#ቁጥሩ_በአንድ_ጨምሯል_የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ስድስተኛው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስትር ዶተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ውስጥም ከሄስፒታሎች፤ ከሆቴሎች ግንኙነትን ዘርግቶ በጋራ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል።
በመሆኑም በዛሬው ዕለት ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ የመጣች የ 59 ዓመት እንግሊዛዊ ዜግነት ያላት ዲፕሎማት ስትሆን በ መጋቢት 7/2012 ከሆቴል በተደረገ ጥቆማ ግለሰቧ በምትገኝበት እራሷን አግልላ እንድትቆይ በማድረግ በተደረገላት የላብቶሪ ምርመራ ናሙና ውጤት የኮሮና ቫይረስ መያዟ ተረጋገግጧል።
#FBC
@Yenetube @Fikerassefa

ኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ቁጥር በአንድ ጨምሯል
- ዜግነቷ - ኢንግሊዛዊ
- ዕድሜ - 59
- ፅታ - ሴት
- ከዱባይ እንዳመጣች ታውቋል።
- እንዲሁም ዲፕሎማት መሆኗ ተነግሯል
- በለይቶ ማቆያ ገብታለች
- የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት በአዲስአበባ ውስጥ ከሆቴሎች ግንኙነት ዘርግቶ በጋራ እየሰራ ይገኛል።
ቫይረሱን ለመከላከል
- በአግባቡ እጃችሁን መታጠብ
- ሰው የተሰበሰበበት ቦታ ላይ አለመገኘት
- ሰላም አለመባባል

የሊቨርፑል እና የሴኔጋል የፊት መስመር ተጫዋቹ ሳዲዮ ማኔ አገሩ ሴኔጋል የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለምታደርገው ጥረት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
@Yenetube @Fikerassfa
@Yenetube @Fikerassfa
ኮሮና ቫይረስ :- ጣልያን ኮሮና ቫይረስ ህመሟ ብሷል ዛሬም
በጣልያን ዛሬ ብቻ 3526 ሰው በኮሬና ቫይረስ ተይዟል። እንዲሁም በቫይረሱ 345 ሰው ሞቷል በአጠቃላይ ጣልያን ላይ ከ 31,506 ሰዎች በላይ በቫይረሱ ተይዘዋል በአጠቃላይ 2503 ሞቷል።
@Yenetube @Fikerassefa
በጣልያን ዛሬ ብቻ 3526 ሰው በኮሬና ቫይረስ ተይዟል። እንዲሁም በቫይረሱ 345 ሰው ሞቷል በአጠቃላይ ጣልያን ላይ ከ 31,506 ሰዎች በላይ በቫይረሱ ተይዘዋል በአጠቃላይ 2503 ሞቷል።
@Yenetube @Fikerassefa
ኮሮና ቫይረስ በአለም አቀፍ ደረጃ :-
በአለም ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ግለሰቦች ቁጥር ከ190,000 በላይ ደርሷል ከ7535 በላይ ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸውን አጥተዋል።
ከ80911 በላይ ከቫይረሱ አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል። እንዲሁም ከ102080 የሚሆኑት በህክምና ላይ ናቸው።
@Yenetube @Fikerassefa
በአለም ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ግለሰቦች ቁጥር ከ190,000 በላይ ደርሷል ከ7535 በላይ ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸውን አጥተዋል።
ከ80911 በላይ ከቫይረሱ አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል። እንዲሁም ከ102080 የሚሆኑት በህክምና ላይ ናቸው።
@Yenetube @Fikerassefa
ኮሮና ቫይረስ አሜሪካ :-
ኒውዮርክ :- ከ 424 በላይ አዲስ በቫይረሱ ተጠቅተዋል : አምስት ሞት ተመዝግቧል : በአጠቃላይ 1374 ሰው በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
