ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ!
የአቃቂ ወንዝ በሞምላቱ ነዋሪዎች እና አሽከርካሪዎች ወደአካባቢው የሚመጡ ሁሉ የተቻላቸውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መክረዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ገበያው እንዴት ነው ቤተሰቦቻችን?
"ሀዋሳ የድሮው አየር ማረፊያ ገበያ በዚህ ሰዓት ከላይ በፎቶ የምትመለከቱትን ይመስላል። የፍየል ዋጋ ከፍተኛው 5500 ብር ዝቅተኛው ደግሞ 3500 ብር፤ በግ ደግሞ ከፍተኛው 4000 ይባላል ዝቅተኛው 3000 ብር" #አሜን ከሀዋሳ
እርሶስ የት ኖት?? ምን እየሸመቱ ነው?? ከአምናው ጋር ሲነፃፀር ምን ያህል ልዩነት አለው?

የወላይታ እና የከፋ ዞን አመራሮች የደኢሕዴንን ጥናት አንቀበልም አሉ!
ከታሰበለት ጊዜ ቀድሞ በተጠናቀቀው የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ የዞን አመራሮች በክልሉ እየተነሱ ስላሉ የክልልነት ጥያቄዎች ላይ የተካሔደው ጥናት ላይ ውይይት እንዲካሔድ የተቀመጠውን አቅጣጫ የወላይታና የከፋ ዞን አመራሮች በዞናቸው ተግባራዊ እንዳይደረግ መወሰናቸው ታወቀ።
አዲስ ማለዳ ከወላይታ ዞን ከፍተኛ አመራር አገኘሁት ባለው መረጃ መሰረት ባሳለፍነው ሳምንት ለቀረቡለት የክልልነት ጥያቄዎች መፍትሔ ያበጃል ተብሎ የተጠበቀው ምክር ቤቱ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ከታሰበለት ግዜ ቀድሞ መበተኑ በዞን አመራሮቹ ላይ ቅሬታ ፈጥሯል። ለሦስት ቀን ይቆያል በሚል የተጀመረው የምክር ቤቱ ስብሰባ በግማሽ ቀን የመበተኑ ምክንያትም ከዞን ለሚነሱት ጥያቄዎች ምላሽ ላለመስጠት መሆኑን ገልጸዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-09-09

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ማሳሰቢያ ሰጠ!
በኦሮሚያ #የተጠየቀም ሆነ #የተፈቀደ ሰልፍ አለመኖሩን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ከፍያለው ተፈራ ዛሬ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በአፋን ኦሮሞ ለሚታተመው በሪሳ ጋዜጣ በክልሉ በየትኛውም አካባቢ የቀረበ የሰልፍ ጥያቄም ሆነ የተፈቀደ ሰልፍ አለመኖሩን ተናግረዋል።
በማንኛውም ጉዳዮች ዙሪያ መንግስት ከሚመለከታቸው አካሎች ጋር እየተወያየ መፈትሄ እንዲያገኙ ያደርጋል እንጂ ሰልፍ የሚያስወጣ ምንም ዓይነት ጉዳይ አይኖርም ብለዋል ኮሚሽነሩ። በመሆኑም ህብረተሰቡ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚናፈሱ አሉባልታዎችን ተከትሎ እንዳይሳሳት ኮሚሽነሩ አበክረው አሳስበዋል። ለሁሉም የክልሉ ዞኖችና ከተሞች አቅጣጫ የተሰጠ መሆኑን የገለጹት ኮሚሽነሩ ከፖሊስ እውቅና ውጪ የሚካሄድ ሰልፍ ካለ የክልሉ ፖሊስ የህግ የበላይነትን ለማስከበር ተገቢውን እርምጃ እንደሚወስድ ኮሚሽነሩ አሳስበዋል።
Via #EPA

#update ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ነፃ የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል ከፈተ፤ ዩኒቨርሲቲዎች ለአካባቢው ማህበረሰብ ከሚሰጡዋቸው አገልግሎቶች አንዱ ነፃ የህግ አገልግሎት ሲሆን የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲም ይህንኑን ነፃ የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በሆሳይና ከተማ በይፋ ከፍቶ እያስተዋወቀ ይገኛል።
Via የዩኒቨርሲቲው ህ/ግ/ጉ/ዳይሬክቶሬት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via የዩኒቨርሲቲው ህ/ግ/ጉ/ዳይሬክቶሬት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#መግቢያ⬆️
ለዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ!
#Biruk_kebede
TIKVAH ETH MAGAZINE የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎችን ብቻ በዚህ ተከታተሉ👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEcez-UrldBjOpa-qQ

ለዋቸሞ ዪኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ የመደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፦
√ የነባር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች 2012 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ጊዜ መስከረም 5 እና 6 ሲሆን
√ ለሌሎች ነባር ተማሪዎች ከመስከረም 21 እስከ 22 2012 ዓ/ም እንዲሁም
√ በ2012 ዓ/ም አዲስ የተመደበችሁ ተማሪዋች መግቢያ ጊዜ ጥቅምት 28 እና 29 መሆኑን እየገለጽን፣
አዲስ በዋቸሞ ዪኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፦
• ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ያለውን ሁሉንም የት/ማስረጃ ዋናውን ከ2 ፎቶ ኮፒ ጋር፤
• 08 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፤
• አንሶላ፤ብርድ ልብስና የስፖርት ትጥቅ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ፦
• ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡
የዋቸሞ ዪኒቨርሲት ሬጅስትራር ጽ/ቤት
TIKVAH ETH MAGAZINE የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎችን ብቻ በዚህ ተከታተሉ👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEcez-UrldBjOpa-qQ
Via Ato Biruk kebede

#HappeningNow
ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀግብርን የተመለከተ ከልማት አጋሮችና የሀገራት አምባሳደሮች ጋር የሚደረገው የውይይት መድረክ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል።

#Pagume
የአዲስ ዓመት አቀባበልን አስመልክቶ “ጳጉሜን ፌስቲቫል” በሚል ስያሜ የተዘጋጀው ፕሮግራም ካለፈው ዓርብ ጀምሮ በጉለሌ እፅዋት ማእከል በመካሄድ ላይ ነው። ዝግጅቱ በስድስቱም የጳጉሜን ቀናት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች የሚከበር ሲሆን የተለያዩ የብሄር ብሄረሰቦች ባህላዊ ጨዋታዎች፣ ባህላዊ ምግቦች አሰራርና አመጋገብ፣ አልባሳት ኤግዚቢሽንና ሽያጭ፣ የፎቶ ግራፍ አውደ ርእይና ሌሎች በየክልሉ የሚገኙ ባህላዊ እሴቶች በዝግጅቱ ላይ ለእይታ እየቀረቡ ይገኛሉ። የ“ጳጉሜን ፌስቲቫል” ድርጅት ሀሳብ አፍላቂ፣ መስራችና ሥራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ሀይለአብ መረሳ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፣ የዚህ ድርጅት ሀሳብ የመነጨው የዛሬ አሥር ዓመት ገደማ ሲሆን ሁሉንም ነገር አጠናቅቆ ወደ ሥራ የገባው የዛሬ ሁለት ዓመት ነው። ይህ አሁን እየተከበረ ያለው ሁለተኛው “ጳጉሜን ፌስቲቫል” ዝግጅት ሲሆን ከአምናው ዘንድሮ በተሻለ ሁኔታና በድምቀት በመከበር ላይ ነው ብለዋል።

