የአዲስ አበባ ከተማ ኤችአይቪ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት ይፋ ባደረገው ጥናት መሠረት፣ ከመቶ ባለትዳር ወንዶች መካከል ቢያንስ 26ቱ በትዳር አጋራቸው፣ በልጆቻቸው እናት ላይ ይማግጣሉ።
- Reporters
@YeneTube @FikerAssefa
- Reporters
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from Kiru 👔
📌በተመጣጣኝ ዋጋ የሴትም ሆነ የወንድ የሚፈልጉትን እቃዎችን ለገበያየት 👇
📌አልባሳት፣ጫማዎች፣ኤሌክትሮኒክስ ፣ሰዐቶች፣ቦርሳዎች,መነፅር ,ኮስሞቲክሶች,ጫማዎች👇
📌 @onlinesaleandbuy
@onlinesaleandbuy
@onlinesaleandbuy
@kiru04
+251 931607806
➡️የሌለን የለም ብቻ ነው!
JOIN 👇 ብለው ቤተሰብ ይሁኑ ። 👇
@onlinesaleandbuy
@onlinesaleandbuy
@onlinesaleandbuy
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFBAc0Ri5bEWs7J4TQ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

ትክክለኝነቱ የተረጋገጠ ደብዳቤ!
"የዘንድሮውን የሀጅ ሀይማኖታዊ ስነ-ስርአት ለመፈፀም ከአገራችን የመጡ ታዋቂ እንግዶችን ለማስተዋወቅ እና ለማመስገን በተዘጋጀ ፕሮግራም ላይ ለመታደም የተገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን ነሀሴ 12 ቀን 2011 በመካ ከተማ ከለሊቱ ስድስት ሰአት ገደማ በፀጥታ ሀይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው..." ታውቋል። ደብዳቤው የተፃፈው ጅዳ በሚገኘው የቆንፅላ ፅ/ቤት ነው።
Via:- Elias Meseret

በሰሜናዊ ኬንያ ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ አይቀሩም የተባሉ የቀንድ ከብት ዘራፊዎች በሁለት መንደሮች ጥቃት ፈፅመው ሶስት ሕጻናትን ጨምሮ አስራ ሁለት ሰዎች መግደላቸውን የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ።
የኬንያ ፖሊስ ትናንት ባወጣው መግለጫ ከኢትዮጵያ ድንበር የተሻገሩ የቦረና ጎሳ አባላት ሳይሆኑ አይቀሩም ያላቸው «የቀንድ ከብት ዘራፊዎች» ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ እና እሁድ በመርሳቤት በሚገኙ የጋርባ ጎሳ ሁለት መንደሮች ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ገልጿል።
በመርሳቤት ግዛት ማንያታ ቆሮሶ በተባለ አካባቢ ባለፈው ቅዳሜ ተፈጸመ በተባለ ጥቃት አምስት ወንዶች መገደላቸውን፤ ሌሎች ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን እና ወደ 500 የቀንድ ከብቶች መዝረፋቸውን ፖሊስ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ከአንድ ቀን በኋላ ኩቢ ኢሬስ ቡራሌ በተባለ በአካባቢው የሚገኝ ሌላ መንደር በተፈጸመ ተመሳሳይ ጥቃት አራት አዋቂዎች እና ሶስት ሕፃናት መገደላቸው እና 1,000 ፍየሎች መዘረፋቸውን ፖሊስ አስታውቋል።
የኬንያ ፖሊስ «ወንጀለኞቹን እየፈለገ እና ሌሎች መሰል ጥቃቶች እና ግድያዎች እንዳይፈጸሙ አካካቢውን እየተቆጣጠረ» መሆኑን አስታውቋል።
Via:- DW

ለሁለት የተከፈሉት የሲአን አመራሮች ውዝግብ
በዶክተር ሚሊዮን ቱማቶ የሚመራው ቡድን የሲአን ህጋዊ አመራር መሆኑን በመግለጽ የንቅናቄውን የማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ማካሄዱን አስታውቋል። በአቶ ዱካሌ ላሚሶ የሚመራው ሲአን በበኩሉ፣ ሌላኛውን ቡድን "የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ በከባድ የስነ ምግባር ጉድለት ያሰናበታቸው ግለሰቦች ስብስብ ነው" ሲል ወንጅሏቸዋል።
የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) "ህጋዊ አመራሮች ነን" በሚሉ ሁለት ወገኖች መካከል አለመግባባት መከሰቱ ተሰማ። በዶክተር ሚሊዮን ቱማቶ የሚመራው ቡድን የሲአን ህጋዊ አመራር መሆኑን በመግለጽ የንቅናቄውን የማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ማካሄዱን አስታውቋል። በአቶ ዱካሌ ላሚሶ የሚመራው ሲአን በበኩሉ፣ ሌላኛውን ቡድን "የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ በከባድ የስነ ምግባር ጉድለት ያሰናበታቸው ግለሰቦች ስብስብ ነው" ሲል ወንጅሏቸዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ከሁለቱም ወገኖች የአቤቱታ ማመልከቻ እንደደረሰው በማረጋገጥ በቅርቡ
ጉዳዩን በመመርመር ውሳኔውን እንደሚገልፅ አስታውቋል።
Via :- DW

