"የኢትዮጲያ ድሕረምረቃ ሥነመለኮት ት/ቤት ያደረግነው የችግኝ ተከላ፣አረንጓዴ ልማትን ጽዱነትንና ሰላምን እንከተል በሚል ዋና ጥቅስ ከ500 ችግኞች በላይ ተክለናል።"
#GreenLegacy Ethiopian Graduate School of Theology planted 500 plants this morning!

በ #ICT-Park እምንገኝ የ IT አና የሶፍትዌር መተግበሪያ ሰራተኞች በዛሬው እለት የሀገራችንን ታሪክ በመጋራት እኛም አሻራችንን አኑረናል #አረንጓዴሻራ #GreenLegacy #CIMAC-ET #ICT-Park-Administration
TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia🌱 የ2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ዛሬ ተጀመረ። በአጠቃላይ 7.5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዕቅድ ተይዟል። በዛሬው ዕለት በወንዝ ዳርቻ ልማት አንዱ ክፍል በሆነው በእንጦጦ ዙሪያ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ፣ የናይጄሪያ ምክትል ፕረዚዳንት ካቲም ሼቲማን ጨምሮ የክልል አመራሮችና ሚኒስትሮች በተገኙበት የችግኝ ተከላ ተካሂዷል። በዚህ ወቅት መልዕክት ያስተላለፉት…
#Ethiopia 🌱 🇪🇹
ነገ ከንጋቱ አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ በሀገር ደረጃ 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ዘመቻ ይካሄዳል።
የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ " ነገ ለንጋቱ አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራችን አካል የሆነውን በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞች የመትከል አላማን ለማሳካት እንነሳለን " ብለዋል።
" ከፍ ያለ ግብ ነው። ግን ጥንካሬያችንን፣ አንድነታችንን እና ለሕዝባችን ያለንን ቁርጠኝነት ያሳያል " ሲሉ ገልጸዋል።
" ይኽ ችግኝ ከመትከል በላይ ነው " ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ " ትንሽ ትልቅ፣ የከተማ የገጠር ሳንል ዜጎች ሁሉ አካባቢያችን እንዲያገግም፣ የውሃ ምንጮቻችን እንዲጠበቁ፣ የኑሮ ሁኔታችን እንዲሻሻል እንዲሁም ለመጪው ትውልዶች ዘላቂነት ያለው ነገን ለማረጋገጥ የምንሳተፍበት ተግባር ነው " ብለዋል።
ሁሉም በዚህ ታላቅ ሀገራዊ ሥራ ላይ እንዲሳተፍ እና እንዲያስተባብር አሳስበዋል።
" በጋራ ጠንካራ ዛፎችን ብቻ ሳይሆን ጠንካራ እና የበለጠ አረንጓዴ የሆነች ኢትዮጵያን እናሳድጋለን " ብለዋል።
#Ethiopia🇪🇹 #GreenLegacy #የአረንጓዴ_ዐሻራ
@tikvahethiopia

#Ethiopia
@tikvahethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😡691❤562👏42🙏25😭18🕊14🤔12😢9🥰5😱2
TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia 🌱 🇪🇹 ነገ ከንጋቱ አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ በሀገር ደረጃ 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ዘመቻ ይካሄዳል። የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ " ነገ ለንጋቱ አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራችን አካል የሆነውን በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞች የመትከል አላማን ለማሳካት እንነሳለን " ብለዋል። " ከፍ ያለ ግብ ነው። ግን ጥንካሬያችንን፣ አንድነታችንን እና ለሕዝባችን…
#Ethiopia🌱 🇪🇹 #GreenLegacy
በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል ዘመቻ ተጀምሯል።
ዛሬ ከንጋቱ አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር አካል የሆነውን በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞች የመትከል ዘመቻ ተጀምሯል።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር መጀመሩን ይፋ አድርገዋል።
ሚኒስትሩ " ባለፈው አመት በአንድ ጀንበር 617 ሚሊየን ችግኞችን ተክለናል ዘንድሮ ይህንን በማሻሻል በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ተዘጋጅተናል " ብለዋል።
ሚኒስትሩ " የችግኝ ተከላው አግሮ ኢኮሎጂው በፈቀደው አካባቢ በሙሉ ይከናወናል " ያሉ ሲሆን የተዘጋጁት ችግኞችን በተዘጋጁት ቦታዎች በመትከል ሁሉም ማህበረሰብ እንዲረባረብ ጥሪ አቅርበዋል።
የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ ዘንድሮ ለሰባተኛ ጊዜ " በመትከል ማንሰራራት " በሚል መሪ ቃል እየተከናወነ ይገኛል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ባቀረቡት ጥሪ መሰረት በዛሬው ዕለት በሁሉም የሃገሪቱ አካባቢ በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ ተብሎ ይጠበቃል።
እስከ ጥዋት 3:00 ባለው ጊዜ 103 ሚሊዮን ችግኝ ተተክሏል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ስለሚከናወነው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር " ትንሽ ትልቅ፣ የከተማ የገጠር ሳንል ዜጎች ሁሉ አካባቢያችን እንዲያገግም፣ የውሃ ምንጮቻችን እንዲጠበቁ፣ የኑሮ ሁኔታችን እንዲሻሻል እንዲሁም ለመጪው ትውልዶች ዘላቂነት ያለው ነገን ለማረጋገጥ የምንሳተፍበት ተግባር ነው " ብለዋል።
በሚቀጥለው የ 2018 ዓም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ50 ቢሊየን በላይ ችግኞችን በመትከል የሚጠናቀቀው የአረንጓዴ አሻራ በዘንድሮ አመት 7.5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል በእቅድ ተይዟል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamilyAA

❤532😡406🤔32👏24🙏15😭9🥰7🕊5😱3😢1
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#Ethiopia 🇪🇹 #GreenLegacy
የተተከሉ ችግኞች ቆጠራ የሚከናወነው እንዴት ነው ?
በማለዳ በተጀመረው በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር ከእቅዱ በላይ መሳካቱን ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳውቀዋል።
የተተከሉ ችግኞች በሲስተሙ ተመዝግበው ይፋ ስለሚደረጉበት አካሄድ የብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ ቴክኒክ ኮሚቴ የቴክኖሎጂ ባለሞያ አቶ ቴዎድሮስ ካሳሁን ማብራሪያ ሰጥተዋል።
አቶ ቴዎድሮስ ካሳሁን ምን አሉ ?
" የችግኝ መትከያ ቦታዎችን ክልሎች በራሳቸው እቅድ ለይተው አምጥተዋል።
ይህ መገኛው የሚታወቅ የመትከያ ቦታ ከቀደመው መረጃዎች ጋር ተገናዝቦ ማለትም አምና እና ካቻምና የተተከለበት ቦታ ስለመሆኑ እና ዘንድሮ ያልተተከለበት ቦታ መሆኑን ሲረጋገጥ ተመዝግቦ 13 ሺ 84 የመትከያ ቦታዎች ተዘጋጅተዋል።
እነዚህ መረጃዎች ከተደራጁ በኋላ ለእያንዳንዱ ሳይት ቢያንስ አንድ ሪፖርተር ካልተቻለ ለሦስት የመትከያ ሳይቶች አንድ ሪፖርተር እንዲመደብ ተደርጓል።
ሪፖርተሮቹ በተመደቡበት ቦታ ለዚህ አላማ ተብሎ በተዘጋጀ በ 699 የመልእክት ቁጥር በቴክስት መልእክት እንለዋወጣለን።
የተመደቡት ሪፖርተሮች የስልክ ቁጥራቸው አስቀድሞ በኢትዮጵያ ቴሌኮም የተመዘገበ በመሆኑ የአጭር የመልእክት መቀበያ ቁጥሩ መልእክት የሚቀበለው ከተመዘገቡት ቁጥሮች ብቻ ነው።
አስቀድሞ ሪፖርተሩ የተመደበበት ሳይት ላይ መተከል የሚገባው የችግኝ መጠን የሚታወቅ በመሆኑ ከተሰጠው የችግኝ ቁጥር በላይ መላክ አይችልም።
ከዛ በታች ግን በቦታው የተመደበው ሪፖርተር የተተከሉ ችግኞች ቁጥር ሲልክ ሲስተሙ ይቀበላል የተሰጠው ቁጥር ሲሞላ ሲስተሙ ከዛ የስልክ ቁጥር የተተከሉ ችግኞችን ቁጥር መቀበል ያቆማል።
እስካሁን ባለው ጉዳይ ሲስተሙ ጤናማ ነው ምንም አይነት የኔትወርክ ችግር አላጋጠመም " ብለዋል።
#Update : በአጠቃላይ ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ 714.5 ሚሊዮን ችግኝ መተከሉን ፤ ይህም በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከትል ከታቀደው እቅድ በላይ ሆኗል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ

❤666😡385🤔93💔16😭13🕊9👏7🥰6😢1