YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.89K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
⬆️⬆️
የኢ/ኦ/ተ/ቤ ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ

#ELU
@YeneTube @FikerAssefa
ከስንፈት እንዴት መላቀቅ እንችላለን አስተማሪ ቪዲዮ ነው ይመልከቱት⬇️⬇️

https://www.youtube.com/watch?v=Ye4PYTkdGpE
የሹመት ዜና!

አቶ ጌትነት ይርሳው ቦጋለ ከጳጉሜ 1/2011 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት አስታወቀ።

Via EPA
@YeneTube @FikerAssefa
#Fact_check
አቶ ጌትነት የክልሉ ቃል አቀባይ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩትን አሳማህኝ አስረስን በመተካት ነው የተሾሙት። አቶ ጌትነት "የጀንበር ዕድሜ ስንቅ" የተሰኘ መጽሐፍ ደራሲ ናቸው።
@YeneTube @FikerAssefa
የሲኖዶሱ ምልኣተጉባኤ እንኳ ሳያሟላ በሲኖዶስ ስም ለውሳኔ መቻኮል አግባብነት የለውም ብሏል የኦሮሚያ ቤተክህነት ኣደራጅ ኮሚቴ፡፡

ከኦሮሚያ ቤተክህነት ኣደራጅ ኮሚቴ ጋር በስፋት በቀጣይነት መወያየት ኣለብን፤ በዚህ ጉዳይ ላይ መግለጫ አንሰጥም ያሉ የሲኖዶስ አባላት ስብሰባውን #ለቀው_እንደወጡ ምንጮች ኣረጋግጧል፡፡

የሲኖዶሱን ስብሰባ ትተው ከወጡት መካከል #የሰሜን_ሸዋ_ደብረብርሃንሀገረስብከት ልቀጳጳስ አቡና #ቄሌሜንጦስ#የአርሲ ሀገረስብከት ልቀጳጳስና የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ #አቡነ_ያሬድ፤ የደቡባዊ #ትግራይ መህጮህ ሀገረስብከት ልቀጳጳስ አቡነ ዲዎስቆሮስ፤ የኢሉ አባቦር ሀገረስብከት ልቀጳጳስ አቡነ ሚካኤል ይገኙበታል ተብሏል፡፡ከዚህ በተጨማሪ ብዙ የሲኖዶስ አባላት ስብሰባው ላይ እንዳልተገኙ ነው ምንጮች የገለፁት፡፡የቦረና ዞን ሀገረስብከት ልቀጳጳስ አቡነ ዜና ማርቆስ፤ የደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን ሀገረስብከት አቡነ ሳዊሮስና ብዙ የሲኖዶሱ አባላት ከሀገር ውስጥም ከውጭ ሀገርም አልተሳተፉም ተብሏል፡፡

Via OMN
@YeneTube @FikerAssefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ርዕሰ-መስተዳድሩ በምዕራብ እና ደቡብ ኦሮሚያ አካባቢ ስለሚንቀሳቀው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የኦሮሚያ ቤተ-ክሕነት ለማቋቋም ከቀረበው ጥያቄ በኋላ ከቤተ-ክርስቲያኗ ጋር ስላደረጉት ውይይት ንግግር አድርገዋል።

Via DW
@YeneTube @FikerAssefa
⬆️⬆️

የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 74ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጥ ልዩ ቅርንጫፍ ከፈተ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና የሸሪዓ ህግን ተከትሎ ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጥ ልዩ ቅርንጫፍ ከፈተ።ቅርንጫፉ ቢላል ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ በዛሬው ዕለት ቦሌ ሚካኤል አካባቢ በይፋ መከፈቱን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

Via Walta
@YeneTube @FikerAssefa
🎬የThink🦁አቢሲኒያ አጋር የሆነው መልካም74 የአማርኛ ዲጂታል መፅሄት አሁን ደግሞ አድማሱን በማስፋት መልካም74🎙 የሬድዮ ፕሮግራም በመሰኝት በአዋሽ 90.7 ኤፍ.ኤም ላይ መቅረብ ሊጀምር ነው ።

✔️በመሆኑም ጳጉሜ 5 ማክሰኞ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአዋሽ 90.7 ኤፍ.ኤም ላይ ልዮ የአውዳመት ዝግጅት ይዞ ይጠብቃችኋል❗️

መልካም74 በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ብቻ
#ቤተልሄም እና #ናትናኤል ጋር ይጠብቁን ።
Sport!

አማኑኤል ወደ ግብፁ ENPPI ሊያመራ ነዉ።

የመቀሌው 70 አንደርታዉ የጎል አዳኝ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ወደ ግብጽ ENPPI ክለብ ሊያመራ ነው ።ተጨዋቾቹ በአሁኑ ሰዓት ለብሔራዊ ቡድኑ ሌሴቶ ይገኛል ፡አማኑኤል ከሌሴቶ የመሌስ ጨዋታ መልስ ፊርማዉን ለENPPI ያኖራል።

ምንጭ:Ethio Kickoff
@YeneTube @FikerAssefa
በደቡብ ክልል የደምባ ጎፋ ወረዳ አስተዳደር አምቡላንስ ወደ ሰራተኛ ማጓጓዣ ቀይሯል፤ አስተዳደሩ «በወረዳው ካሉ አምቡላንሶች አንዷ በውስጧ የሚገኙ የመጀመሪያ እርዳታ ሰጪ ቁሳቁሶችና የአደጋ ጊዜ መብራት ተነስቶ ...ወደ ሰርቪስ እንድትቀየር» ወስኗል።

Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
1ሺህ 441ኛ የአሹራ በዓል በትግራይ አልነጃሺ መስጊድ ይከበራል።

1ሺህ 441ኛ የአሹራ በዓል ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎችና ከውጭ የሚመጡ ምዕመናን በተገኙበት ከነገ በስቲያ በትግራይ አልነጃሺ መስጊድ በድምቀት ይከበራል።የአሹራ በዓል በእስልምና ሃይማኖት ወር በገባ በአስረኛ ቀን ጳጉሜን 4 ለፈጣሪያቸው ፀሎት በማድረግ የሚያከብሩት ነው።የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤትና የኢትዮ-ነጃሽ የማልማትና የማስተዋወቅ ፕሮጀክት ትናንት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአሹራ በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል።

ምንጭ: ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa