የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) ገበያውን ለማረጋጋት ዘይት የማቅረብ እቅድ አለኝ አለ፡፡
ይሁንና ይህን ለማድረግ ከዚህ ቀደም ዘይት አስመጥቼ ገንዘቡ ተመላሽ ያልተደረገልኝ ከ590 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ሊመለስልኝ ይገባል ብሏል፡፡በኑሮ ውድነት እየተንገላታ ያለውን ዜጋ ለማገዝ ከመጭው አመት ጀምሮ ዘይት ላቀርብለት አቅጃለሁ ያለው ኢግልድ በቅድሚያ ግን ከዚህ ቀደም ዘይት አስመጥቼ ያልተከፈለኝ ገንዘብ ሊመለስልኝ ይገባል ብሏል፡፡የኢግልድ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ወንዳለ ሀብታሙ እንዳሉት ከመጭው ጥቅምት ወር 2012 ዓ/ም ጀምሮ ከውጭ ዘይት በማስወጣት በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ ለማቅረብ ተወጥኗል፡፡
ይሁንና የስራ ማስኬጃ ገንዘብ እጥረት ስላለብን ከ2003 እስከ 2008 ዓ/ም ላስመጣነው ዘይት ያልተከፈለን 596 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ሊከፈለን እንደሚገባ ገንዘብ ሚኒስቴርን ጠይቀናል ብለዋል፡፡ገንዘቡ ከተመለሰለት የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) ከመጭው ጥቅምት ወር ጀምሮ በየወሩ 30 ሚሊዮን ሊትር ዘይት ለማስገባትና በሁሉም ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ለማቅረብ አቅጃለሁ ብሏል፡፡
Via Sheger Radio
@YeneTube @FikerAssefa

"አሁን ባለው ዋጋ ዳቦ ማቅረብ አባላቶቼን እየፈተነ ነው!" የአዲስ አበባ ዳቦ አምራቾች ማህበር
አሁን ባለው ዋጋ ዳቦ ማቅረብ አባላቶቼን እየፈተነ ነው፤ ዳቦ ቤቶች ዋጋ ጨምረው ለመሸጥ የተገደዱትም የዱቄት ዋጋ በመናሩ ነው ሲል የአዲስ አበባ ዳቦ አምራቾች ማህበር ተናገረ፡፡የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በበኩሉ በመንግስት የድጎማ ዋጋ ዱቄት የሚያገኙ ዳቦ አምራቾች በምንም አይነት ሁኔታ ዋጋ መጨመር አይችሉም፤ ወቅቱን ያገናዘበ የዋጋ ማስተካከያ ለማድረግ ጥናት አድርጌ ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አቅርቤያለሁ ብሏል፡፡
ምንጭ: ሸገር

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቅድመ ክፍያ የቆጣሪ አገልግሎት ተጠቃሚዎችን ለአንድ ቀን ከግማሽ አያስተናግድም።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቅድመ ክፍያ ቆጣሪ አገልግሎትን ለማሻሻል የኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ ቴክኖሎጂን ተግባራዊ እያደረገ እና ማቀናጀት ስራ እየስራ ስለሚገኝ ዓርብ ጳጉሜ 1 ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ጳጉሜ 2/2011 ግማሽ ቀን በመላ አገሪቱ አገልግሎት እንደማይሰጥ አስታውቋል። ደንበኞች ከተጠቀሰው ቀን በፊት ወይም በኋላ አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ጠቁሟል።መስሪያ ቤቱ በኔትወርክ በተሳሰሩ በኹሉም ቅርንጫፎች ደንበኞች በተገቢው ሁኔታ አገልግሎት እንዲያገኙ በትጋት እየሰራ እንደሆነም አስታውቋል።
ምንጭ: አዲስ ማለዳ

#Update
የናይጄሪያ ተማሪዎች ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ትልቁን የቴሌኮም ኩባንያ MTN ጨምሮ ከ18 በላይ የደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች በ7 ቀን ውስጥ ከናይጄሪያ እንዲወጡ አሳስበዋል።
#xenophobia #Southafrica

ትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዙሪያ ዛሬ ከሰዓት መግለጫ ይሰጣል።
የትምህርት ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤት፣ዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤትና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል።
መግለጫውን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌቴ እንደሚሰጡ ተገልጿል።
Via:- Ethio FM
@YeneTube @FikerAssefa
የትምህርት ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤት፣ዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤትና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል።
መግለጫውን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌቴ እንደሚሰጡ ተገልጿል።
Via:- Ethio FM
@YeneTube @FikerAssefa
ሀገር አቀፍ የሥርዓተ ትምህርት ማጠቃለያ ጥናት ዛሬ በአዲስ አበባ ይፋ ተደረገ።
ጥናቱ ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የሚሰጠው ትምህርት ምን መምሰል አለበት? ተማሪዎችም በየደረጃቸው ሊይዙ የሚገባቸው የእውቀት ደረጃ ምን ይመስላል? የሚለውን ይዘት የሚዳስስ እንደሆነ ተመልክቷል።
በውጭ ሀገር ባለሙያዎች እንደተደረገ የተገለጸው የሥርዓተ ትምህርት ማጠቃለያ ጥናቱ ይፋ የተደረገው ዛሬ ትምህርት ሚኒስቴር በአዲስ አበባ በጠራው ጉባኤ ላይ ነው። ጥናቱን የውጭ ዜጎች እንዲያደርጉ የተፈለገበት ምክንያት «በነጻነት፣ እውነተኛ የጥናት ውጤት እንዲያመላክቱ ለማድረግ በመታሰቡ» መሆኑን በጉባኤ ላይ ተገልጿል።
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ጽዮን ተክሉ በኢትዮጵያ አጠቃላይ ትምህርት ላይ የተካሄደው የሥርዓተ ትምህርት ጥናት ምን አዲስ ነገሮችን እንዳካተተ ለጉባኤው ታዳሚያን አብራርተዋል። የጥናቱን ውጤት ተከትሎ አሁን በተግባር ላይ ያለው ሥርአተ ትምህርት በአንድ ጊዜ ይተካል ማለት እንዳልሆነም ተጠቁሟል። #ከ2013 ዓ. ም #ጀምሮ_ተግባራዊ መደረግ እንደሚጀመር የተገለጸው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ሙሉ ለሙሉ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ የሚገባው በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ እንደሚሆን ተገልጿል።
Via:- DW

ኢትዮጵያ ከሌሶቶ ጋር የምታደርገው የ2022 የኳታሩ አለም ዋንጫ ማጣሪያ ቋሚ 11(4-3-3) የሚከተለውን ይመስላል:
📌 ግብ ጠባቂ
ጀማል ጣሰው
📌 ተከላካዮች
ረመዳን ናስር
አስቻለው ታመነ
ያሬድ ባዬ
አህመድ ረሺድ (ሺሪላ)
📌 አማካዮች
ጋቶች ፓኖም
ሽመልስ በቀለ
ቢንያም በላይ
📌 አጥቂዎች
ዑመድ ዑክሪ
ሙጂብ ቃሲም
አማኑኤል ገ/ሚካኤል
ጨዋታው 10:00 የሚጀመር ሲሆን በAmhara TV በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል።
@YeneTube @FikerAssefa
📌 ግብ ጠባቂ
ጀማል ጣሰው
📌 ተከላካዮች
ረመዳን ናስር
አስቻለው ታመነ
ያሬድ ባዬ
አህመድ ረሺድ (ሺሪላ)
📌 አማካዮች
ጋቶች ፓኖም
ሽመልስ በቀለ
ቢንያም በላይ
📌 አጥቂዎች
ዑመድ ዑክሪ
ሙጂብ ቃሲም
አማኑኤል ገ/ሚካኤል
ጨዋታው 10:00 የሚጀመር ሲሆን በAmhara TV በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል።
@YeneTube @FikerAssefa
#የ8ኛ_ክፍል_ፈተና_ውጤት_ይፋ ተደረገ
ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ተደረገ
የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ የ2011 ዓ.ም 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ አደረገ፡፡
በክልሉ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው አለመረጋጋት ለፈተና ከተመዘገቡ ተማሪዎች መካከል በርካታ ተማሪዎች ያቋረጡ ቢኖርም በአሁን ጊዜ በመደበኛ፣ በማታና በግል በአጠቃላይ 340 ሺህ 85 ከተመዘገበው 331 ሺህ በፈተና የተቀመጡ ሲሆን ከተመቀመጡት ውስጥ 70 በመቶ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የመማር ማስተማርና ምዘና ዘርፍ ኃለፊ አቶ ተሰማ ዲማ ገልፀዋል፡፡
የማለፊያ መቁረጫ ነጥብ በጥሬ ማርክ ለወንዶች 45 ለሴቶች 43 እና ለዓይነ ስውራን 40 እንዲሆን በተደረገው ውሳኔ በክልሉ በመደበኛ፣ በማታ እና በግል በአጠቃላይ ፈተና ላይ ከተቀመጡት 331 ሺህ ተማሪዎች ወስጥ 230 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ወደሚቀጥለው 9ኛ ክፍል ማለፋቸውንም ገልፀዋል፡፡
ምንጭ፡ የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት በመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት ፈተናዎች ብቻ ይወሰናል ተባለ።
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት የሚወሰነው በመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት ፈተናዎች ብቻ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በ12ኛ ክፍል ፈተና እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤትን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል።በዚህም ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ በመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት በተሰጡ ፈተናዎች ብቻ የሚወሰን ነው ብሏል። በዚህም
📌 እንግሊዝኛ
📌 አፕቲቲውድ
📌 ሂሳብ
📌 ጂኦግራፊ
📌 ፊዚክስ
ውጤቶች የተማሪዎቹን መግቢያ ይወስናሉ ተብሏል። ምክንያቱም በቀሪዎቹ ሁለት ቀናት የተሰጡት ፈተናዎች የውጤት መጋሸብ የታየባቸው ናቸው ተብሏል። ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ መግቢያ የመቁረጫ ነጥብም ይፋ ይሆናል ነው የተባለው።
ምንጭ:ፋና

ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የአደረጃጀት መስፈርቶችን ይፋ አደረገ፡፡
ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የ9 ክልሎችና 2 ከተማ መስተዳድሮች የአደረጃጀት መስፈርቶችን ይፋ አደረገ፡፡ቦርዱ ከውስጥ አደረጃጀት ጀምሮ ሪፎርሙን ታች በማውረድ በ9 ክልሎች ቅርጫፍ ጽህፈት ቤቶችን እንደአዲስ ለማዋቀር እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡እንደ የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት በ9 ክልሎችና ሁለት ከተማ መስተዳድሮች ለእጩነት የሚወዳደሩ አካላት ለመወዳደር የሚያስፈልጉ መስፈርችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
ምንጭ: ደቡብ ቲቪ

ለ2022 የኳታር አለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የሌሶቶ አቻውን ባህር ዳር ላይ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያለ ምንም ግብ ጨዋታውን አጠናቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነታሪኩ ለማ ላይ የዋስትና እግዱን አጸና።
የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሲዳማ ሚዲያ ኔትዎርክ የቴሌቪዥን ጣቢያ ኃላፊዎችን ጨምሮ በዘጠኝ ተጠርጣሪዎች ላይ የቀረበው የዋስትና እግድ እንዲጸና ወሰነ። የስር ፍርድ ቤት ለተጠርጣሪዎቹ የፈቀደውን የ50 ሺህ ብር ዋስትና እንዲታገድ የጠየቀው ጉዳያቸውን እየመረመረ የሚገኘው ፖሊስ ነው።
በሐዋሳ ከተማ እና በሲዳማ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች እጃቸው አለበት በሚል በእስር ላይ የሚገኙ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎችን ዋስትና ፈቅዶ የነበረው የሀዋሳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነበር። መርማሪ ፖሊስ በበኩሉ ግለሰቦቹ የተጠረጠሩበት ወንጀል የዋስትና መብትን የሚከለክል ከመሆኑም በላይ «በዋስ ከወጡ መረጃዎችን ሊያጠፉ፣ ምስክሮችን ሊያባብሉ ይችላሉ» በማለት ለክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የእግድ ጥያቄ ማቅረቡ ይታወቃል።
ምንጭ: ዶይቼ ወሌ

Forwarded from YeneTube
HAPPY NEW YEAR!
RJ SHOES presents to you all the latest,variety and catchy brand shoes.
We have all kind of shoes for adults and kids with a fairly affordable price.
👉Adress:-Addis ababa(Gerji mebrat haile)
👉Phone:-+251900628132
:-+251911859997
👉We have a 2 days return policy.
👉Flexible Shoe order with Customers Desire.
👉Delivery to Regional distincts
👉We Are Trustworthy and Best suited for Customers wish.
To Join us on telegram click here👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3CCBtJE8NBy8ZShA

አሜሪካ ሰራሹ ተአምረኛው መድሀኒት አገራችን ገባ በ ቀናት ውስጥ ከ መላጣነት ወደ ማበጠሪያ ተጠቃሚነት ይዞራሉ
100% በተግባር የታየ ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ 🔽USA🇺🇸 አሁኑኑ ያናግሩን @Fabulousss
በተጨማሪም በተለያዩ አማራጮችየቀረቡ የዉፍረት መቀነሻ ቀበቶዎች, [Human hair ] +ለ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ገንቢ የሆኑ ፕሮቲኖች (protein shake), በተለያየ ምክንያት ለመጣ ጠባሳ ማጥፊያ የሚሆኑ ትሪትመንቶችን ከኛ ያገኛሉ፡፡➡
☎+251991203033
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g

