት እና አብርሆት ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ ፕሮፌሰር ፒነከር ይሄንን ለማለት በቂ ምክነያቶች አሉን ባይ ነው፡፡ ቢያነቡት ጊዜውን ይዋጁበታል። መጽሃፉ አሁን በሀገራችን በገበያ ላይ ይገኛል፡፡ ፍርሃቱን ቀነስ ጥንቃቄውን ጨመር አድርገው ዘና ይበሉ፡፡ #ተስፋ አለን! በእርግጥም እናሸንፈዋለን!

እያነበብን ክፉቀኑን እንለፈው! Be more informed and less panicked!
ለበለጠ መረጃ ወይም መጽሃፉን ለማግነት 0911124036 ወይም 0961004364 ላይ ይደውሉ፡፡
Forwarded from HEY Online Market
SAMSUNG: UHD curved TV(2019)
65 Inches CURVED Screen TV
7 SERIES | RU7300
Price: 60,000

Contact US
0953964175 @purehabeshawi
0925927457
0910695100
@HEYOnlinemarket
Forwarded from Учим Английский язык онлайн (Donny Gurracho)
Stay safe & study English at home!
Get FREE PDFS Beginners- Advanced

Communicative English
General English
English for Specific Purpose
Social English
Business English
TOEFL IELTS SAT GMAT GRE KET
Morning Sessions
Afternoon Sessions
Night Sessions
Weekend Sessions
Flexible Sessions
Group /Mini Group/Private/VIP/
Report Writing
Thesis Writing
Academic Writing
Research Writing
Project Writing
Proposal Writing
Scholarship Consultation
USA Canada England China Europe
Join our channel, Share it and keep learning American English
+251 921 309530
☑️ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
👉https://tttttt.me/SCHOOLOFAMERICAN
ልደቱ አያሌው አዲስ መጽሐፍ ጽፏል።

ልደቱ አያሌው "ለውጡ ከድጥ ወደ ማጡ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ጽፋው የመጨረሻ ረቂቁን ማጠናቀቃቸው ታውቀ። የሽግግር መንግሥት በሚመለከት ሰፊ ትንታኔ እና ገለጻ የያዘው አዲሱ መጽሐፍ :ብሔርተኝነት : ጽሁፈኝነት የአመራር ድክመት የቆየች ሀገር ሲሉ የመጽሐፋቸውን ጽንስ ሐሳብ በንዑስ ርዕሰነት ከፋፍለው አስቀምጠዋል።

በ104 ገጾች ያሉት ይህ መጽሐፍ በዋናነት የኢትዮጵያን ጠቅላል ሚንስትር ዐብይ አህመድ ዶ/ር ወደ ስልጣን ከመጡ በኃላ ስለተፈጠሩ ኵነቶች ያነሳል።

Via:- Addis Maleda 🖊 YeneTube
@Yenetube @Fikerassefa
ሶደሬ ሪዞርት በኦሮሚያ ክልል መንግስት ትዕዛዝ ተዘግቷል

አዲስ ማለደ የድርጅቱን ከፍተኛ ባለድርሻ ዲንቁ ደያሳ እንደገለፁት ...ሪዞርቱ ለምን እንደተዘጋ አላውቅም ብለዋል... እንዲሁም እኔ ማምነው ያለ አግባብ ግፍ እየተፈፅመብኝ እንደሆነ ነው ሲሉ ከሉበት አሜርካ ሀገር በስልክ ገልፃውል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የሪዞርቱ አመራሮች ታስረው እንደነበርም አቶ ዲንቁ ደያሳ አረጋግጠዋል ።

ተጨማሪውን ዛሬ የወጣው አዲስ ማለዳ ጋዜጣን ገዝተው ያንብቡ።
@Yenetube @Fikerassefa
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የCOVID-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እንዲያግዝ የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለሰብሳቢ ኮሚቴው አስረክቧል ፡፡ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በፅ/ቤቱ ስም ከገንዘብ ድጋፍ በተጨማሪ ፍራሽ፣ አንሶላ፣ብርድልብስ ዊልቸር እና የህክምና እቃዎችን ለጤና ሚኒስትር በስጦታ አበርክተዋል ።

ምንጭ: የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት
@YeneTube @FikerAssefa