ነጥብ ሁለት
“የምድር ቅርፅ”
በነጥብ አንድ ላይ የመአልትና የሌሊት መፈራረቅ በመተካት መሆኑን እና የዚህ መፈራረቅ መንስኤ ደግሞ የምድር በራሷ ዛቢያ መሽከርከር አይተን ነበር፤ ታዲያ ምድር ያለ ምንም በራሷ ዛቢያ ስትዞር አትወድቅም ወይ? ለሚለው አንዱ በአንዱ ባለው የመሳሳብ ህግ”Gravity” እዳትወድቅ ያረጋታት፤ በዚህ ህግ አርቅቆ የያዛት አላህ ብቻ ነው፤ ይህ በትእዛዙ እንዳትወድቅ መቆሟ ከአስደናቂ ታምራቶቹ አንዱ ነው፦
35፥41 አላህ ሰማያትንና ምድርን #እንዳይወገዱ #ይይዛቸዋል፡፡ ቢወገዱም ከእርሱ ሌላ አንድም የሚይዛቸው የለም፡፡ እነሆ እርሱ ታጋሽ መሓሪ ነውና፡፡
30፥25 ሰማይና ምድርም ያለምንም #በትዕዛዙ #መቆማቸው وَمِنْ ءَايَٰتِهِۦٓ أَن تَقُومَ ٱلسَّمَآءُ وَٱلْأَرْضُ بِأَمْرِهِۦ ፤ ከዚያም ከምድር ጥሪን በጠራችሁ ጊዜ እናንተ ወዲያውኑ የምትወጡ መሆናችሁ ከአስደናቂ “ታምራቶቹ” آيَاتِهِ ነው፡፡
ምድር ሆነ ሰማይ ሰማያዊ አካላት ሁሉ ያለምንም ድጋፍ በአላህ ህግ ሳይወድቁ መቆማቸው ብቻ ሳይሆን በትእዛዙ መንቀሳቀሳቸው ደግሞ ታምር ነው፦
41፥11 ከዚያም ወደ ሰማይ እርሷ “ጭስ” دُخَانٌ ኾና ሳለች አሰበ፡፡ #ለእርሷም #ለምድርም «ወዳችሁም ኾነ ወይም ጠልታችሁ ኑ» አላቸው፡፡ «#ታዛዦች ኾነን #መጣን» አሉ፡፡
ይህ አንቀፅ ምድርም እንደ ሰማይ ተንቀሳቃሽ መሆኑን ያሳያል፤ ሰማይ “ዱኻን” دُخَان ሆና ሳለች የሚለው ይሰመርበት፤ “ዱኻን” ማለት “ጭስ”gas” ሲሆን ይህም ጋዝ ናይትሮጂን፣ ኦክሲጅንና ሃይድሮጂን ነው፤ እነዚህ የጋዝ ንጥረ-ነገር”element” ያላቸው አካላት ከዋክብት፣ ጨረቃ እና ፀሐይ ሆኑ ምድር ሁሉም በምህዋራቸው ይዞራሉ፦
35:13 ሌሊትን በቀን ውስጥ ያስገባል፤ ቀንንም በሌሊት ውስጥ ያስገባል፤ ፀሐይን እና “ጨረቃንም” ገራ፤ ሁሉም እስከተወሰነ ጊዜ ድረስ “ይሮጣሉ”፤ ይሃችሁ ጌታችሁ አላህ ነው፤
39:5 ሰማያትንና ምድርን በእውነት ፈጠረ፤ ሌሊትንም በቀን ላይ ይጠቀልላል፤ ፀሐይን እና “ጨረቃንም” ገራ፤ ሁሉም ለተወሰነ ጊዜ “ይሮጣሉ”፤ ንቁ እርሱ አሸናፊው መሐሪው ነው።
21:33 እርሱም ሌሊትና ቀንን ፀሐይንና ጨረቃንም፣ የፈጠረ ነው፤ ሁሉም በፈለካቸው ውስጥ ይዋኛሉ።
6:40 ፀሐይ ጨረቃን ልትደርስበት አይገባትም፤ ሌሊትም ቀንን ያለጊዜው ቀዳሚ አይሆንም፤ ሁሉም “በመዞርያቸው” ውስጥ “ይዋኛሉ”።
36:40 ፀሐይ ጨረቃን ልትደርስበት አይገባትም፤ ሌሊትም ቀንን ያለጊዜው ቀዳሚ አይሆንም፤ ሁሉም “በመዞርያቸው” ውስጥ “ይዋኛሉ”።
“ኩል” كُلّ “ሁሉ” የሚለው ቃል እና “የስበሁነ” يَسْبَحُونَ “ይዞራሉ” የሚለው ቃል ሙተና”dual” ሳይሆን ከሁለት በላይ “ጀመዕ”plurar” መሆኑ ፀሐይና ጨረቃ ብቻ ሳይሆን ተንቀሳቃሽ ሁሉ በዙረት ላይ መሆኑ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፤ “ፈለክ” فَلَك የሚለው ቃል “ምህዋር”orbit” ማለት ሲሆን ምድር በፀሐይ ዛቢያ ስትሽከረከር 365 ቀናት ይፈጃል፤ የዚህ ውጤት ክረምት፣ በጋ፣ ፀደይና መከር የተባሉ አራት ወቅቶች ይፈራረቃሉ፤ ይህ ሁሉ የሚሆነው ምድር ሞላላ ሆና ስትገኝ ነው፤ አላህ ምድር ሞላላ መሆኗን ይናገራል፦
79፡27-30 “ባፈጣጠር እናንተ ይበልጥ የበረታችሁ ናችሁን? ወይስ ሰማይ? አላህ ገነባት፡፡ ከፍታዋን አጓነ ፣ አስተካከላትም፣ ሌሊቷንም አጨለመ ቀኗንም ገለፀ፡፡ ምድርንም ከዚህ በኋላ “ዘረጋት” دَحَاهَا፡፡”
“ዘረጋት” ተብሎ ቃል “ደሓሃ” دَحَاهَا ሲሆን “ደሓ” دَحَىٰ ደግሞ በቁርአን ላይ የመጣው በግስ መደብ እዚህ አንቀፅ ላይ ብቻ ነው፤ “ደሓ” በስም መደብ ሲመጣ “አድ-ደሕያ” الدِّحْية ነው፤ ትርጉሙም “የሰጎን እንቁላል” ማለት ነው፤ አላህ ምድርን “የእንቁላል ቅርጽ አደረጋት”He made the earth egg-shaped” የሚል ትርጉም አለው፤ ይህንን አንዳንድ የእንግሊዝኛ ትርጉም ላይ ይገኛል፦
1.Dr. Kamal Omar Translation
“And the earth, after this stage, He gave it an #oval #form”
2. Ali Unal Translation
“And after that He has spread out the earth in #the #egg-#shape”
3. Shabbir Ahmed Translation
“And after that He made the earth #egg-#shaped.
ስለዚህ ምድር እንደ ሰጎን እንቁላህ ሞላላ”ellipse” መሆኗን ሰዎች በዚህ ዘመን ከማስተንተናቸው በፊት አላህ ቀድሞ በቁርአን ተናግሯል፤ ይህ ሙግት የሥነ-ልሳን ሙግት ታሳቢ ያደረገ ነውና ዋቢ ሙዳየ-ቃላት ይመልከቱ፦
1. Lisan Al-Arab dictionary , Book 7, Page 456:
2. Lisan Al-Arab dictionary , Book 2, Page 790.
3. Al-Mawrid dictionary Arabic-English section 4, Page 1132.
4. Al-Mawrid dictionary English-Arabic section 4, Page 227.
5. Arabic-English dictionary the Hans Wehr dictionary , Page 928.