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በመጭው ዐመት የሠራተኞቹን ቁጥር አሁን ካለው 27 ሺህ ወደ 60 ሺህ ሊያሳድግ መሆኑን ካፒታል አስነብቧል፡፡ የፓርኩ 52 የፋብሪካ ሼዶች፣ ለ21 የውጭ ኩባንያዎች ተሰጥተዋል፡፡ በሀገሪቱ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በተለይም ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች የተቀጠሩ ሠራተኞች በዐለም ዝቅተኛ የሆነው በወር 26 ዶላር ክፍያ ድረስ እንደሚከፈላቸው ሲዘገብ መቆየቱ ይታወሳል፡፡
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
በመላው አፍሪካ ጨዋታ ዛሬ በተጀመረው የአትሌቲክስ ውድድር በ3,000 መሰናክል ወንድ ጌትነት ዋለ የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝቷል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፖሊስ በካቴና የታሰረን ግለሰብ አስተኝቶ ሲደበድብ የሚያሳየው ቪድዮ የብዙዎች መነጋገርያ ሆኗል። በተጨማሪም ሊገላግሉ የነበሩ እናትን መገፍተሩ እና አብሮት የነበረው ፖሊስ ደግሞ ከመገላገል ይልቅ ጥይት ወደ ሰማይ መተኮሱ አግራሞትን ጭሯል።
ከአ/አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በዚህ ቪድዮ ዙርያ መልስ ለማግኘት ሙከራ ሳደርግ ቆይቼ ነበር። ከደቂቃዎች በፊት በደረሰኝ መረጃ የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ በጉዳዩ ዙርያ ነገ መግለጫ ይሰጣሉ።
Via Elias Meseret

ድሬዳዋ በችኩን ጉንያ ወረርሽኝ እየደከመች ነው!
በችኩን ጉንያ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ድሬዳዋ በሚያሳዝን ሁኔታ እስከ ዛሬ ቢያንስ አራት ነዋሪዎቿን በሞት አጥታለች። ከዚህ ጎን ለጎን ወረርሽኙ ስርጭቱን በማስፋት ህፃናትን ጨምሮ እጅግ ብዙ ነዋሪዎቿን አጥቅቷል። ጤና ጣብያዎች ባንኮች እና የተለያዩ ተቋማት ሰራተኞች አብዛኛውን በወረርሽኙ ተጠቅተው በዚህም ምክንያት አገልግሎት ለመስጠት እየተቸገሩ ነው። በድሬዳዋ በበሽታው ያልተደቆሰ የቤተሰብ አካል የለም። ሁሉንም እያዳረሰች ነው በተለይ በጤና ተቋማት ዙሪያ ያሉት ያልተነካካ የለም ማለት ይቻላል አሁንም የጤና ተቋማት በታማሚዎች የተሞሉ ናቸው።
ወረርሽኙ ከድሬዳዋ አቅም በላይ ስለሆነ አስተዳደሩ የፌዴራል ጤና ሚኒስቴርን እገዛ ጠይቆ ጤና ጥበቃ ትኩረት ሰጥቶ እርዳታ ሳይጠየቅ ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሚልካቸውን የጤና ባለሞያዎችን ወደ ድሬዳዋ በመላክ ሞያዊ እገዛ በማድረግ በወረርሽኙ የታመመችውን ድሬዳዋን ጎብኝተው በኢኮኖሚ የተደቆሰችን ከተማ ተጨማሪ ራስ ምታት የሆነብንን ወረርሽኝ ያስታግሱልን ።ህብረተሰቡም አጎበር በመጠቀም እና አካባቢውን በማፅዳት ወረርሽኙ እንዳይሰፋ ሀላፊነቱን ይወጣ። አስተዳደሩም ከፍተኛ የፅዳት ንቅናቄ ያድርግ። መንግስት ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ የከተማዋን ነዋሪ የመታደግ ታሪካዊ ሀላፊነት ወድቆበታል።
Via Misrak Channel- ምስራቅ ቻናል

ስፖርት❗️
በመላው አፍሪካ ጨዋታ ዛሬ በተጀመረው የአትሌቲክስ ውድድር ውጤት:
women's 5000m
ሌላ ብር እና ነሀስ በሴቶች 5 ሺ ሜትር
1. ኬንያ Lilian Kasait - 15:33.63
2. ሀዊ ፈይሳ - Hawi Feysa - 15:33.99
3. አለሚቱ ታሪኩ - Alemitu Tariku - 15:37.15
Via Ariyat Raya

