#ቂሊንጦ
ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የተወሰኑ የህግ ታራሚዎች ለማምለጥ ያደረጉት ሙከራ መክሸፉን የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ገለጸ።
ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለማምለጥ ሙከራ ያደረጉ የህግ ታራሚዎች ሁከት ለመፍጠር ሞክረዋል። በዚህም ማረሚያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ባለ አንድ ዞን #እሳት ተነስቶ የነበረ ሲሆን በማረሚያ ፖሊስ ሃይሎች በቁጥጥር ስር ውሏል።
የማምለጥ ሙከራ ያደረጉት የህግ ታራሚዎች በህግ የሚጠየቁ መሆኑንም ኮሚሽኑ ገልጿል።
Via:- Ethiopian News Agency
@Yenetube @Fikerassefa