5-በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳድር አለነ አድማስ በተባሉ ባለሀብት ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የጠጠር መንገድ ትናንት ነሐሴ 20/11 ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
-አብመድ
@YeneTube @FikerAssefa
-አብመድ
@YeneTube @FikerAssefa
#update
#ኢትዮጵያን_ከኤርትራ የሚያገናኘው የየብስ መንገድ በአዲስ ዓመት ይመረቃል።
ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር በየብስ የሚያገናኛትን ግዙፍ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አጠናቃ፣ በመጪው መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም እንደምታስመርቅ ተገለጸ፡፡ ባለፈው አመት ነሐሴ ወር መጨረሻ ላይ የተጀመረው የ90 ኪ.ሜትር የመንገድ ግንባታ በአሁኑ ወቅት 90 በመቶ መጠናቀቁን የዘገበው ኤርትሪያን ፕሬስ፤ ቀሪው 10 በመቶ በቀጣይ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ይጠናቀቃል ብሏል፡፡ ኤርትራን ከኢትዮጵያ በየብስ እንደሚያገናኝ የተነገረለት ይኼው መንገድ፤ ቀደም ሲል በ6 ሜትር ስፋት የተሰራ ሲሆን አሁን በተደረገው ማሻሻያና ተጨማሪ ግንባታ፣ በእጥፍ ጨምሮ፣ ከ12 እስከ 20 ሜትር ስፋት እንዲኖረው ተደርጓል፤ 25 አዳዲስ ድልድዮችም ተገንብተዋል ተብሏል፡፡
በሁለቱ አገራት ግንኙነት ላይ ወሳኝ ሚና እንዳለው በሚነገርለት በዚህ የመንገድ ግንባታ ላይ በርብርብ የተሳተፉት 5 የኤርትራ የመንገድ ኮንስትራክሽን ኩባንያዎችን ጨምሮ የአገሪቱ መከላከያ ሀይል መሆናቸው ተጠቁሟል፡፡የመንገዱ እድሳትና ግንባታ አንድ አመት የፈጀ ሲሆን ሙሉ ወጭው በኤርትራ መንግስት መሸፈኑ ታውቋል፡፡ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የመንገድ ግንባታው በአዲሱ ዓመት መስከረም 1 እንደሚመረቅና አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ኤርትሪያን ፕሬስ ዘግቧል፡፡
Via አዲስ አድማስ

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና አገልግሎቱን በመላው ሀገሪቷ በሁሉም የአገልግሎት መስጫ ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
አገልግሎቱን ያቀላጥፋል በተባለለት ረቂቅ አዋጅ ላይ ህብረተሰቡን ያሳተፈ ውይይት በአዲስ አበባ ትናንት በተካሄደበት ወቅት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶክተር ሳሙኤል ዘ-መንፈስ ቅዱስ እንዳሉት፤ ኤጀንሲው እስከ አሁን በሚሰጠው አገልግሎት ከአቅሙ በላይ ሆኖ የቆየበትን አገልግሎቱን በየትኛውም የአገልግሎት መስጫ ቦታ መስጠት ያለመቻል ችግር የሚፈታ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ ውይይት እንዲካሄድበት እያረገ ነው፡፡
ረቂቅ አዋጁን ለውይይት ያቀረቡት የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ አማካሪ አቶ አብዱልጀሊል ረሻድ የኤጀንሲው አገልግሎት ተገልጋዮች የመድህን መታወቂያ ባወጡበት ወረዳ ደረጃ ብቻ የተገደበ ሆኖ መቆየቱን ጠቅሰው፣ ይህም ከአንድ ክልል ወደ ሌላ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተገልጋዮችን ለማስተናገድ ሳያስችል መቆየቱን አስታውቀዋል፡፡
Via Walta

Forwarded from One pack for one child
የማይቀርበት የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ የሙዚቃ ድግስ እሁድ ነሃሴ 26 በጌትፋም ሆቴል ይደረጋል
13,000 ሺህ ህፃናትን ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ በማገዝ እየተዝናኑ ትውልድ ያስተምሩ!! መግቢያ: 12 ደብተር - 2 እስክርቢቶ - 2 እርሳስ - 2 መቅረጫ እና 2 ላጲስ
#onepackforonechild #onecanreallymakeadifference #music #concert #charity
@onepackforonechild

ብራዚል በአማዞን የተከሰተውን ሰደድ እሳት ለመቆጣጠር ከቡድን 7 ሀገራት የተደረጋለትን የ22 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ውድቅ ልታደርግ ነው።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ናሽናል ሲሚንቶ ከልማት ባንክ ተበድሮት የነበረውን 1.2 ቢሊዮን ብር እዳ ዳሸን ባንክ ገዛው። ባንኩ ክፍያውን በአንድ ጊዜ የፈፀመ ሲሆን ብድሩ በባንኩ ታሪክ በአንድ ጊዜ የተፈፀመ ትልቁ የብድር ውል እንደሆነም ለማወቅ ተችሏል።ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው የአዲስ ማለዳ ምንጮች እንደገለጹት ከሆነ ውሉ ከመፈረም አልፎ ገንዘቡ ለናሽናል ሲሚንቶ ተለቋል። ከዚህ ቀደም አዋሽ ባንክ ለቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ የሰጠው የ1.5 ቢሊዮን ብር ብድር በግል ባንኮች ታሪክ ትልቅ የሚባለው ብድር ሲሆን ገንዘቡም በኹለት ዙር ተከፋፍሎ የተለቀቀ ነበር።
Via Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa
Via Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa
#update
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በአሁኑሰዓት በኮርያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ኢንቨስትመንትን በኢትዮጵያ ለማስተዋወቅ በተዘጋጀው የኢትዮጵያ ኮርያ የንግድ ጉባኤ ላይ ንግግር እያደረጉ ነው:: በንግግራቸው ወቅት ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በአስተዳደራቸው እየተተገበሩ ያሉ ኢንቨስትመንትን ለማሳለጥ የሚረዱ የቢዝነስ አሰራሮችን አካፍለዋል:: በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት የጠቀሱት ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የኮርያ ባለሀብቶች የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርበዋል::
#PMOEthiopia

ካናዳ ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ድጋፍ ልታደርግ ነው!!
የካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክርስቲያ ፍሪላንድ በትናንትናው እለት እንዳስታወቁት፥ የካናዳ መንግስት በቀጣይ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው ምርጫ የ1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ያደርጋል።የገንዘብ ድጋፉም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩ.ኤን.ዲ.ፒ) በኩል ለኢትዮጵያ እንዲደርስ እንደሚደረግም ነው ያስታወቁት።ካናዳ ለኢትዮጵያ ምርጫ ያደረገችው የገንዘብ ድጋፍም ካናዳ ዴሞክራሲን ለማስፋፋት እና ለመጠበቅ በሚል ይፋ ካደረገችው የ10 ሚሊየን ዶላር ፈንድ ውስጥ የሚደረግ መሆኑንም ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክርስቲያ ፍሪላንድ የገለጹት።
Via Fana

"ትናንት ጎፋ አካባቢ ድብደባ ፈፀመ የተባለው ፖሊስ እና የስራ አጋሩ ሌላ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ነው"-- የአ/አ ፖሊስ ቃል አቀባይ ኮማንደር ፋሲካ ከደቂቃዎች በፊት በስልክ ነግረውኛል ብሏል የAPው ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
YeneTube
"ትናንት ጎፋ አካባቢ ድብደባ ፈፀመ የተባለው ፖሊስ እና የስራ አጋሩ ሌላ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ነው"-- የአ/አ ፖሊስ ቃል አቀባይ ኮማንደር ፋሲካ ከደቂቃዎች በፊት በስልክ ነግረውኛል ብሏል የAPው ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት። @YeneTube @FikerAssefa
ተጨማሪ!!!
ኮሚሽኑ ትናንት ረፋድ ላይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ቄራ ጎፋ ማዞሪያ አካባቢ በድለላ ስራ ላይ በተሰማሩ ሁለት ቡድኖች መካከል አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር አስታውሷል።ይህን ተከትሎም የተፈጠረውን አለመግባባት ለመዳኘት ወደ ስፍራው ያቀኑ ሁለት የፖሊስ አባላት፥ አለመግባባት የፈጠሩት የቡድን አባላት ወደ ፖሊስ ጣቢያ እንዲሄዱ በጠየቁበት ወቅት አለመግባባቱ ተካሮ የፖሊስ አባላቱ በግለሰቦች ላይ ድብደባ መፈጸማቸውን እና ጥይት መተኮሱን ጠቅሷል።
የፖሊስ አባላቱ አዲስ እና በቅርቡ ሰራዊቱን የተቀላቀሉ መሆናቸውን ያስታወሰው ኮሚሽኑ፥ የፈፀሙት ድርጊት ግን ተገቢነትም ሆነ ተቀባይነት የሌለው መሆኑንም ገልጿል።አሁን ላይም ጉዳያቸው በወንጀልና በመተዳደሪያ ደንቡ መሰረት እየተጣራ መሆኑን ጠቅሶ፥ ጉዳዩን አጣርቶ የደረሰበትን ውጤት ለህዝብ አሳውቃለሁ ብሏል። ህብረተሰቡም መሰል ጉዳዮች ሲያጋጥሙ በየደረጃው ለሚገኙ የስራ ኃላፊዎች የማሳወቅ ልምዱን አጠናክሮ እንዲቀጥል መጠየቁን ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
-ፋና

