የስታር ቢዝነስ ግሩፕ መስራች የሆኑት ታዋቂው ባሀብት አቶ ምንውየለት አጥናፉ በሂልተን ሆቴል እየዋኙበት ባሉበት ወቅት ህይወታቸው አለፈ።
የአቢሲኒያ ባንክ ከፍተኛ ባለድርሻ የሆኑት አቶ ምንውየለት በቀድሞው መንግስት በተደጋጋሚ ለዕስር መዳረጋቸው ይታወሳል።
Via:- ELU
@YeneTube @Fikerassefa

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ይከበራል።
14ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ እንደሚከበር ተገለፀ።14ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም አስታውቀዋል።በበዓሉ ዝግጅት ዙሪያ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂምን ጨምሮ የሁሉም ክልሎች እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች በተገኙበት ውይይት እየተደረገ ነው።በውይይቱ ላይም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም፥ እስካሁን በተከበሩ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ጥቅሞች እና ጉድለቶች ዙሪያ ጥናት መደረጉን ገልፀዋል።
ምንጭ: ፋና
@YeneTube @FikerAssefa

40 ሺህ ብር እና መሳሪያ ከሀገሬ እና ከህዝቤ ሰላም አይበልጥብኝም ያለው የፓሊስ አባል!!
በአፋር ክልል አሊዳር ወረዳ ማንዳ ቀበሌ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር ውሏል።ወደ ሌላ ቦታ ሊዘዋወር የነበረ 29 ክላሽንኮቭ መሳሪያ ከ25 ካርታ ጋር በአፋር ክልል ፖሊስ አባል ተይዟል።ህገ ወጥ የጦር መሳሪያውን ያዘዋውሩ የነበትሩ ሰዎች የአፋር ክልል ፖሊስ አባል ለሆነው የማንዳ ንኡስ ጣቢያ አዛዥ ኮንስታብል ሲራጅ አብዲላ 40 ሺህ ብር እና መሳሪያ በጉቦ መልክ ሰጥተው ለማለፍ ሲደራደሩ ፖሊሱ ግን ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል።
የፖሊስ አባሉ ግን ዳረጎቱን አልቀበልም በማለት 40 ሺህ ብሩን እና መሳሪያውን እጅ ከፍንጅ ይዞ ወደ ህግ አካላት አድርሷቸዋል።40 ሺህ ብር እና መሳሪያ በጉቦ መልክ ሊሰጡት ቢደራደሩትም እሱ ግን ሀገር እና ህዝብ ይቀድምብኛል በማለት ወደ ህግ ወስዷቸዋል።የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አሊዲኒ አለፋ በበኩላቸው እንዲህ ዓይነት የፖሊስ አባላት እንዲበዙልን እንፈልጋለን፤ ከግል ጥቅም ይልቅ የሀገርን ክብር ያስቀደመው ይህ ፖሊስ በመላ ሀገሪቱ ላሉ ሌሎች ፖሊሶች አርአያ ሊሆን የሚችል ነው ብለዋል።
Via EBC

የኢሬቻ በዓልን ከኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ጋር በጋራ ማክበር ለኦሮሞ ህዝብ ክብር እና ድል ነው። #ኢሬቻ2012
ክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ
የኦሮምያ ክልል ም/ር/መስተዳድር
@YeneTube @Fikerassefa
ክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ
የኦሮምያ ክልል ም/ር/መስተዳድር
@YeneTube @Fikerassefa
የኢሬቻ ቀን የኦነግ ባንዲራ ይዞ መገኘች በህግ ያስቀጣል የሚለሁ ወሬ ያልተረጋገጠ መሆኑን ከወዲሁ ልናሳውቆ እንወዳለን።
#ኢሬቻ2012
የተረጋገጠ መረጃ እንደደረሰ የምናስተላልፍ መሆኑን እንገልፃለን።
@YeneTube @Fikerassefa
#ኢሬቻ2012
የተረጋገጠ መረጃ እንደደረሰ የምናስተላልፍ መሆኑን እንገልፃለን።
@YeneTube @Fikerassefa
በዱከም ቀስተ ዳመና ስፖንጅ ፋብሪካ ላይ የደረሰው የእሳት አደጋ እስካሁን #በቁጥጥር ስር #አልዋለም።
በፊንፊኔ ዙሪያ ዱከም ከተማ የሚገኘው ቀስተዳመና ስፖንጅ ፋብሪካ ዛሬ ረፋድ ላይ ነበር ምክንያቱ እስካሁን ባልታወቀ ምክንያት እሳት አደጋ የደረሰበት።
የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ስለሺ ተስፋዬ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት አደጋውን ለመቆጣጠር ርብርብ እየተደረገ ነው።
ለፋብሪካው ቅርበት ያላቸው የአቃቂ ንፋስ ስልክ ቄራ እና ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የአደጋ መከላከያ ተሽከርካሪዎችና ባለሙያዎች ወደ ስፍራው አቅንተው አደጋውን ለመቆጣጠር የተለያዩ ጥረቶችን በማድረግ ላይ ናቸው ብለዋል።
Via :- Ethio FM