ፍርድ ቤቱ ሀያት ቲቺንግ ሆስፒታልን በነፃ አሰናበተ!
የሸማቶች ጥበቃ እና የንግድ ውድድር ባለሥልጣን አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት የሀያት ቲቺንግ ሆስፒታል የቀድሞ ባለቤቶች የአክሲዮን ድርሻቸውን ለሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት ድንቁ በያሳ እና ወላጅ እናታቸው ዳንሳ ጉርሙ መሸጣቸው ሕገወጥ ውሕደት ነው በሚል ከቀረበባቸው ክስ ኅዳር 28/2011 በነፃ አሰናበታቸው።
ግንቦት 26/2011 የተመሰረተው ክስ እንደሚያስረዳው ዳንሳ ጉርሙ ከፍተኛውን አክሲዮን በመያዝ ድርጅቱን የገዙ ሲሆን ይህ ውል እንደ ውህደት ይቆጠራል በሚል የባለሥጣኑ ነገረ ፈጆች አቤቱታቸውን አሰምተው ነበር።
ሀያት ሆስፒታል ኅዳር 28/2011 ዓ.ም ከባለአክስዮኖቹ ጋር ባካሔደው ጠቅላላ ጉባዬ ላይ ባለአክሲዮኖቹ ኢብራሂም ናኦድ እና ልጃቸው አሕመድ ኢብራሂም ድርሻቸውን ለመሸጥ ውሳኔ አሳልፈዋል። በዚህም መሰረት ባላአክስዮኖቹ ያደረጉትን የአክስዮን ግብይት ለባለሥልጣኑ ማሳወቅ ነበረባቸው ሲሉ የባለሥልጣኑ ነገረ ፈጆች ክሳቸውን መመስረታቸው ይታወቃል።
ነገረ ፈጆቹ በባለሥልጣኑ ማቋቋሚያ አዋጅ መሰረት ማንኛውም ዓመታዊ ሽያጩ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የንግድ ድርጅት ውህደት ከመፈፀሙ በፊት ለባለሥልጣኑ በማሳወቅ ባለሥልጣኑ በሸማቾች መብት እንዲሁም በፍትሐዊ ገበያ ውድድር ላይ ያለውን ጫና በማጥናት ፈቃድ ባልሰጠበት ሁኔታ መዋሐድ ሕገወጥ ነው በማለት ተከራክረዋል።
ተጨማሪያ ንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-09-09-2

#10ኛ_ክፍል
አቶ አርዓያ ገ/እግዚያብሄር ለTIKVAH-ETH በስልክ ይህን ብለዋል፦
"ውጤቱን ይፋ ለማድረግ እየሰራንበት ነው በጨረስን ግዜ በይፋ እናሳውቃለን። ዛሬ፣ ነገም፣ ከነገ በስቲያም አንላችሁም ልክ እንደጨረስን ግን እናሳውቃለን። ሁሉም ሰራተኛ እየተሯሯጠ ይገኛል፤ ስራውንም አጥርተን እየሰራን ነው። ተማሪዎች እና ወላጆች ትንሽ ታገሱን በሉልን።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አቶ አርዓያ ገ/እግዚያብሄር ለTIKVAH-ETH በስልክ ይህን ብለዋል፦
"ውጤቱን ይፋ ለማድረግ እየሰራንበት ነው በጨረስን ግዜ በይፋ እናሳውቃለን። ዛሬ፣ ነገም፣ ከነገ በስቲያም አንላችሁም ልክ እንደጨረስን ግን እናሳውቃለን። ሁሉም ሰራተኛ እየተሯሯጠ ይገኛል፤ ስራውንም አጥርተን እየሰራን ነው። ተማሪዎች እና ወላጆች ትንሽ ታገሱን በሉልን።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የመኪና አዳጋ ተከሰተ⬆️
በሞጣ ከተማ አስተዳደር ኮድ( 2 ) የሰሌዳ ቁጥር 01936 (ደ/ህ)(s.p) ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር ሲሄድ የነበረ ሚኒባስ ከሌሊቱ 10፡30 ላይ በሞጣ ከተማ ላይ የተገለበጠ ሲሆን በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ጉዳት የለም፡፡
እባካችሁ ተጠንቅቃችሁ አሽከርክሩ!

#New
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች መግቢያ ተገልጿል!
TIKVAH ETH MAGAZINE የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎችን ብቻ በዚህ ተከታተሉ👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEcez-UrldBjOpa-qQ
#ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@tikvahethmagazine

የምንናፍቀው ውድድር መስከረም ወር መጨረሻ ይካሄዳል!
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ17ኛው የዶሃ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ የመጨረሻ የአትሌቲክስ ቡድን አባላትን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ 17ኛው የዶሃ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መስከረም ወር መጨረሻ ይካሄዳል፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዶሃ - ኳታር ለ17ኛ ጊዜ በሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና: ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶችን ከወዲሁ ለመለየት የሚያስችለውን የሚኒማ ማሟያ ውድድር ሀምሌ 10/2011 ዓ. ም በሄንግሎ /ሆላንድ/ ማካሄዱ ይታወሳል፡፡
በሄንግሎው ውድድር በ10 ሺህ ሜትር ወንዶችና ሴቶች፣ በ3 ሺህ ሜትር . መሠናክል ወንዶችና ሴቶች፣ በ1 ሺህ 500 ሜትር ወንዶች እና በ800 ሜትር ወንዶችና ሴቶች ማጣሪያውን ያለፉ አትሌቶች ተካተዋል፡፡
Via waltainfo.com

#ADDISABEBA
በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ አትክልት ተራ አካባቢ አንድ የ20 ዓመት ወጣት ከፖሊስ #በተተኮሰ ጥይት #መሞቱ ተገለጸ። የ20 ዓመቱ ታዳጊ ወጣት ጅብሪል አህመድ በአትክልት ተራ አካባቢ የተለያዩ አትክሎትችን በመቸርቸር ስራ ህይወቱን ይመራ እንደነበር ኢትዮ ኤፍ ኤም በአካባቢው ከሚኖሩ ሰዎች አረጋግጫለሁ ብሏል። እናቱን በቅርቡ በሞት በማጣቱ ምክንያት ታናናሾቹን አንድ ወንድምና እህቱን ከዚሁ ስራ በሚያገኘው ገቢም ያስተዳደር ነበር። ይሁንና በትናንትናው ዕለት ጧት ላይ ከአንድ ሰው ጋር ግጭት ውስጥ ይገባሉ።
በሁለቱ ግገለሰቦች ምክንያት በአካባቢው የነበሩ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊሶች እንደመጡ በወጣት ጅብሪል አህመድ ላይ ሶስት ጥይት ተኩሰው እንደገደሉት የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል። ወጣት ጅብሪል ወዲያውኑ ወደ አቤት ሆስፒታል ቢወሰድም ህይወቱን ማትረፍ አልተቻለም። የሟች አስከሬንም ዛሬ ለአካባቢው ነዋሪዎች በመሰጠቱ ስርዓተ ቀብሩ በኮልፌ ሙስሊም መቃብር አካባቢ ተፈጽሟል። ፖሊስ ጉዳዩን በሚገባ ሳያጣራ ጥይት መተኮሱም በተለይም በስፍራው የነበሩ ሰዎችን አስቆጥቷል።
ነዋሪዎቹ እንዳሉት ፖሊስ ጉዳዩን ሳያጣራ ነው ልጁ ላይ የተኮሰበት፣ መንግስት ጉዳዩን አጣርቶ በህግ ተጠያቂ እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ በጉዳዩ ዙሪያ መልስ እንዲሰጡን ተደጋጋሚ ሙከራ ቢደረግም ምላሽ ሊሰጡ አልቻሉም ሲል ኢትዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል።
Via #ETHIO_FM

ዛሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ በ25 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደረሰ!
ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተገልብጦ በ25 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
የጽህፈት ቤቱ የወንጀል መከላከል የስራ ሂደት አስተባባሪ ረዳት ኢንስፔክተር አንዳርጌ በላይ እንደገለፁት አደጋው የተከሰተው ዛሬ ጠዋት 60 ሰዎችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 ኢት 00830 አውቶብስ ኤፍራታና ግድም ወረዳ ሆራ ተብሎ በሚጠራው ቀበሌ ሲደርስ በመገልበጡ ነው።
በአደጋው በአራት ሰዎች ላይ ከባድ በ21 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን ረዳት ኢንስፔክተሩ ተናግረዋል። ጉዳት ከደረሰባቸው መንገደኞች መካከልም የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ሶስት ሰዎች ይገኙበታል ተብሏል።
የአውቶቡሱ አሽከርካሪ ከአደጋው በኋላ እጁን ለፖሊስ ሰጠቶ ጉዳዩ እየተጣራ እንደሚገኝ ከረዳት ኢንስፔክተር አንዳርጌ ገለፃ ለማወቅ ተችሏል። በአደጋው የተጎዱት ሰዎች በደሴ ሪፈራል ሆስፒታልና በአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በህክምና ላይ ይገኛሉ ነው የተባለው ።
እንደ ረዳት ኢንስፔክተሩ ገለጻ የአደጋዉ መንስኤ እየተጣራ ቢሆንም ከፊት የነበረውን ተሽከርካሪ ለመቅደም ሲሞክር ጭቃ አዳልጦት ሊወድቅ እንደቻለ በአካባቢው ከነበሩ የአይን እማኞች መገንዘባቸውን ተናግረዋል።
Via ኢዜአ

በወላይታ ሶዶ ከተማ 26 ሺህ 300 #ሀሰተኛ የብር ኖቶች ሲያዘዋውሩና ቅቤን ከባእድ ነገር ጋር ቀላቅለው ለመሸጥ የሞከሩ ስድስት ግለሰቦች መያዙን ፖሊስ ገለጸ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ የማህበረሰብ አቀፍ ወንጄል መከላከል ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ ምክትል ኢንስፔክተር ህያውሁን ሞጋ እንደገለጹት ተጠርጣሪ ግለሰቦቹ የተያዙት ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት ነው፡፡ ስድስቱ ግለሰቦች 26ሺህ 300 ሃሰተኛ የብር ኖቶችን በማዘዋወርና 390 ኪሎ ግራም ከባእድ ነገር የተቀላቀለ ቅቤ ለሸማች ሲያቀርቡ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል።
ግለሰቦችን በተጨባጭ ማስረጃ ላይ ተመስርቶ በቁጥጥር ስር ለማዋል ባፉትን 15 ቀናት ማህበረሰቡን ያሳተፈ ብርቱ ክትትል ሲደረግ ቆይቷል። በሀሰተኛ የብር ኖቶች ማዘዋወር ተግባር የተጠረጠሩ 2 ግለሰቦች ከአንድ የንግድ ተቋም ዕቃ ገዝተው ሲወጡ በተፈጠረው ጥርጣሬ ከ26 ሺህ 300 ሀሰተኛ የብር ኖቶች ጋር እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር የዋሉት ነሓሴ 26 ቀን 2011 ዓም መሆኑን ምክትል ኢንስፔክተሩ ተናግረዋል። ቀሪዎቹ አራት ተጠርጣሪዎች ደግሞ ግርግር የሚበዛበት የበዓል ገበያን ጠብቀው 397 ኪሎ ግራም ቅቤን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅለው ለገበያ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ እንዳሉ ከህብረተሰቡ በቀረበው ጥቆማ መሰረት በተለያዩ ሁለት ቀናት በቁጥጥር ስር የዋሉ ናቸው ብለዋል።
Via #ENA

ፎቶ📸የሀገር መከላከያ ሰራዊት የ2012 ዘመን መለወጫ በአል በምስራቅ ዕዝ እና በሀረሪ ክልል አዘጋጅነት ዛሬ ጳጉሜ 4/2011 በደማቅ ሁኔታ በሀረር ከተማ እንዲህ ተከብሯል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሽከርካሪዎች ተጠንቀቁ⬆️
"ከአጣየ ወደ ካራቆሪ በሚወስደው መንገድ ላይ አውቶብስ ወድቆ መንገዱን #ዘግቶ ተሽከርካሪ #በጥግ ስለሆነ የሚያሳልፈው አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ እንድታደርጉ።" #GAD