ኒውዮርክ :- ከ 424 በላይ አዲስ በቫይረሱ ተጠቅተዋል : አምስት ሞት ተመዝግቧል : በአጠቃላይ 1374 ሰው በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ህዝብ በሚበዛባቸው የአዲስ አበባ አካባቢዎችና መናኸሪያዎች የእጅ ማስታጠብ አገልግሎት ከሐሙስ ጀምሮ ሊጀምር ነው። የውሃ እጥረት ላለባቸው ቦታዎችም 28 ቦቴዎች ማዘጋጀቱን ገልጿል።
Via:- ተስፋአለም ወልደየስ
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- ተስፋአለም ወልደየስ
@Yenetube @Fikerassefa
በደቡብ ክልል ስለኮሮና ተህዋሲ መረጃ ለማግኘት የሚያስችል ነፃ የስልክ መስመር መዘጋጀቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል። ነፃ የስልክ መስመሩ 6929 ነው።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
#ምርጫ2012:-ከወራት በፊት በህዝበ ውሳኔ 10ኛ ክልል የሆነው የሲዳማ ክልል ከሰሞኑ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ባደረገው የምርጫ ክልል ካርታ አለመካተቱ የሲዳማን ህዝብ ድምፅ ያለማክበር ነው ሲል የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) ወቀሰ።
Via:- EthioFM
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- EthioFM
@Yenetube @Fikerassefa
ኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ ሱዳን፣ ግብፅ፣ ኬንያ ሊባኖስና ፈረንሳይ የሚያደርገውን በረራ ሰረዘ
ፊደል ፖስት ከታማኝ ምንጮች ባገኘው መረጃ መሰረት ከዛሬ መጋቢት 9,2012 ጀምሮ በኮሮና ቫይረስ ሰርጭት ስጋት ምክንያት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሱዳን ( ካርቱም) ፣ግብፅ ( ካይሮ) ሊባኖስ ( ቤሩት) ፈረንሳይ ( ፓሪስ) ኬንያ( ናይሮቢ እና ሞምባሳ ) ኳታር ( ዶሀ) የሚያደርገውን በረራ ላልተወሰነ ጊዜ ሰርዟል።
የዱባይንና የሌሎች ሀገራትንም በረራ ሊሰርዝ ይችላል የሚል መረጃ ፊደል ፓስት ደርሶታል ።
አየር መንገዱ በቀን ካርቱም (3) ካይሮ(1) ፣ቤሩት (1)፣ፓሪስ(1) ናይሮቢ (3) እና ዶሀ (3) በቀን በረራ ያደርግ ነበር ።
ኢትዮጵያ ውስጥ አስከ አሁን ስድስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ይታወቃል።
ፊደል ፓስት በቀደመው መረጃ እንዳስታወቀውየኮሮና ቫይረስ የጠቅላላ የጉዞ በረራውን ከ20 ፐርሰንት በላይ የቀነሰበት 16,000 ገደማ ሰራተኛ ያለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰራተኞቹ ከሳምንት በፊት በላከው የኤሜይል መልእክት በአየር መንገዱ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ቢሮዎችን አሁን ካለው ገበያ አንፃር አይተው አላስፈላጊ የተባሉ ቢሮዎችን እና ሰራተኞችን እንዲቀንሱ ትእዛዝ ሰጥቷል።
ሰራተኞቹ ያልተጠቀሙበት የቫኬሽን ጉዞ ካለ ቶሎ እንዲጠቀሙበትም አሳስቧል።
በተጨማሪም ከአየር መንገዱ የሚሰሩ ኤርፓርቶች፣ምግብና መጠጥ አቅራቢዎች፣ ሆቴሎች ጠበቆች፣የነዳጅ አቅራቢዎችና ሌሎች አገልግሎት ሰጪዎች የዋጋ ቅናሽ አንዲያደርጉና ለጊዜው ውል እንዲያቋርጡ ጉዳዩን ለሚመሩት የአየር መንገድ ክፍል ሀላፊዎች አሳስቧል።
Via:- ፊደል ፓስት

ኮሮና ቫይረስ ኒውዮርክ - አሜሪካ :-
ኒውዮርክ :- ዛሬ ከነጋ በኒውዮርክ ከ 279 ሰዎች በላይ በቫይረሱ ተጠቅተዋል : በኒውዮርክ በአጠቃላይ 923 ሰው በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
በአሜሪካ ላይ 1653 ሰው በቫይረሱ ተይዘዋል እንዲሁም ከ80 ሰው በላይ ሞቷል።
@Yenetube @Fikerassefa
ኒውዮርክ :- ዛሬ ከነጋ በኒውዮርክ ከ 279 ሰዎች በላይ በቫይረሱ ተጠቅተዋል : በኒውዮርክ በአጠቃላይ 923 ሰው በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
በአሜሪካ ላይ 1653 ሰው በቫይረሱ ተይዘዋል እንዲሁም ከ80 ሰው በላይ ሞቷል።