ትናንት እስጢፋኖስ አካባቢ በደረሰው አደጋ እስካሁን የ6 ሰው ህይወት አልፏል ተብሏል።የሟቾች ቁጥር አሁንም ሊጨምር ይችላል።
ምንጭ: ታዲያስ አዲስ/ዋልተንጉስ ዘሸገር
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ: ታዲያስ አዲስ/ዋልተንጉስ ዘሸገር
@YeneTube @FikerAssefa
ራይድ አልተከለከለም!
"ራይድ አልተከለከለም፤ የታክሲ አገልግሎት እንዲሰጡ የተደረጉት ኮድ 1 እና ኮድ 3 ብቻ ነው። ኮድ 2 አልተፈቀደም። አገልግሎትቱን መስጠት ከፈለጉ ግን ኮድ 1 ወይም ኮድ 3 ማድረግና መሥራት ነው። በቴክኖሎጂ ፈጠራ ላይ ግን ምንም ክልከላ ወይም ገደብ አልተደረገም፣ አይደረግበትም። በዚህ ሥራ ወጣቶች በስፋት እንዲሳተፉ ስለምንፈልግ።
Via:- ኢንጂነር ታከለ ኡማ(ትዊተር) #Ride

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድና የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በጋራ በመሆን ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2012 ጠዋት ከአባ ገዳዎችና ሌሎችም የሀገር ሽማግሌዎች ጋር የመጪውን ኢሬቻ በዓል አከባበርና በተጨማሪ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል::
ውይይቱም በተለይ የኢሬቻ በዓል የኦሮሞ ባህል እሴትና መርሕ በሆኑት የአንድነት፣ የፍቅርና የይቅርታ መሠረቶች ላይ በመመርኮዝ በሰላማዊ መንገድ መከበር እንዳለበት ተወስቷል:: አባ ገዳዎቹና የሀገር ሽማግሌዎቹ ይህንኑ ክብረ በዓል በሰላማዊ መንገድና ሁሉም ኢትዮጵያውያን በአንድነት የሚያከብሩት የደስታ በዓል እንዲሆን ባለድርሻ አካላት እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርበዋል::
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ እና ም/ር/መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የክልሉን ነዋሪዎችን የሚመለከቱ የልማት የሰላምና ለዉጡን የማስቀጠል ስራዎች ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዉ ከአባ ገዳዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር መግባባት ላይ ደርሰዋል::
በተጨማሪም ከመላ ኢትዮጵያውያን ጋር በመናበብ እሴትን: ቋንቋንና የኦሮሞ ህዝብ ባህልን የበለጠ ለማሳደግ እንደሚሰራም ተገልጿል::ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድም የኢሬቻ በዓል ዝግጅትና አከባበር ሰላማዊና አንድነታችንን ባንጽባረቀ መልኩ እንዲሆን ምኞታቸዉን ገልጸዋል::
#PMOEthiopia

ስፖርት
⬆ዛሬ በሸራተን አዲስ ቅ/ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በወቅታዊ የኢትዮጵያ እግርኳስ ዙርያ የጠሩት ጋዜጣዊ መግለጫ ከመንግሥት በመጣ ትዕዛዝ ተሰርዟል፡፡ በተመሳሳይ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ማክሰኞ ጠርቶት የነበረው የውይይት መድረክ ለሌላ ጊዜ ተላልፏል፡፡
በሊጉ የተሳታፊ ቡድኖች ቁጥር 18 ሊሆን እንደሚችል እየተነገረ ነው፡፡

Ayyaanni Irreecha kan kabajamu Waaqa Uumaa hunda irreeffachu yoo ta'u innis kan kabajamu akka aadaa Oromootini. Irreechi bara kana kan adda isa taasisu akka Ityoophiyaatti magaala guddoo Finfinneetti kabajamu yoo ta'u akka miidiyaan biyyoolessa gabaasetti waggaa 150 booda bakka dura itti kabajamutti deebi'ee akka sagantaan kun raawwatamu Hayyoonni Abbooti Gadaa ibsaniiru.
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በገንዘብ እጦት ምክንያት የኩላሊት እጥበት ማድረግ ላልቻሉ 100 ህመምተኞች ለአንድ ዓመት የኩላሊት እጥበት ማድረግ የሚያስችላቸውን የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
በዚህም መሠረት ህመምተኞቹ በሃኪም የታዘዘላቸውን የኩላሊት እጥበት መርሃ ግብር ሳይቆራረጥ በሳምንት ሶስት ቀን ለአንድ ዓመት የሚያደርጉ ይሆናል፡፡
የኩላሊት ህመምተኞቹ ላለፉት በርካታ ጊዜያት በሳምንት የታዘዘላቸውን የሶስት ቀን የኩላሊት እጥበት መርሃ ግብር በገንዘብ እጥረት ምክንያት ማድረግ ሳይችሉ ቆይተዋል፡፡
በዛሬው ዕለት ኢ/ር ታከለ ኡማ እና ሌሎች የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጳውሎስ ሆስፒታል የኩላሊት ህክምና ክፍሎች በመዘዋወር ታካሚዎችን አነጋግረዋል፡፡
የከተማ አስተዳደሩ የኩላሊት እጥበት ለሚያከናውኑ ህመምተኞች ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ዘላቂ መፍትሄ እንደሚያፈላልግ ኢ/ር ታከለ ኡማ በጉብኝታቸው ወቅት ተናግረዋል፡፡
ድጋፉ በጳውሎስ ፣ ዘውዲቱ እና ሚኒሊክ ሆስፒታል ተኝተው ህክምናቸውን በመከታተል ላይ ለሚገኙ 100 የኩላሊት ህመምተኞች የተደረገ ሲሆን በገንዘብ ሲተመን ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ይሆናል፡፡
Via Mayor Office

የኢትዮጵያ ሂሞፊልያ ሶሳይቲ ከ Hemophilia foundation of oregon ጋር በመተባበር ከህሙማኑ ቤተሰቦች እና ከአባላቱ ጋር ዛሬ በአዲስ አበባ ኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ዉይይት አደረገ። ሂሞፊልያ ማለት የደም አለመርጋት ችግር ሲሆን በኢትዮጵያ 10,000 ሕሙማን አሉ ተብሎ ሲገመት ሆኖም ግን 333 ብቻ ሕክምና በማግኘት ላይ ናቸው።
#YeneTube
ለበለጠ መረጃ: +251912081185
www.ethiohemophiliayouth.com
@YeneTube @Fikerassefa
#YeneTube
ለበለጠ መረጃ: +251912081185
www.ethiohemophiliayouth.com
@YeneTube @Fikerassefa
የከተማ አስተዳደሩ የ100 የኩላሊት ህሙማንን የ1 ዓመት የዳያሊሲስ ወጪ ለመሸፈን የሚያስችል ድጋፍ አደረገ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በገንዘብ እጦት ምክንያት የኩላሊት እጥበት ማድረግ ላልቻሉ100 ህሙማን ለአንድ ዓመት የኩላሊት እጥበት ማድረግ የሚያስችል የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።
የአዲስ አበባ ከትማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና ሌሎች የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በዛሬው ዕለት በጳውሎስ ሆስፒታል የኩላሊት ህክምና ክፍሎች በመዘዋወር ታካሚዎችን አነጋግረዋል።
በዚህ ወቅትም የከተማ አስተዳደሩ የኩላሊት እጥበት ለሚያከናውኑ ህመምተኞች ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ዘላቂ መፍትሄ እንደሚያፈላልግ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ተናግረዋል።
ድጋፉ በጳውሎስ፣ ዘውዲቱ እና ሚኒሊክ ሆስፒታል ተኝተው ህክምናቸውን በመከታተል ላይ ለሚገኙ 100 የኩላሊት ህሙማን የተደረገ ሲሆን፥ በገንዘብ ሲተመንም ከ9 ሚሊየን ብር በላይ እንደሚሆን ተመላክቷል።
በዚህም መሠረት ህመምተኞቹ በሃኪም የታዘዘላቸውን የኩላሊት እጥበት መርሃ ግብር ሳይቆራረጥ በሳምንት ሶስት ቀን ለአንድ ዓመት የሚያደርጉ ይሆናል።
የኩላሊት ህመምተኞቹ ላለፉት በርካታ ጊዜያት በሳምንት የታዘዘላቸውን የሶስት ቀን የኩላሊት እጥበት መርሃ ግብር በገንዘብ እጥረት ምክንያት ማድረግ ሳይችሉ መቆየታቸው ተገልጿል።
Via:- FBC

የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ስብሰባ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል።
ለሁለት ቀናት በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መክሯል፡፡
የመማክርት ጉባኤው በዋናነት የአማራ ሕዝብ በሚያነሳቸው ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ በስፋት ሲመክር ቆይቷል፡፡ ዛሬ ጉባኤው ሲጠናቀቅም ባለዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቷል።
ተጨማሪ ⬇️
https://telegra.ph/YYenetube-09-21

2765 ጩቤ እና ገጀራ ደብረብርሃን በሚገኝ የፍተሻ ጣቢያ በቁጥጥር ስር ዋለ!
ትናንት ከምሽቱ 5 ሰዓት ላይ ከደሴ ወደ ደብረ ብርሃን በአይሱዙ መኪና ተጭኖ ሲጓጓዝ መጣ የነበረ ህገ ወጥ ድምፅ የሌለው መሳሪያ በቁጥጥር ስር እንደዋለ ነው የተገለፀው። በአሁኑ ሰዓት የአይሱዙው ሹፌር እና የህገ ወጥ መሳሪያዎቹ ባለቤት ነው ተብሎ የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር የፀጥታ ጉዳዮች መምሪያ ምክትል ኃላፊ አቶ ዋሲሁን ብርሃኑ ገልፀዋል።
ከተያዙት ህገ ወጥ መሳሪያዎች መካከል 62 ትላልቅ ገጀራ፣ 2217 መካከለኛ ጩቤ፣ 306 ከመካከለኛ ከፍ ያለ ጩቤ እና 180 በሁለት በኩል ስለት ያለው ቢላዋ ባጠቃላይ 2765 ህገ ወጥ ድምፅ የሌለው መሳሪያ በቁጥጥር ስር እንደዋለ ነው የተገለፀው። ኢትዮጵያዊነትን እያቀነቀንን በምንገኝበት በዚህ ወቅት ወንድም ወንድሙን ለመግደል ህገ ወጥ መሳሪያ ከቦታ ወደ ቦታ ማዘዋወር ተገቢ አለመሆኑን ነው አቶ ዋሲሁን የተናገሩት።
Via:-EBC

የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል የዎላይታ የዘመን መለወጫ ዘመን ብኣል (ግፋታ) እንዲገኙ ከወላይታ ህዝብ ጥሪ ቀረበላቸው ።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
ይሄ ኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት አርብ ዕለት 9:30 የተነሳ ፎቶ ነው አንድ ጉዳይ ገጥሞኝ ካዛንቺስ ወደ ሚገኘው ኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ጎራ አልኩኝ በር ላይ ስደርስ ተዘግቷል 9:30 ላይ ለምኜ ፍጣን መልክት ነው ወደ ሀዋሳ ብዬ EMS ትኬቱን ቆረጥኩ እንደዛ ተንደርድሬ የሄድኩት መልክት ለነገ እንዲደርስልኝ ነበር ነገርግን 270 ኪሎ ሜትር የምትርቀው ሀዋሳ መልክቱ በ3 ቀን ውስጥ እንደሚደርስ አበሰሩኝ።
ጥፋት አንድ 9:30 በር መዝጋታቸው ሁለት ደግሞ ፈጣን ተብሎ በሶስት ቀን የሚደርስ መልክ ኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ብቻ ነው የሚሰጠው።
ምሳሌ :- DHL ከቻይና በሁለት ቀን ውስጥ ያደርሳል ወደ ኢትዮጵያ
@YeneTube @Fikerassefa
ጥፋት አንድ 9:30 በር መዝጋታቸው ሁለት ደግሞ ፈጣን ተብሎ በሶስት ቀን የሚደርስ መልክ ኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ብቻ ነው የሚሰጠው።
ምሳሌ :- DHL ከቻይና በሁለት ቀን ውስጥ ያደርሳል ወደ ኢትዮጵያ
@YeneTube @Fikerassefa
ነገ በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች በቤተክርስቲያኒቱ ላይ የሚደርሰውን ቃጠሎ እና በቄሶችና በዲያቆናት ላይ የሚደርሰው ግፍ በመቃወም ባህርዳርን ጨምሮ በተለያዩ የአምሓራ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ ያደርጋሉ።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa