This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሊባኖስ ከፍተኛ የእሳት አደጋ እንደደረሰባት የቤሩት ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛሉ።
ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሰን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
@Yenetube @FikerAssefa
ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሰን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
@Yenetube @FikerAssefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሊባኖስ ከባድ የእሳት አደጋ ተቀስቅሷል።
ትናንትና በሀገሪቱ ደኖች የጀመረው ቃጠሎ ወደተለያዩ ከተማዎችና መንደሮች የተስፋፋ ሲሆን የእሳት አደጋ መከላከል ሰራተኞች ርብርብ እያደረጉ እንደሆነ አልጃዚራ ከደቂቃዎች በፊት ዘግቧል፣ በአደጋው የደረሰው ጉዳት እስካሁን አልታወቀም።እሳቱ የተነሳው በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ሲሆን በነፋስ ታግዞ በፍጥነት ሊዛመት ችሏል።ሀገሪቱ ባለፉት ጥቂት አስርት አመታት ካጋጠሟት የእሳት አደጋዎች የአሁኑ የከፋው ነው ተብሏል።
@YeneTube @FikerAssefa

የሲዳማ የክልልነት ህዝበ ውሳኔ ድምጽ መስጫ ቀን ወደ ህዳር 10 ተዘዋወረ!
የሲዳማ የክልልነት ህዝበ ውሳኔ ድምጽ መስጫ ቀን ወደ ህዳር 10 2012 ዓ.ም መዘዋወሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
ከዚህ ቀደም ቦርዱ የህዝበ ውሳኔው የድምፅ አሰጣጥ ህዳር 03 2012 ዓ.ም ይካሄዳል ብሎ የነበረ ሲሆን፥ በዛሬው እለት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ግን ህዝበ ውሳኔ ድምጽ መስጫ ቀን ሽግሽግ መደረጉን አስታውቋል።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው መግለጫው፥ ቦርዱ ህዝበ ውሳኔውን ለማስፈጸም በከፍተኛ ትጋት እየሰራ እንደሚገኝ እና የደቡብ ክልል ምክር ቤትን ጨምሮ የሚመለከታቸው አካላት በተመሳሳይ ሁኔታ እየሰሩ እንደሆነ እንደሚያመን አስታውቋል።በመሆኑም ያልተጠናቀቁትን ተግባራት በተለይ የአስፈጻሚዎች ምልመላ ስራ እና የሚጠበቁት ህጋዊና አስተዳደራዊ ማእቀፎች ተጨማሪ ቀናት የሚፈልጉ በመሆኑ ሂደቱ ላይ የቀናት መሸጋሸግ አስከትሏል ብሏል።በዚህም መሰረት የድርጊት መርሃ ግብሩ ተክለሶ ህዝበ ውሳኔው የሚከናወንበት ቀን ህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም እንዲሆን መወሰኑን ነው ያስታወቀው።
ምንጭ: ፋና