❤1
⬆️
አዲስ የዝርፊያ ወንጀል በመዲናችን አዲስ አበባ!
በከተማችን ከሰሞኑ የሌብነትና ዝርፊያ ወንጀል መልኩን እየቀያየረ መቷል፡፡ ለአብነት ያክል መኪና በቁሙ መሰረቅ ተጀምሯል፣ አዲስ ኮንዶሚኒየም ቤቶች እተዘረፉ ነዉ፡፡ ዛሬ ለአንድ አፍታ የደረሰዉ መረጃ እንደሚያሳየዉ ደግሞ ዘራፊዎች በመኪና እየተንቀሳቀሱ የሚያከናዉኑት የዝርፊያ ወንጀል መጀመሩ ነዉ፡፡
ነገሩ እንዲህ ነዉ፡
አራት የተደራጁ ወንበዴዎች ከላይ በፎቶ የተያያዘዉን ሚኒባስ መኪና በመጠቀም ገርጅ ኮርያ ሆስፒታል አካባቢ ሁለት አዳዲስ የመኪና ጎማ ሰርቀዉ ወደ ቦሌ ያመልጣሉ፡፡ዘራፊዎቹ ከገርጂ ኮሪያ ሆስፒታል አከባቢ የሰረቁትን የመኪና ጎማ ጭነዉ ሲጣደፉ ሰው በመግጨት ፣ የገጩትንም ሰው እዚያው በመተው በቦሌ መድሃኒአለም ቤ/ክ በኩል አድርገው ወደ ሀያ ሁለት ሲያፈተልኩ ነበር የተያዙት ፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን ለህሊናዉ ያደረ ወጣት ሌቦቹን በ”ፒክ አፕ” መኪና ከኋላ ይከታተላቸዉ ነበር፡፡
ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት አካባቢ ከሚገኝዉ ካልዲስ ካፌ ያለበት ህንፃ ሲደርሱ የሚከታተላቸዉ ወጣት በመኪናዉ መንገድ ዘግቶባቸዉ ፖሊስ ለመጥራት ሲምክር ሶስቱ ዘራፊዎች ከመኪና ዘለዉ አምልጠዋል፡፡መኪናዉን ሲያሽረክር የነበረዉ ወጣት ግን በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን አንድ አፍታ ታዝቧል፡፡ በሚያሳዝን ሁኔታ የተገጨውም ግለሰብ ህይወቱ ልያልፍ ችለዋል። በአካባቢዉ ወከባ ተፈጥሮ ሌቦቹን ሲከታተላቸዉ የነበረ ወጣት ብቻዉን ሲሯሯጥ አንድም ሰዉ ሲያግዘዉ አልተመለከትንም፡፡ ይህ ምናልባትም ከተማችን ማህበረሰብ ወንጀለኞችን ተባብሮ የመያዝ ባህሉ ተሸረሸረ እንዴ? ያስብላል፡፡
Via Andafta.com

Forwarded from HEY Online Market
🔶️Samsung _M30 (64 GB )
Camera: 13Mp + 8Mp+ 5Mp
4 GB Ram
5000 mAh Battery
📌 the Best Battery in the market
•Price: 9,499
Contact us
0953964175
0925927457
0956111111
@HEYOnlinemarket
Camera: 13Mp + 8Mp+ 5Mp
4 GB Ram
5000 mAh Battery
📌 the Best Battery in the market
•Price: 9,499
Contact us
0953964175
0925927457
0956111111
@HEYOnlinemarket
Forwarded from YeneTube
አሜሪካ ሰራሹ ተአምረኛው መድሀኒት አገራችን ገባ በ ቀናት ውስጥ ከ መላጣነት ወደ ማበጠሪያ ተጠቃሚነት ይዞራሉ
100% በተግባር የታየ ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ 🔽USA🇺🇸 አሁኑኑ ያናግሩን @Fabulousss
በተጨማሪም በተለያዩ አማራጮችየቀረቡ የዉፍረት መቀነሻ ቀበቶዎች, [Human hair ] +ለ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ገንቢ የሆኑ ፕሮቲኖች (protein shake), በተለያየ ምክንያት ለመጣ ጠባሳ ማጥፊያ የሚሆኑ ትሪትመንቶችን ከኛ ያገኛሉ፡፡➡
☎+251991203033
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g

ኢትዩ- ኮርያ የቢዝነስ ፎረም በሴዑል ተካሄደ ።
ፎረሙ የኢትዮጵያን ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታን በማሳየት የደቡብ ኮርያን ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት እንዲሳተፉ ማድረግን ዓላማው ያደረገ ነው። ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፎረሙን ሲከፍቱ የደቡብ ኮርያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ያለውን ተወዳዳሪ የሰው ሀይል እና መሰረተልማት ታሳቢ በማድረግ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጠይቀዋል።
Via EBC

በመቀጠልም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ የLG የቴክኖሎጂ እና ሳይንስ ፓርክን ጎብኝተዋል።ከ ኤል ጂ የቴክኖሎጂ እና ሳይንስ ፓርክ ሀላፊ ስኮት አሀን ጋርም ተወያይተዋል። ኩባንያው በኢትዮጽያ በመጠጥ ውሀ፣ ትምህርትና ግብርና ላይ እያደረገው ያለውን ድጋፍም ጠ/ሚሩ አመስግነዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት ከ320 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ መሆናቸዉ ታዉቀዋል። በአዲስ አበባ ከሁለት አመት በፊት መተግበር የጀመረው የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት እያደገ መምጣቱን የአዲስ አበባ ጤና መድኅን ጽሕፈት ቤት አስታዉቋል።
Via ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa
Via ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa