🤜🏾መኪናዎትን ከሌባ ለመጠበቅ የሚረዳ 🚔🚔🚔 ኣዲስ ምርት ኣስመጥተናል🚔🚔🚔
🤜🏾•ሰሞኑን እየተበራከተ የመጣው የመኪናዎች ስርቆት ሀሳብ ሆኖቦታል እንግዲያውስ ሀሳብ አይግባዎ አስተማማኝ መሪ መቆለፊያ አምጥተንሎታል
•🤜🏾የመኪናዎን መሪ ጥርቅም ኣርጎ በመቆለፍ ቁልፍ የያዝን ሌባ ጨምሮ መሪውን እንዳያዞረው በማድርግ መኪናውን ክስርቆት ይጠብቀዋል::
+251912894364
• Made of hardened iron material to resist cutting and durable in using.
• Comes with anti-theft security lock and 2 keys.
• Can be adjustable to fit for most steering wheels.
• Highly visible deterrent, can frighten the thieves to avoid being stolen.
• Weight 2kg
ለበለጠ መረጃ እና ለተለያዩ አዳዲስ እቃዎች ቻናላቸንን ጆይን ያድርጉ
@ZenachBrands

በአዳማ ተከስቶ የነበረው ግጭት ባስከተለው ጉዳት የተጠረጠሩ 179 ግለሰቦች ለህግ ቀርበዋል
በአዳማ ከተማ ሰሞኑን በተፈጠረው ግጭት የሰው ህይወት በማጥፋትና ንብረት በማውደም የተጠረጠሩ 179 ግለሰቦች ለህግ መቅረባቸውን የከተማዋ አስተዳደርና ፀጥታ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
የጽሕፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ሁባድ ጂና እንደገለጹት ለህግ የቀረቡት ተጠርጣሪ ግለሰቦች ሰላማዊውን የወጣቶች ተቃውሞ በመጠምዘዝ ወደ ግጭት እንዲያመራ ምክንያት የሆኑ ናቸው ብለዋል።
ጉዳዩን በማስተባበር፣ በመምራትና በመሳተፍ ለሰው ህይወት መጥፋትና በንብረት ማውደም የተጠረጠሩ 179 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለው ፍርድ ቤት መቅረባቸውን ተናግረዋል።
ድርጊቱ የከተማዋን መልካም ገፅታና የሰላም ተምሳሌትነቷን ለማጠልሸት ብሎም በዚህ የጥፋት ድግስ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የተደረገ ጥረት መሆኑንም አመልክተዋል።
ከተማዋ ወደ ነበረችበት ሰላማዊ ሁኔታ እንድትመለስ አባገዳዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ወጣቶች ላበረከቱት አስተዋፅኦ አቶ ሁባድ አመስግነዋል።
የቦኩ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መላከ ምህረት ቆሞስ አባ አሰፋ በሰጡት አስተያየት የቤተክርስቲያኗ ምዕመናን በከተማዋ ሰላም እንዲሰፍን ከመንግስት ጋር በትብብር ሲሠራ እንደነበር አውስተዋል።
በከተማዋ በተፈጠረው የሁለት ቀናት ግጭት ምን ያህል ዋጋ እንዳስከፈለን ትንሹም ትልቁም አውቋል ያሉት የሃይማኖት አባቱ የጥፋት ድግስ ማንንም እንደማይመርጥ መገንዝብና የከተማዋን ሰላም መጠበቅ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
በጥፋቱ የተሳተፉ ወጣቶች በፈፀሙት ድርጊት እንዲፀፀቱ፣ መንግስትንና ህዝብን ይቅርታ እንዲጠይቁ ቤተ ክርስቲያኗ የማስተማር ሥራ እያከናወነች እንደምትገኝ ገልፀዋል።
አዳማ ከተማ በሌሎች የክልሉም ሆነ የሀገሪቷ ከተሞች ዘንድ በሰላም ተምሳሌትነት የምትታወቅ ከተማ መሆኗን የገለጹት ደግሞ በከተማዋ የኢሬቻ ቀበሌ ነዋሪ አባ ገዳ ንጉሴ ዳቢ ናቸው።
የከተማዋን ሰላምና መረጋጋት የማይፈልጉ ሃይሎች ግጭትና ሁከት በመቀስቀስ ህብረተሰቡ እንዲሸበርና በድንጋጤ ውስጥ እንዲገባ ማድረጋቸውን ጠቅሰዋል።
የከተማዋ አባ ገዳዎች ከሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት መሪዎችና ከመንግሰት ጋር በመሆን የተፈጠረውን ችግር የከፋ ጉዳት ሳያስከትል በቁጥጥር ሥር እንዲውል ማድረጋቸውን ገልፀዋል።
በቀጣይነትም በከተማዋም ሆነ በክልሉ ዘላቂና አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍንና የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ህብረተሰቡ ከመንግስት ጎን በመቆም የድርሻውን እንዲወጣ አሳስበዋል።
Via:- EPA
@YeneTube @Fikerassefa

