የሲኖዶሱ ምልኣተጉባኤ እንኳ ሳያሟላ በሲኖዶስ ስም ለውሳኔ መቻኮል አግባብነት የለውም ብሏል የኦሮሚያ ቤተክህነት ኣደራጅ ኮሚቴ፡፡
ከኦሮሚያ ቤተክህነት ኣደራጅ ኮሚቴ ጋር በስፋት በቀጣይነት መወያየት ኣለብን፤ በዚህ ጉዳይ ላይ መግለጫ አንሰጥም ያሉ የሲኖዶስ አባላት ስብሰባውን #ለቀው_እንደወጡ ምንጮች ኣረጋግጧል፡፡
የሲኖዶሱን ስብሰባ ትተው ከወጡት መካከል #የሰሜን_ሸዋ_ደብረብርሃንሀገረስብከት ልቀጳጳስ አቡና #ቄሌሜንጦስ፤ #የአርሲ ሀገረስብከት ልቀጳጳስና የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ #አቡነ_ያሬድ፤ የደቡባዊ #ትግራይ መህጮህ ሀገረስብከት ልቀጳጳስ አቡነ ዲዎስቆሮስ፤ የኢሉ አባቦር ሀገረስብከት ልቀጳጳስ አቡነ ሚካኤል ይገኙበታል ተብሏል፡፡ከዚህ በተጨማሪ ብዙ የሲኖዶስ አባላት ስብሰባው ላይ እንዳልተገኙ ነው ምንጮች የገለፁት፡፡የቦረና ዞን ሀገረስብከት ልቀጳጳስ አቡነ ዜና ማርቆስ፤ የደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን ሀገረስብከት አቡነ ሳዊሮስና ብዙ የሲኖዶሱ አባላት ከሀገር ውስጥም ከውጭ ሀገርም አልተሳተፉም ተብሏል፡፡
Via OMN
@YeneTube @FikerAssefa