Forwarded from Kiru 👔
📌በተመጣጣኝ ዋጋ የሴትም ሆነ የወንድ የሚፈልጉትን እቃዎችን ለገበያየት 👇
📌አልባሳት፣ጫማዎች፣ኤሌክትሮኒክስ ፣ሰዐቶች፣ቦርሳዎች,መነፅር ,ኮስሞቲክሶች,ጫማዎች👇
📌 @onlinesaleandbuy
@onlinesaleandbuy
@onlinesaleandbuy
@kiru04
+251 931607806
➡️የሌለን የለም ብቻ ነው!
JOIN 👇 ብለው ቤተሰብ ይሁኑ ። 👇
@onlinesaleandbuy
@onlinesaleandbuy
@onlinesaleandbuy
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFBAc0Ri5bEWs7J4TQ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

በኢትዮጵያ ከ60 በመቶ በላይ በኤች.ኤይ.ቪ የተያዙ ህጻናት የፀረ ኤች.ኤይ.ቪ ኤድስ ህክምና አያገኙም።
ቫይረሱ በኢትዮጵያ ያለው የስርጭት መጠን 0.96 ነው።በኢትዮጵያ ውስጥ የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ በደማቸው እንደሚገኝ ከሚገመት 54 ሺህ ህፃናት ሕፃናት መካከል 39 በመቶ የሚሆኑት ብቻ የፀረ የኤች.አይ.ቪ ኤድስ መድሃኒት እንደሚያገኙ ተገለፀ።የፌደራል ኤች. ኤይ.ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጣሪያ ጽሕፈት ቤት ባወጣው መረጃ መሰረት ግን በሀገራችን ቫይረሱ በደማቸው ከሚገኝ እናቶች ከሚወለዱ ህጻናት መካከል ምርመራውን የሚያደርጉት ህጻናት ቁጥር ከ40 በመቶ በታች ነው። ለዚህም በገጠራማ የሀገሪቱ አካባቢዎች ያለው የህክምና ሽፋን ዝቅተኛ መሆን እና ማህበረሰቡ ስለ በሽታው ያለው ግንዛቤ አናሳ መሆን በምክኒያትነት ይነሳሉ።
Via አዲስ ማለዳ

ፖሊስ ኮሚሽን❗️በተለያዩ ማህበራዊ ድህረ ገፆች አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን
ቄራ ጎፋ ማዞሪያ አካባቢ በተፈፀመው ድርጊት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል የተባለው ሀሰት እንደሆነ እና አባላቱ የፈፀሙትን ድርጊት እያጠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
Via Walta
@YeneTube @FikerAssefa
ቄራ ጎፋ ማዞሪያ አካባቢ በተፈፀመው ድርጊት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል የተባለው ሀሰት እንደሆነ እና አባላቱ የፈፀሙትን ድርጊት እያጠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
Via Walta
@YeneTube @FikerAssefa
#ችሎት
በነብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ የክስ መዝገብ ፍርድ ቤቱ የምስክሮችን ቃል መስማት ጀመረ፡፡
በነብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ የክስ መዝገብ የባሕር ዳር እና አካባቢዋ ፍርድ ቤት ዛሬ ረፋድ ላይ የሁለት ምስክሮችን ቃል ተቀብሏል፡፡በክስ መዝገቡ የተከሰሱ 48 ተጠርጣሪዎች ናቸው ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት፡፡ ዛሬ መቅረብ ከነበረባቸው 17 ምስክሮች የቀረቡት ሁለት ብቻ ናቸው፡፡ ተጨማሪ ምስክሮችን ቃል ለመስማት ፍርድ ቤቱ ለነገ ነሐሴ 22/2011 ዓ.ም 3፡00 ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡የተጠርጣሪ ጠበቆች ሁሉም ምስክሮች ተሟልተው እንዲቀርቡ ፍርድ ቤቱን ጠይቀዋል፡፡ ይህ ባለመሆኑ ደንበኞቻቸው እየተጉላሉ እንደሆነም አመልክተዋል፡፡ ቀሪዎቹ ምስክሮች የማይቀርቡ ከሆነም ቃላቸውን የሰጡትን ምስክሮች ፍርድ ቤቱ ለሚመለከተው አካል ማስተላለፍ እንደሚገባው ነው ጠበቆቹ የጠየቁት፡፡
ምንጭ: አብመድ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ጃፓን አመሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የደቡብ ኮሪያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ጃፓን አቅንተዋል፡፡በአፍሪካ ልማት ዙሪያ ምክክር የሚያደርገው የቶኪዮ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ ቲካድ እ.ኤ.አ ከ1993 እንደተጀመረ ይታወሳል፡፡አላማዉም አፍሪካ ከድህነትና ኃላቀርነት ለመውጣት የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ በጃፓን ጠንሳሽነት እንደተመሰረተም ተነግሯል፡፡
-ጠቅላይ ሚኒትስሩም የ42 አገራት መሪዎች በሚሳተፉበት የቲካድ የመሪዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ወደ ጃፓን እንዳቀኑም ታዉቋል፡፡ኢትዮጵያ በዮኮሃማ ጃፓን ለ3 ቀናት ለሚካሄደው የቲካድ የመሪዎች ስብሰባ በሚኒስትሮች ደረጃ የሚመክረው የአፍሪካ የሚንስትሮች ጉባዔ ላይ በውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ ተወክላለች፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቲካድ የመሪዎች ስብሰባ ላይ እንደሚገኙም ታወቋል፡፡መረጃው የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ነው።