Forwarded from HEY Online Market
🔶💻HP _Core_i5
Model : elitebook 840
Condition: excellent
Screen :14”
Hard disk : 1tera (1000gb)
Ram : 8gb
Battery: >3hrs - 5hrs
Price 11,900br
Contact US
0953964175
0925927457
0956111111
@HEYOnlinemarket
Model : elitebook 840
Condition: excellent
Screen :14”
Hard disk : 1tera (1000gb)
Ram : 8gb
Battery: >3hrs - 5hrs
Price 11,900br
Contact US
0953964175
0925927457
0956111111
@HEYOnlinemarket
Forwarded from Brands
🤩🤩🤩🤩የምስራች 🤩🤩🤩
በአ.አ በቀላሉ የማይገኙ ፤ ወደ12ሺ ሰዓቶች እና ቦርሣዎች ለትዛዝ ፤ ከ 1ሺ በላይ እቃዎች በ እጃችን መርጠው ይዘዙን ወደ ክልልም እንልካለን
ከታች ባለው ሊንክ ይጎብኙን
👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAENXyUTam6WMV6_hmg

ሚንስትሮች ምክር ቤት በሰዎች በመነገድ ወንጀል ላይ አዲስ አዋጅ አርቅቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቷል፡፡
ረቂቅ አዋጁ ወንጀሉ እስከ ሞት በሚያደርስ ቅጣት እንዲያስቀጣ ሆኖ መደንገጉን እንግሊዝኛው ሪፖርተር አስነብቧል፡፡ ረቂቁ የተለያዩ የወንጀል ድርጊቶችንና ቅጣት ዐይነቶችን ይዘረዝራል፡፡ አዋጁን ለማስፈጸም ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚመሩት ብሄራዊ ምክር ቤት ይቋቋማል፡፡ ረቂቁ “በሰዎች መነገድ፣ ሰዎችን በሕገ ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገርና ሕገ ወጥ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር” የሚል ስያሜ አለው፡፡
Via Wazema

ያለፈው ወር(August) የዋጋ ግሽበት ባለፉት አምስት አመታት ከታየው ሁሉ ከፍተኛው ነው ተብሏል።
የዋጋ ግሽበቱ 17.9% የደረሰ ሲሆን ይኼም ባለፉት አምስት አመታት ከታየው ሁሉ የከፋው እንደሆነ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ያወጣው መረጃ ያሳያል። ካለፈው ወር በ2.5% ከፍ ያለው የዋጋ ግሽበት በምግብ ነክ ሸቀጦች ላይ 23% የደረሰ ሲሆን የሌሎች ሸቀጦች ደግሞ 12% እንደሆነ ታውቋል ።
ምንጭ: ፎርቹን

በፕሮቴስታንት እምነት ተከታይነቱ ለእስር ተዳርጎ የነበረው ኤርትራዊ ህይወቱ አለፈ።
በኤርትራዋ መዲና አስመራ በአንድ የግል መኖሪያ ቤት መቶ አርባ አንድ የሚጠጉ የእምነቱ ተከታዮች መንፈሳዊ ስብስባ ሊያካሂዱ ሲሉ የተያዙት ከአራት ወራት ገደማ በፊት ነበር። ተኪኤ በወቅቱ በቁጥጥር ስር ከዋሉት ውስጥ አንዱ እንደነበር ዶ/ር ብርሃነ ያስረዳል። ግለሰቦቹ በሙሉ ዓዲ ዓቤቶ ወደተሰኘው እስር ቤት ተወስደው የነበረ ሲሆን፤ የተወሰኑት ሊፈቱ ችለዋል።የአምሳ አምስት እድሜ ያለው ተኪኤ ባለትዳርና የሶስት ልጆች አባት ሲሆን ጠንካራ ሰራተኛም እንደነበር ጓደኛው ሃኒባል ዳንኤል ይናገራል። በአካል ጉዳኝነቱ ሳይበገር ሁለት አይነት ስራ እየሰራ ልጆቹንም እያሳደገ እንደነበር ምስክርነቱን ሰጥቷል።
"በእርግጥ ከተለያየን ረዥም ጊዜ ሆኖናል። ሆኖም በማውቀው ደረጃ ጠንካራ ሰራተኛና ምሬትም የማያውቅ ሰው ነበር" ብሏል።ከኤርትራ ባለስልጣናት መረጃ ማግኘት ከባድ እንደሆነ የሚገልፀው አቶ ሃኒባል መሞቱ እንጂ ህይወቱ ከማለፉ በፊት ህክምና እርዳታ ይደረግለት አይደረግለት፤ እንዲሁም መቼ እንደሞተ የሚታወቅ ነገር የለም በማለት አስረድቷል።
በተመሳሳይም ከጥቂት ወራት በፊትም ፍፁም የተባለ ሌላ ወንጌላውያን እምነት ተከታይ በዳህላክ እስር ቤት ህይወቱን እንዳጣ ይናገራል።
ምንጭ: ቢቢሲ