"እሳትና ጭድ የሆኑ ፓርቲዎች ሊዋሃዱ አይችሉም" ህወሓት
የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሰባት ቀናት ሲያካሄድ የነበረውን ስብሰባ በማጠናቀቅ መግለጫ አውጥቷል።ዘለግ ባለው በዚህ መግለጫ ህወሓት የኢህአዴግ መዋሃድ እርምጃን በተመለከተ ያለውን አቋም አንጸባርቋል።የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር -ኢህአዴግ መስራች እና ዋነኛ አባል የሆነ ህወሓት ፤ የኢህአዴግ የውህደት እንቅስቃሴን አጥብቆ ኮንኗል።ህወሓት በመግለጫው "ከኢህአዴግ ርዕዮተ ዓለም እና መተዳደሪያ ደንብ ውጪ አንድ ውህድ ፓርቲ ለመመስረት እየተደረገ ያለው ሩጫ ሕገ-ወጥ ነው" ብሏል።
"እንዲፈጠር እየተፈለገ ያለው ፓርቲ በቅርጽ ብቻም ሳይሆን በይዘትም፤ ከነበረው ኢህአዴግ ፕሮግራም በመሰረቱ የተለየ አዲስ ፓርቲ የመመስረት ጥረት ነው" ያለ ሲሆን፤ . . . "የኢትዮጵያ ህዝብ ኢህአዴግን የመረጠው በያዘው ፕሮግራም መሰረት ነው። አገር እንዲመራ በህዝብ ኃላፊነት ያልተሰጠው አዲስ ፓርቲ ለመመስረት እየተሞከረ ነው ያለው።" ሲል መግለጫው ይቀጥላል።
"ይመሰረታል የተባለው ውህድ ፓርቲ በህዝብ ስልጣን ላይ እንዲቆይ ፍቃድ ያልተሰጠው ፓርቲም ብቻ ሳይሆን፤ ስልጣን ለመያዝ መወዳደር የማይችል ፓርቲ ይሆናል" ብሏል።
"እሳት እና ጭድ የሆኑ ፓርቲዎች በውስጥ የተሸከመው ግንባር፤ አይደለም ውህደት ፓርቲ በግንባርነት አብሮ የሚያቆይ የጋራ አስተሳሰብ እንኳን የላቸውም" ሲል ጠንከር ያለ እገላለጽን በመግለጫው ላይ አስፍሯል።የህወሓትና የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ለቢቢሲ ሲናገሩ፤ ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ተዋህዶ አንድ ወጥ ሃገራዊ ፓርቲ ይሆናል እየተባለ የሚነገረውን ጉዳይ ህወሓት ዘንድ ፈጽሞ ተቀባይነት እንደማይኖረው መናገራቸው ይታወሳል።በስፋት እየተነገረ ስላለው የግንባሩ ውህደት ጉዳይን በተመለከተ የህወሓትን አመለካከት "እንደዚህ ዓይነት ለስልጣን ተብሎ የሚፈጠር ውህደት ህወሓት ፈጽሞ አይቀበለውም" በማለት አቶ ጌታቸው ገልጸው ነበር።
ምንጭ: ቢቢሲ

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ!!
የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ከመስከረም 26 እስከ ጥቅምት 2/ 2012 ዓ/ም ድረስ ለተከታታይ 7 ቀናት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በ2011 ዓ/ም ተይዘው የነበሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ዕቅዶች፤ ድርጅታዊና ፖለቲካዊ ስራዎች በተለይ ደግሞ በአዲሱ የፖለቲካ መድረክ የትግራይ ህዝብ ህልውና፣ ደህንነትና ዋስትና ለማስጠበቅ የተካሄደ ሁለንተናዊ የመመከት ትግል እና ይህንን መሰረት በማድረግ የተሰሩ ስራዎች በዝርዝር ገምግሟል፡፡ በዚህ ልዩ የትግል ምዕራፍ የታዩ ጥንካሬዎችንና ጉድለቶችን በመገምገም ሊወሰድ የሚችል ትምህርት በመለየት በዚህ ዓመት ሊሰሩ የሚገባቸው ልማታዊና ፖለቲካዊ ዕቅዶችንም አጽድቋል፡፡
ሙሉ መግለጫውን ያንብቡ👇👇👇
https://telegra.ph/TPLF-10-15