ትዴት #የአማራ_እና_ትግራይ ወጣቶች የወዳጅነት መድረክ ሊያዘጋጅ ነው።
የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) «ቀጣይ ትውልድ» በሚል መሪ ቃል የአማራና ትግራይ ክልል ወጣቶች የሚሳተፉበት የወዳጅነት መድረክ በባህር ዳር፣ ቆቦ፣ አላማጣ፣ አዲስ አበባ እና መቀሌ ከተሞች በመስከረም 2012 መካሄድ እንደሚጀመር አስታወቀ።የትዴት ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙሉ ብርሃን ኃይለ፣ ዝግጅቱን በቀጣዩ መስከረም ወር ላይ ለመጀመር ፈቃደኛ ከሆኑ ግለሰቦች ገንዘብ ማሰባሰብ መጀመራቸውን ለአዲስ ማለዳ ገልጸው፣ የትዴት ድጋፍ እንዳለ ሆኖ ከአማራ ክልል መንግስትም የገንዘብ ድጋፍ መጠየቃቸውን አውስተዋል።
ምንጭ: አዲስ ማለዳ

የስኳር አቅርቦቱ እንዳይስተጓጎል ከአለም ገበያ የተሸመተ 500 ሺህ ኩንታል ስኳር ጅቡቲ ወደብ ደርሷል ተባለ፡፡
ኢትዮጵያ በየአመቱ በአማካይ 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ለስኳር መግዣ ወጭ ታደርጋለች፡፡የስኳር ኮርፖሬሽን ለሸገር እንደተናገረው፣ በሃገር ቤት የስኳር ምርት የሚያስፈልገውን አቅርቦት ማሟላት ስለማይቻል በ2011 በጀት አመት 3 ሚሊየን ኩንታል ስኳር ከአለም ገበያ ለመሸመት ውጥን ተይዞ ሲሰራ ቆይቷል፡፡1 ሚሊየን ኩንታሉ ከዚህ ቀደም ወደ ሃገር ገብቶ የተከፋፈለ ሲሆን 500 ሺህ ያህል ደግሞ አሁን ወደብ ላይ መድረሱን በስኳር ኮርፖሬሽን ሀላፊው አቶ ጋሻው አይችሉህም ተናግረዋል፡፡
Via Sheger Radio

በሀገር አቀፍ ደረጃ ባለፉት ሶስት ዓመታት የጤና አገልግሎት ተደራሽነት መሻሻል ማሳየቱን አንድ ጥናት አመላክቷል።
በጤና ሚኒስቴር ፣ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና አጋር ድርጅቶች የተካሄደው ጥናት በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል።
@YeneTube @FikerAssefa
በጤና ሚኒስቴር ፣ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና አጋር ድርጅቶች የተካሄደው ጥናት በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል።
@YeneTube @FikerAssefa
የጉራጌ ልማት ማህበር ከህብረተሰቡ ተወላጆች ያሰባሰበውን 10 ሚሊየን ብር የሚገመት የደብተር ድጋፍ አድርገዋል።
የደብተር ድጋፉንም የአዲስ አበበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከልማት ማህበሩ ተወካዮች እጅ ተረክበዋል።
ከርክክቡ በኋላም ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከጉራጌ ልማት ማህበር እና ከህብረተሰቡ ተወላጆች ጋር ቆይታ ማድረጋቸውን የከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

የአ.አ. ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋ ንፋስ ስልክ ላፍቶ በ2 አባላቱ ለተፈጠረው ድርጊት ኅብረተሰቡን ይቅርታ ጠየቀ።
በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ጎፋ ማዞሪያ አካባቢ ነሐሴ 20 ቀን 2011 ላይ ‘ሕጋዊ የኮሚሽን ሥራ እንሠራለን’በሚሉ እና ‘እኛም ሰፈራችን ስለሆነ እንሠራለን’ በሚሉ ግለሰቦች መካከል የተፈጠረውን ግጭት ለማብረድ የፖሊስ አባላት የወሰዱት እርምጃ አነጋጋሪ ሆኗል።
ተጨማሪውን ከፍተው ያንብቡ👇👇👇
https://bit.ly/2zlJCC2