@Yenetube @Fikerassefa
በአዲስ አበባ ከተማ ለምትገኙ በሙሉ
ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ የሙቀት ልየታ ማድረግ መጀመሩን በማህበራዊ ገፁ ላይ አሳውቋል።
ይህን አገልግሎት ለማግኘት ምንም ክፍያ የማይጠየቅ ሲሆን ማንኛውም ሰው አገልግሎቱን በነፃ በመግቢያ በሩ ላይ ማግኘት ይችላል።
👉 ቀድሞ ራስን ማወቅ ብልህነት ነው።
@Yenetube @Fikerassefa
ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ የሙቀት ልየታ ማድረግ መጀመሩን በማህበራዊ ገፁ ላይ አሳውቋል።
ይህን አገልግሎት ለማግኘት ምንም ክፍያ የማይጠየቅ ሲሆን ማንኛውም ሰው አገልግሎቱን በነፃ በመግቢያ በሩ ላይ ማግኘት ይችላል።
👉 ቀድሞ ራስን ማወቅ ብልህነት ነው።
@Yenetube @Fikerassefa
ምክር ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ :-
- እድሜያችሁ ከ60 አመት በላይ ከቤት ባትወጡ ይመከራል
- አስም ያለባችሁ በጭራሽ ከቤት አትውጡ
- ወጣተችም ህዝብ የተሰበሰበበት አከባቢ ማዘውተር ቀንሱ
- እጃችን ሳትታጠቡ በፍፁም አይናችሁን : ጆራችሁን : አፊንጫችሁን እንዲሁም አፋችሁን አትንኩ❗️
- እጃችሁን ታጠቡ❗️ እጃችሁን ታጠቡ ❗️
ጠቃሚ መረጃዎች ከምንጊዜው በተለየ በቻናላችን ያገኛሉ ከቤት መውጣት አይጠበቅቦትም
🌄 :- Zeamanuel

የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ መጭው ቅዳሜ በሀገር ዐቀፍ ደረጃ የጸሎት ቀን ሆኖ እንዲውል ማወጃቸውን የሀገሪቱ ጋዜጦች ዘግበዋል፡፡
ጸሎቱ የታወጀው በሀገሪቱ 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን እና ሌሎች በርካቶችም በማቆያ ክፍል መግባታቸውን ተከትሎ ነው።
Via:- Wazema
@Yenetube @Fikerassefa
ጸሎቱ የታወጀው በሀገሪቱ 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን እና ሌሎች በርካቶችም በማቆያ ክፍል መግባታቸውን ተከትሎ ነው።
Via:- Wazema
@Yenetube @Fikerassefa
YeneTube
በአዲስ አበባ ከተማ ለምትገኙ በሙሉ ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ የሙቀት ልየታ ማድረግ መጀመሩን በማህበራዊ ገፁ ላይ አሳውቋል። ይህን አገልግሎት ለማግኘት ምንም ክፍያ የማይጠየቅ ሲሆን ማንኛውም ሰው አገልግሎቱን በነፃ በመግቢያ በሩ ላይ ማግኘት ይችላል። 👉 ቀድሞ ራስን ማወቅ ብልህነት ነው። @Yenetube @Fikerassefa
ዘውዲቱ ሆስፒታል COVID-19 Screnning መስጠት የጀመረው ሆስፒታሉ ውስጥ ታመው ለሚመጡ ፣ ለአስታማሚዎች እና ለሰራተኞች ነው።
መጨናነቅ ይፈጠርብናል መጨናነቅ ለቫይረሱ መስፋፋት ያጋልጣል። አሁን ላይ ለታማሚዋች እና አስታማሚዎች ብቻ ነው Screening ማድረግ የጀመርነው።
- via:- ( Inbox - ዘውዲቱ ሆስፒታል)
@Yenetube @Fikerassefa
መጨናነቅ ይፈጠርብናል መጨናነቅ ለቫይረሱ መስፋፋት ያጋልጣል። አሁን ላይ ለታማሚዋች እና አስታማሚዎች ብቻ ነው Screening ማድረግ የጀመርነው።
- via:- ( Inbox - ዘውዲቱ ሆስፒታል)
@Yenetube @Fikerassefa
በክፍለ ሀገር ያሉ መረጃ ያልደረሳቸው ወገኖቻችን ጋር ስልክ በመደወል ስለ ኮሮና ቫይረስ ምንነትና የሚደረጉ ጥንቃቄዎች የማስረዳት ሀላፊነት የሁላችንም ነው::
እኔ #ይርጋአለም ደውያለው !!
ከፍተኛ የመረጃ እጥረት አለ!
#የዛሬቻሌንጅ ይሄ ነው ሁላችሁው መረጃ አይደርሳቸውም ብላችሁ የምትሉት ቦታ ደውላችሁ አጠር ያለ ትምህርት ስጧቸው።
@YeneTube @FikerAssefa
እኔ #ይርጋአለም ደውያለው !!
ከፍተኛ የመረጃ እጥረት አለ!
#የዛሬቻሌንጅ ይሄ ነው ሁላችሁው መረጃ አይደርሳቸውም ብላችሁ የምትሉት ቦታ ደውላችሁ አጠር ያለ ትምህርት ስጧቸው።
@YeneTube @FikerAssefa