ኢትዮጵያ በደቡብ ሱዳን ለሚመሰረተው የአንድ ጥምር ጦር ስልጠና አገልግሎት የሚውል የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች።
በደ/ሱዳን የሰላም ስምምነት መሰረት ከአንድ ወር በኋላ በሚመሰረተው የሽግግር መንግስት ከመንግስትና ከሁሉም የስምምነቱ ፈራሚ ታጣቂ ቡድኖች የተውጣጣ የአንድ ጦር ኃይል ምስረታ ሠራዊቱ በየማሰልጠኛ ጣቢያው በመግባት ለስልጠና ዝግጁ የሆነ ሲሆን፣ አገሪቱ ካለባት ኢኮኖሚያዊ ችግር የተነሳ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፍ እንዲያደርግላት ባቀረበችው ጥያቄ መሠረት የኢትዮጵያ መንግስት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡በዚህ መሠረት የስልጠና ቱታዎች፣ ድንኳኖች፣ ስሊፒንግ ባግ፣ የነፍስ ወከፍ ወታደራዊ የጀርባ ቦርሳዎች ስጦታ የቀረበ ሲሆን፣ የመጀመሪያው ዙር ድጋፍ በኢትዮጵያ አየር ኃይል ወታደራዊ የጭነት አውሮፕላን ዛሬ ጠዋት (ጥቅምት 4/2012) ጁባ ገብቷል፡፡የቁሳቁስ ድጋፉ በአጠቃላይ የ13 ሺህ ቱታዎች፣ 2800 ቦርሳዎች፣ 2000 ስሊፒንግ ባግ፣ እና 100 ድንኳኖች፣ እንዲሁም አንሶላና የወታደር ጫማ የሚያጠቃልል ሲሆን፣ ሁሉም በዚህ ሳምንት ውስጥ ተጓጉዞ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ምንጭ: የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወራት በፊት በልደታ አካባቢ የተከሏቸውን ችግኞች ዛሬ መንከባከብ ጀምረዋል። ኢትዮጵያውያን በሙሉ ችግኞችን በመከባከብና ውኃ በማጠጣት ዛፍ እንድናደርጋቸው ጥሪ አቅርበዋል።
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
ሰበር መረጃ!
የአ/አ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ ከቦታቸው ሊነሱ እንደሆነ በአንዳንድ ሰዎች ዛሬ ሲገለፅ ነበር። ይህ መረጃ ትክክል እንደሆነ እና ም/ከንቲባው ከሳምንት በላይ ስልጣናቸው ላይ እንደማይቆዩ ታማኝ ምንጮች ማምሻውን አሳውቀውኛል።
ምንጭ 1: "ም/ከንቲባው ስራቸውን ለመቀጠል ፍላጎት ነበራቸው። ነገር ግን ስራቸው ላይ እንደማይቆዩ ላረጋግጥልህ እችላለሁ፣ ምናልባት ከዚህ በሁዋላ አንድ ሳምንት ቢቆዩ ነው። ለምን ሊነሱ እንደተፈለገ ግን ግልፅ አይደለም፣ ምናልባት የፓርቲያቸው ውሳኔ ሊሆን ይችላል።"
ምንጭ 2: "መረጃው ትክክል ነው። አሁን ባለው ጭምጭምታ የገቢዎች ሚኒስትር ሀላፊዋ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ኢ/ር ታከለን ይተካሉ ተብሎ ተገምቷል።"
Via Elias Meseret

Audio
ከ30 በላይ የሶማሌ ተወላጆች በአፋር ታጣቂዎች እንደተገደሉበት የሶማሌ ክልል ገለፀ!
የሶማሌ ክልል መንግሥት ከአፋር ክልል በሚነሱ ታጣቂዎች ጥቃት ካለፈው ታኅሣሥ ጀምሮ ከ270 በላይ ንጹሀን ዜጎች ተገድለዋል አለ። ባለፈው ቅዳሜ ተከስቶ በነበረው ግጭትም ከ30በላይ የሶማሌ ክልል ተወላጆች በሦሥት ቦታዎች መገደላቸውን ገልጿል። የሲቲ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ዑመር አብዲ የመገናኛ ብዙሃን ሚዛናዊ ዘገባ እያቀረቡ አይደለም ሲሉ ወቅሰዋል። በተያያዘ በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ልዩልዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂዷል።
Via VOA

💥💥School Of American English💥💥
ይምጡ እኛ ጋር የተለያዩ #ቋንቋዎችን ተምረው ይመለሳለሁ!!
#እንግሊዝኛ #ቻይንኛ
#ጀርመንኛ #ጣልያንኛ
#አረብኛ አንቱታን በአተረፉ መምህራኖቻችን እናስተምሮታለን።
በተጨማሪ ለሰራተኞች የጊዜ እጥረት ላለባቸው በግል እንዲሁም ቅዳሜ እና እሁድ እናስተምሮታለን።
📌ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📌ጎላጎል ህንፃ ስድስተኛ 6ኛ ፎቅ
📌ፒያሳ የገበያ መዐከል
ከላይ የተጠቀሱት ህንፃዎች ላይ እንገኛለን 0921309530 ይደውሉ
በተጨማሪ መረጃ ⬆️ ፎቶውም ላይ ይመልከቱ።