39:5 ሰማያትንና ምድርን በእውነት ፈ
ጠረ፤ ሌሊትንም በቀን ላይ ይጠቀልላል፤ ፀሐይን እና “ጨረቃንም” ገራ፤ ሁሉም ለተወሰነ ጊዜ “ይሮጣሉ”፤ ንቁ እርሱ አሸናፊው መሐሪው ነው።

5. Arabic-English dictionary the Hans Wehr dictionary , Page 928

አንዱ አምላክ አይሞትም
2 ቆሮንቶስ 5 ፥14 ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤
""አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ"" ይላል፤ አንዱ ምን? አንዱ አምላክ? በፍፁም አንዱ አምላክ እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፦
" #እርሱ #ብቻ #የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።"
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:16)
" #ብቻውን #አምላክ ለሚሆን #ለማይሞተው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።"
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:17)
"17 Now unto the King eternal, #immortal, invisible, the only wise God, [be] honour and glory for ever and ever. Amen."
(1Timothy 1:17)
1 ቆሮንቶስ 8፥4 #ከአንዱም #በቀር #ማንም #አምላክ እንደሌለ እናውቃለን።
አንዱ ምን ታዲያ? በአንዱ አምላክና በሰዎች መካከል ያለ አንዱ ሰው፦
" #አንድ #አምላክ አለና፥ በአምላክና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም #ሰው የሆነ #ክርስቶስ #ኢየሱስ ነው፤"
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5)
"5 For [there is] #one #God, and one mediator between God and men, #the #man Christ Jesus;"
(1Timothy 2:5)
" ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና #በአንድ #ሰው #በኢየሱስ #ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 5:15)
አብ አንድ አምላክ ሲሆን የማይሞት ነው። ኢየሱስ አንዱ ሰው ስለ ሁሉ ሞተ። እንደ ጳውሎስ ትምህርት።
✍ከወንድም ወሒድ ዑመር
https://tttttt.me/Wahidcom