የሪፈረንደም ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል!!
የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምጽ መስጠት ሂደት ህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም እንደተከናወነ ይታወቃል፡፡ በድምጽ መስጫው ቀን ማምሻ ላይ ቆጠራው ተጠናቆ የህዝበ ውሳኔው ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ላይ ይፋ ተደርጓል፡፡
በትላንትናው እለት የሁሉም ምርጫ ጣቢያ ውጤቶች ተጠናቀው ወደ15ቱም ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቶች የገቡ ሲሆን በዛሬው እለት የዞን ማስተባበሪያ ጣቢያ ላይ ውጤቱን የማጠቃለል ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
በመሆኑም ቦርዱ ውጤት የሚያሳውቀው ነገ ቅዳሜ ህዳር 13 ቀን 2012 ዓ.ም በመሆኑ ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት በትእግስት እንዲጠብቁ ጥሪ ያስተላልፋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

(Novemeber 24 )የፊታችን እሁድ በመዲናች አዲስ አበባ ሜክሲካ አከባቢ የመኪና ውድድር ይካሄዳል።
ከጠዋቱ አንድ ሁለት ሰዐት ጀምሮ የሚካሄዳውን የመኪና ውድድር አስመልክቶ መንገዶች ከጠዋት አንድ ሰዐት ጀምሮ መንገዶች ዝግ ይሆናሉ የሚዘጉ መንገዶ #ሜክሲኮ_ቶታል አከባቢ #ለገሀር እንዲሁም #ብሄራዊ አከባቢ መንገዶች ዝግ እንደሚሆኑ አዘጋጁ ጠቁሞናል።
የውድድሩ አዘጋጅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሞተር ስፖርት አሶሴሽን መሆኑን ሰምተናል።
መረጃውን ያደረሰን drive Addis ነው።
@Yenetube @Fikerassefa

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ /አብን/ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ጨምሮ ከሰኔ 15ቱ ግድያ ጋር በተያያዘ በድርጊቱ “እጃቸው አለበት” በሚል የተጠረጠሩ 13 ግለሰቦች ዛሬ ክስ ተመሰረተባቸው።
Via Ethiopia Live Updates
@YeneTube @FikerAssefa
Via Ethiopia Live Updates
@YeneTube @FikerAssefa
በሳውዲ አረቢያ በቅርቡ የሞት ፍርድ ለተፈረደባቸው ኢትዮጵያዊያን ጠበቃ መቅጠሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
Via Ethio FM
@YeneTube @FikerAssefa
Via Ethio FM
@YeneTube @FikerAssefa
ብሔራዊ ባንክ በግል የንግድ ባንኮች ላይ ጥየው የነበረው የ27 በመቶ አስገዳጅ የቦንድ ግዢን ማንሳቴን እወቁልኝ አለ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግል ባንኮች ለተበዳሪዎች ከሚያቀርቡት እያንዳንዱ የብድር ገንዘብ ውስጥ 27 በመቶ ተቀናሽ አስልተው ለብሔራዊ ባንኩ ቦንድ ግዢ እንዲያውሉ የሚያዘው መመሪያ መነሳቱን ባንኩ ተናግሯል፡፡የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ስራ ላይ ያቆየውን የ27 በመቶ አስገዳጅ ቦንድ ግዢን በመመሪያ ቁጥር አስደግፎ ማንሳቱን ተናግሯል፡፡ ባንኩ አዲስ ያወጣውን የቀድሞውን የሚሽረውን መመሪያ ከህዳር 10 ቀን 2012 ዓ/ም ጀምሮ ስራ ላይ እንደሚያውል ከባንኩ ሰምተናል፡፡አዲስ መመሪያ ከመውጣቱ በፊት በቀድሞው መመሪያ መሰረት በሒደት ላይ የነበሩ ተግባራት ተፈፃሚ አንደሚሆኑ እወቁ ተብሏል፡፡ከግል ንግድ ባንኮች ከዚህ ቀደም በመመሪያው ላይ ትችት ሲሰማ እንደነበር ይታወቃል፡፡
Via Sheger FM