ማስታወቂያ 💥
BLUE Brand Solutions
Blue Brand Solutions brought you the latest
📌Technologies(smartphones,Laptops)
📌 Men's and women's clothing👔
📌 Human hair 🙆♀
📌Musical instruments
📌Mens and Women's Perfume
Contact; @sherlockseller @Nah22
Call us
+251947896322&+251945421100
ቻናላቸውን ተቀላቅለሁ ይመልከቱ⬇️
https://tttttt.me/blueelec

የሀዘን መግለጫ!
ተማሪ አሌክሳንደር ተስፋዬ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከ 2004 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት የመጨረሻ ዓመት የህክምና ተማሪ ሆኖ የqualification ፈተና ለመፈተን በዝግጅት ላይ በነበረበት ወቅት፤ ማለትም በቀን 02/02/2012 ዓ.ም ምሽት ላይ በደረሰበት ከፎቅ ላይ የመውደቅ ድንገተኛ አደጋ ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ሕይወቱን ለማትረፍ ከፍተኛ ርብርብ ቢደረግም ሳይሳካ ቀርቶ በቀን 03/02/2012 ዓ.ም ላይ ሕይወቱ ሊያልፍ ችሏል፡፡
ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲም በተማሪ አሌክሳንደር ተስፋየ ድንገተኛ ሞት ምክንያት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹና ዘመድ ወዳጆቹ መጽናናትን ይመኛል።
Via:- ሀዋሳ ዩንቨርስቲ
@YeneTube @Fikerassefa

ሃያ ሺሕ አባወራዎች ከባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ለቀው ለመውጣት ተስማሙ።
በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልል መሃል ተካሎ ከሚገኘው ባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ውስጥ ከሚኖሩ ከ40 ሺሕ አባወራዎች ውስጥ 20 ሺሕ የሚሆኑት በ2012 ውስጥ ፓርኩን ለቀው ለመውጣት መስማማታቸውን እና ይህንንም ለማስፈፀም የሶማሌ ክልል ውሳኔ እየተጠበቀ እንደሆነ ታወቀ። በምሥራቅ አፍሪካ ብቻ የሚገኙትን “ሎክሶዳንታ አፍሪካና ኦርሊያንሲ” የተባሉትን ንዑስ የዝሆን ዝርያ ለማልማትና ለመጠበቅ በ1962 የተቋቋመው የዝሆኖቹ መጠለያ በሕገወጥ እርሻና ሰፈራ መስፋፋት እና በሕገ ወጥ አደን ሳቢያ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰበት በመምጣቱ በፓርኩ የሰፈረውን ነዋሪ ከፓርኩ ለማስለቀቅ ግድ ማለቱን የፓርኩ ኀላፊዎች ይናገራሉ። በዚህም መሰረት በመጠለያው ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር የምክክር መድረክ ተካሒዶ መስማማት ላይ መደረሱን የመጠለያው ኀላፊ አደም ሞሐመድ አስታውቀዋል።
ምንጭ:አዲስ ማለዳ

ኖኪያ የ4G እና 5G የቴሌ ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ ሊዘረጋ ነው።
ኖኪያ የ4G እና 5G የቴሌ ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ ለመዘርጋት መዘጋጀቱን ገለፀ።ኩባንያው ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ከአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ጋር የዲጂታል ክህሎትንና የፈጠራ አቅምን ማጎልበት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል።ፊርማውን የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ደረጀ እንግዳ እና የአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩትን በመወከል ዶክተር ኢንጂነር ኢሳያስ ገብረዮሀንሰ እንዲሁም በመካከለኛው ምስራቅና ምዕራብ አፍሪካ የኖኪያ ተጠሪ ዳንኤል ጃገር ፈርመውታል።
ስምምነቱ ኩባንያው ለሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መስክ አለም የደረሰበትን አሰራር እና የቴክኖሎጂ ገበያውን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ዘመናዊ የትምህርት እና ስልጠና ፕሮግራሞችንና የልምድ ልውውጦችን ማዘጋጀትን እንደሚያካትት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፥ የአለም ሃብት በስፋት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ አየመነጨ ስለሚገኝ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኘት የሰለጠነ የሰው ሃይል ከማፍራት ጀምሮ በዘርፋ የስራ እድል ለመፍጠር ኢትዮጵያ በርካታ ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኗን አብራርተዋል።በስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የፊንላንድ ልማት ትብብር እና የውጭ ንግድ ሚኒስትር ቫሊ ስኪናር፥ የፊንላንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የተፈጠሩትን አዳዲስ እድሎች በመጠቀም በተለያ ዩ ዘርፎች እንዲሰማሩ ይሰራል ብለዋል።ኖኪያ በአውሮፓውያኑ በ1865 በፊንላንዷ ሄልንሲኪ ከተማ የተመሰረተ የቴክኖሎጂ ተቋም ሲሆን፥ በ2018 የተቋሙ መረጃ መሰረት 6 ነጥብ 1 ቢሊየን በላይ ተገልጋዮች፣ 22 ነጥብ 56 ቢሊየን ዶላር ገቢ እና ከ103 ሺህ በላይ ሰራተኞች ያሉት ተቋም ነው።

#የሲዳማ የክልልነት ህዝበ ውሳኔ ድምጽ መስጫ ቀን ወደ ህዳር 10 ተዘዋወረ
ከዚህ ቀደም ቦርዱ የህዝበ ውሳኔው የድምፅ አሰጣጥ ህዳር 03 2012 ዓ.ም ይካሄዳል ብሎ የነበረ ሲሆን፥ በዛሬው እለት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ግን ህዝበ ውሳኔ ድምጽ መስጫ ቀን ሽግሽግ መደረጉን አስታውቋል።
ተጨማሪ ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-10-16

⬆️
የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምዝገባ ሥርዓት ኋላቀር በመሆኑ ባጋጠማቸው የጊዜ መባከንና መጉላላት መማረራቸውን ተማሪዎች ተናገሩ!
ጥቆማ አቅራቢዎቹ ተማሪዎች እንደገለጹት የዩኒቨርሲቲው የምዝገባና የመረጃ አያያዝ ስርዓት ኋላ ቀር ነው። በአሁኑ ወቅት ትናንሽ የትምህርት ተቋማት ሳይቀሩ በበይነ መረብ አማካኝነት ምዝገባ እያካሄዱ ዩኒቨርሲቲው ግን ምዝገባ የሚያካሂደውና መረጃ የሚያደራጀው በወረቀት ነው።
"ይህ አሰራሩ በምዝገባ ወቅትና መረጃዎችን ለማግኘት ለረጃጅም ሰልፍና ለእንግልት ዳርጎናል። ከዚህም በተጨማሪ የተማሪዎች ውጤት የሚገለጸውም በወረቀትና በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ነው። አሰራሩ ወቅቱን የማይመጥን ኋላቀር በመሆኑ ማስተካከል አለበት" ብለዋል።
ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ ችግሩን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን ጠቁሟል።
Via ኢፕድ
@yenetube @Fikerassefa

አፋር ክልል በተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬም እንደቀጠለ ነው።
ባሳለፍነው ሳምንት ሰርጎ ገቦች ድንበር አልፈው የአፋር ህዝብ ላይ ጥቃት መዘንዘራቸው ይታወሳል። በዚህ ጥቃት ሳቢያ የ17 ሰው ህይወት ማለፉ ይታወሳል ይህንን አስመልክቶ አፋር ክልል በተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል እንዲሁም #መንግስት ዝምታን መርጧል።