#ስፖርት: ሶስተኛው የአለም ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች በቦነስ አይረስ ተጀመረ።
ሶስተኛው የአለም ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በታላቅ ድምቀት ተጀመረ። ሁለተኛው የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ልዑክ (የአትሌቲክስ ቡድንም) ትናንት ቦነስ አይረስ ደርሶ ዛሬ ልምምድ ጀምሯል።በሶስተኛው የአለም ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ206 ሀገራት የተውጣጡ 4 ሺህ አትሌቶች በ32 የስፖርት አይነቶች ይሳተፋሉ። ውድድሩ ከዚህ ቀደም ሲንጋፖር እና ቻይና ላይ ተካሂዷል።
ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም በተካሄዱ ሁለቱም ጨዋታዎች ተሳትፋ ጥሩ ውጤት
በማግኘት ተስፋ የሚጣልባቸውን አትሌቶችም ማግኘት ችላለች።
©FBC
@Yenetube @Fikerassefa

#ስፖርት:
ፊፋ የሴራ ሊዮንን ከጋና ጋር ልጫወት ጥያቄ ውድቅ አድርጓል።
ፕሬዝደንቷ አይሻ ዮሃንሰን እና ዋና ፀሃፊው ክርስቶፈር ካማራ ወደ
ስልጣን መመለሳቸውን ማረጋገጫ ካልተሰጠኝ ከጋና ጋር መጫወት አትችሉም ብሏል።
©Omna Taddele Gebru

#ስፖርት
ፕሪሚየር ሊጉ በሚጀምርበት በዛሬው ዕለት ቅዱስ ጊዮርጊስና ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ካርሎስ ማኑዌል ቫዝ ፒንቶ መለያየታቸው ይፋ ሆኗል።