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአራት ቀናት ተቋርጦ የነበረው የመማር ማስተማር ሂደት በዛሬው ዕለት ህዳር 12/2012 ተጀምሯል::
ፎቶ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
@YeneTube @FikerAssefa
ፎቶ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
@YeneTube @FikerAssefa
ኢትዮጵያ በGlobal Terrorism Index ከዓለም 29ኛ ከአፍሪካ 12ኛ ደረጃ ይዛለች። ከዓለም አፍጋኒስታን ከአፍሪካ ናይጄሪያ ሽብር የሚያምሳቸው አገር ተብለው ቀዳሚ ሆነዋል። ጥናቱን ይፋ ያደረገው የኤኮኖሚክስ እና ሰላም ማዕከል የተባለ ቲንክ ታንክ ነው።
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
አውሮፕላን ውስጥ ‹‹ቦንብ ይዣለሁ›› ሲል ያስፈራራው ግለሰብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሆነ አውሮፕላን ውስጥ ‹‹ቦንብ ይዣለሁ›› በሚል አስፈራርቶ በበረራ ላይ እክል የፈጠረው ግለሰብ በቡሩንዲ የደኅንነት አባላት በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
የበረራ ቁጥሩ ኢቲ 817 የሆነ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ኅዳር 11 ከአዲስ አበባ ወደ ቡሩንዲ ቡጁምባራ እና ርዋንዳ ኪጋሊ በረራ አድርጓል፡፡ ይሁንና በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበረ ተሳፋሪ በውሸት ቦንብ እንደያዘ በመግለፅ በማስፈራራቱ በተሳፋሪዎች መካከል አለመረጋጋት መከሰቱ ተሰምቷል፡፡በዚህም አውሮፕላኑ ወታደራዊ አውሮፕላን ወደሚያርፍበት የቡንጁባራ አየር ማረፊያ እንዲያርፍ መደረጉ ተገልጿል፡፡
ግለሰቡ በዓለም ዐቀፍ በረራ ላይ ረብሻን በመፍጠር እንዲሁም በረራን በማስተጓጎል በሚል በቁጥጥር ስር መዋሉን አሐዱ ቴሌቪዥን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ያገኘው መረጃ አመልክቷል፡፡በክስተቱ የተጎዳም ሆነ የተከሰተ ሌላ ችግር አለመኖሩን የገለጸው አየር መንገዱ ቀጣዩን በረራ በሰላም ማድረጉን አሳውቆ ዝርዝር ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጥቧል፡፡ ለተፈጠረው መደናገጥም ደንብኞቹን ይቅርታ ጠይቋል፡፡የብሩንዲ የደኅንነት አባላትም ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን የቡሩንዲ የደኅንነት መስሪያ ቤት በትዊተር ገጹ ይፋ አድርጓል፡፡
ምንጭ: አሃዱ ቴሌቪዥን

ጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች❗️❗️
ጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ከፍተኛ ስጋት ላይ መሆናቸው በተደጋጋሚ እያሳወቁን ይገኛሉ የተለያዩ ዛቻ እና ማስፈራሪያ እየደረሳቸው እንደሚገኙ እየጠቆሙን ይገኛል የሚመለከተው አካል እልባት እንዲሰጣቸው እንጠይቃለን።
@Yenetube @Fikerassefa
ጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ከፍተኛ ስጋት ላይ መሆናቸው በተደጋጋሚ እያሳወቁን ይገኛሉ የተለያዩ ዛቻ እና ማስፈራሪያ እየደረሳቸው እንደሚገኙ እየጠቆሙን ይገኛል የሚመለከተው አካል እልባት እንዲሰጣቸው እንጠይቃለን።
@Yenetube @Fikerassefa
💥ማስታወቂያ💥
School of American English
📌ቻይንኛ
📌ፈረንሳይኛ
📌ጀርመንኛ
📌ጣልያንኛ
📌አፋን ኦሮሞ
📌አረብኛ
አንቱታን ባተፈሩ መምህራን እናስተምራለን
አድራሻዎቻችን ⬇️
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ +251919913021
ፒያሳ ፒያሳ ገበያ ማዕከል +251919913023
22 ጎላጎል ህንፃ 6ተኛ ፎቅ +251919913022
💥💥💥10% Discount 💥💥💥💥
ቅናሹን ለመጠቀም
ይህንን ፓስት screenshot አድርገው መያዝና ስመጡ ማሣየት ይኖርብዎታል
T.me/SCHOOLOFAMERICAN

የኢህአዴግ ምክር ቤት የአዲሱን ውህድ ፓርቲ ህገ ደንብ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር /ኢህአዴግ/ ምክር ቤት ለሀሉት ቀናት ሲያካሄድ የነበረውን ስብሰባ አጠናቋል፡፡በሁለተኛ ቀን ውሎው ዛሬ የአዲሱ ውህድ ፓርቲ ህገ ደንብ ላይ በጥልቀት ከመከረ በኋላ የተገኙት አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀውታል፡፡በመጀመሪያ ቀን ውሎው ምክር ቤቱ የፓርቲውን ውህደትና ፓርቲው ወደ ፊት የሚመራበት ፕሮግራም ላይ በመምከር አጽድቋል፡፡
Via EPRDF Official

2298-0130-4a88-a71e-c0afd5d3991f
<unknown>
ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጊዜያዊ የትምህርት ማቋረጥ ወይንም ዊዝድሮዋል እንዳይሰጥ የተላለፈው ክልከላ ህጋዊ መሰረት የሌለው ነው ተባለ!
ሸገር FM ከዚው ጉዳይ ጋር በተያያዘ የህግ ባለሙያ አናግሮ የሰራውን የድምፅ ዘገባ ያዳምጡ።
@YeneTube @FikerAssefa
ሸገር FM ከዚው ጉዳይ ጋር በተያያዘ የህግ ባለሙያ አናግሮ የሰራውን የድምፅ ዘገባ ያዳምጡ።
@YeneTube @FikerAssefa
በሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ላይ የሰብዓዊ መብት ሁኔታን አስመልክቶ የወጣ አጭር ቅድመ መግለጫ:-
ምንም እንኳን ምርጫው የተካሄደው በአጭር ጊዜ ሰሌዳ እና በሀገሪቱ ውስጥ የፖለቲካ ውጥረት ባለበት ወቅት ቢሆንም፤ ህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም. በመላው ሲዳማ ዞን የተካሄደው የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ሰላማዊ የነበር ከመሆኑም ባሻገር በምርጫ ቀን የተከሰተ ከባድ ችግር አልነበረም፡፡ ሲዳማ አዲስ የክልል መስተዳድር መሆን ወይም የደቡብ ክልል መስተዳድር አካል ሆኖ መቀጠልን ለመወሰን በተዘጋጀው በዚህ ታሪካዊ ህዝበ ውሳኔ ላይ ለመሳተፍ በርካታ ሰዎች በብዙ ምርጫ ጣቢያዎች ለረጅም ሰዓታት በትዕግሥት ጠብቀው ድምፃቸውን ሰጥተዋል፡፡ ኢሰመኮ ለሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ያሰማራው 20 አባላት ያሉት የሰብአዊ መብት ክትትል ቡድን በኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ የተመራ ነበር፡፡ የክትትል ቡድኑ በምርጫው ቀን በ 5 የከተማ አስተዳደሮች እና 15 የገጠር ወረዳዎች ውስጥ ከ 100 በላይ የምርጫ ጣቢያዎችን ተመልክቷል፡፡ የኮሚሽኑ ምርጫ ክትትል ቡድን በቅድመ-ምርጫው ወቅትም ተጨማሪ በርካታ የምርጫ ጣቢያዎችን ተመልክቷል፡፡ ይህ የቅድሚያ መግለጫ በእነዚሁ የተወሰኑ የምርጫ ጣቢያዎች ብዛት ላይ ብቻ በመመርኮዝ ስለ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ እና አንዳንድ ቁልፍ የመጀመሪያ ደረጃ ግኝቶችን የሚገልጽ እንጂ የተሟላ የምርጫው አጠቃላይ ግምገማ አይደለም፡፡
ተጨማሪ⬇️
https://telegra.ph/humanrigts-11-22

በምዕ/ጎጃም ዞን ደንበጫና በምስ/ጎጃም አማኑዔል ከተሞች "በዩኒቨርስቲዎች በሚማሩ የአማራ ተማሪዎች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት ይቁም" በማለት ሰልፍ በወጡ ተማሪዎች ላይ ፖሊስ በከፈተው ተኩስ ከተጎዱ ተማሪዎች መካከል የአንዱ ህይዎት ማለፉን ሰምተናል።
Via Ethiopia Live Updates
@YeneTube @FikerAssefa
Via Ethiopia Live Updates
@YeneTube @FikerAssefa
የሱማሌ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሃላፊ፣ ሥራ አስፈጻሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴዎች ፓርቲውን የመበተን ሥልጣን የላቸውም ማለታቸውን አዲስ ስታንዳርድ ዘግቧል፡፡ ሃላፊው መሐመድ ሻሌ ይህን ያሉት በክልሉ ቴሌቪዥን ቀርበው ነው፤ ዘገባው ስለዚሁ ከክልሉ ደብዳቤ እንደደረሰው ጠቅሷል፡፡ ቅድሚያ የፓርቲው አባላትም ተወያይተው ውህደቱን ማጽደቅ አለባቸው፡፡
በተያያዘ፣ ፓርቲው ለውህደቱ ቅድመ ሁኔታዎች እንዳሉት ዘገባው ዛሬ ጠቅሷል፡፡ ፌደራላዊ ሥርዓቱ እንዲቀጥል፣ ሱማሊኛ ፌደራል ቋንቋ እንዲሆን፣ የፓርቲው አወቃቀርና የሥልጣን አካላት ባሉበት ይቀጥሉ፣ ወደፊት የሥልጣን ክፍፍሉ የክልሉን ሕዝብ ቁጥር፣ ቆዳ ስፋት፣ ተፈጥሮ ሃብትና ጅኦፖለቲካዊ ጠቀሜታ ታሳቢ ያደርግ የሚሉ ነጥቦች ተጠቅሰዋል- በቅድመ ሁኔታው፡፡
Via Wazema Radio

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ምክር ቤት ከህዳር 11—12 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በፓርቲ ውህደት፣ በፕሮግራምና ህገ ደንብ ላይ በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
በመጨረሻም ምክር ቤቱ የተሰጠ መግለጫ
👇👇👇👇👇👇👇😍
https://telegra.ph/EPRDF-11-22
በመጨረሻም ምክር ቤቱ የተሰጠ መግለጫ
👇👇👇👇👇👇👇😍
https://telegra.ph/EPRDF-11-22