Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Beltshazar)
የቁርአን ግጭቶችን በዘረዘርንበት ገፅ ላይ 28 ጨምረን ዝርዝሩ 60 ደፍኗል፡፡ ዝርዝሩን ከዚህ ቀደም ያያችሁ ወገኖች በቀጥታ ከ 33ኛው ተራ ቁጥር ጀምሮ አዳዲሶቹን ማየት ትችላላችሁ http://www.ewnetlehulu.org/am/quran/book-of-contradictions/
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Beltshazar)
እውን መሐመድ መርዝ በልቶ አልሞተምን? አላህ የልቡን ስር ቆርጦ አልገደለውምን? ለሙስሊሞች ክህደት የተሰጠ መልስ፡፡
https://youtu.be/eKyDvaLq4Pc
https://youtu.be/eKyDvaLq4Pc
YouTube
እውን መሐመድ መርዝ በልቶ አልሞተምን
እውን መሐመድ መርዝ በልቶ አልሞተምን? አላህ የልቡን ስር ቆርጦ አልገደለውምን? ለሙስሊሞች ክህደት የተሰጠ መልስ፡፡
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Beltshazar)
የቁርአን_ግጭቶች_ለሙስሊሞች_ምላሽ_የተሰጠ_ምላሽ.pdf
1.1 MB
የቁርአን ግጭቶች
ለሙስሊሞች መልስ የተሰጠ መልስ (ክፍል 1)
ለሙስሊሞች መልስ የተሰጠ መልስ (ክፍል 1)
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Beltshazar)
የቁርአን_ግጭቶች_ለሙስሊሞች_ምላሽ_የተሰጠ_ምላሽ_ክፍል.pdf
1.1 MB
የቁርአን ግጭቶች ለሙስሊሞች ምላሽ የተሰጠ ምላሽ (ክፍል 2)
(በወንድም ዳንኤል)
(በወንድም ዳንኤል)
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Beltshazar)
የቁርአን_ግጭቶች_ለሙስሊሞች_ምላሽ_የተሰጠ_ምላሽ_ክፍል.pdf
760.4 KB
የቁርአን ግጭቶች
ለሙስሊሞች ምላሽ የተሰጠ ምላሽ (ክፍል 3)
(በወንድም ዳንኤል)
ለሙስሊሞች ምላሽ የተሰጠ ምላሽ (ክፍል 3)
(በወንድም ዳንኤል)
እየሱስ ይመለካልን?
አንድ ወዳጄ በውስጥ በኩል አንዲት ያረጀች የሙሃመዳውያንን ፅሁፍ ልኮልኝ አስገርማኛለች። ፅሁፏ በአንድ ዑስታዝ ተብዬ ሰው ቢሆንም እራሱ አጥንቶ ያመጣው ሳይሆን ብዙ አመታት የቆየችና በተለይ ደግሞ ምዕራቡያዊያን ይሆዋ ምስክሮች ሲጠቀሟት የከረመች ሙግት መሆኗ አዝናንታኛለች። ትችቱም፣ እየሱስ ላለመመለኩ እንደማስረጃ የግሪኩን ቋንቋ በመጥቀስ ላይ ያጠነጠነ ሲሆን፣ የሙግቱ ፅንሳ ሃሳብ እንዲህ የሚል ነው።
“ ‘አምልኮ’ የሚለው ቃል በእብራይስጥ “አባድ” עָבַד ሲሆን በግሪክ ደግሞ “ላትሬኦ” λατρεύω ነው፤ ይህም ለአንዱ አምላክ ለአብ ብቻ እንደሚገባ ባይብል ላይ ሰፍሯል፦
ዘዳግም 10፥20 አምላክህን ያህዌህን ፍራ፥ እርሱንም #አምልክ תַעֲבֹ֑ד ከእርሱም ተጣበቅ፥ በስሙም ማል።
ዘዳግም 13፥4 አምላካችሁን
ማቴዎስ 4፥10 ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ #አምልክ λατρεύσεις ተብሎ ተጽፎአልና አለው።
ልብ አድርግ አንድ ማንነት ብቻ ያለው አንድ አምላክ መሆኑን ለማመልከት “እርሱን” ብቻ አምልክ በሚል በገላጭ”adjective” የተጠፈነገ ነጠላ ተውላጠ ስም እንጂ “እነርሱ” የሚል የለም። እስቲ ይህ ቃል ለኢየሱስ የዋለበትን ጥቅስ ጠቅሰህና አጣቅሰህ አሳየኝ።”
#መልስ
ይህንን ሙግት በሁለት ከፍለን እንመልሳለን
፩- λατρεύω ‘አምልኮ' ለእየሱስ መጠቀሙን
፪- በነጠላ (singular) ገላጭ ( whether noun,pronoun or adjective depending on what they are conveying) ዙሪያ ሙግት
፩- λατρεύω ‘አምልኮ' ለእየሱስ መጠቀሙን
በመጀመሪያ ደረጃ λατρεύω የሚለው ቃል ለአምላክ ብቻ የሚሰጥ ስግደትን ለመግለፅ አንጠቀምበትም። ትርጉሙም ‘አምልኮ' ብቻ ሳይሆን “ማገልገል to give service' ተብሎም ይመጣል። ለዚህ ደግሞ እንደማስረጀ፣ ታላቁ የአዲስ ኪዳን የግሪክ ቋንቋ ምሁር #Thayer በThayer’s Lexicon ፅፈውታል። እንዲህም ብሏል። “..ቃሉ በሰፊው ሲተረጎም ‘ሰዎችን ወይም አምላክን ማገልገል፣ ለባሪያዎችም የምንጠቀም ይሆናል፣ ...አጥብበን ከተጠቅምን ደግሞ ማምለክ ማለት ነው..”
λατρεύω; future λατρεύσω; 1 aorist ἐλάτρευσα; (λάτριςa hireling, Latinlatro in Ennius and Plautus; λάτρον hire); in Greek writings a. to serve for hire;
b. universally, to serve, minister to, either gods or men, and used alike of slaves and of freemen; in the N. T. to render religious service or homage, to worship (Hebrew עָבַד, Deuteronomy 6:13; Deuteronomy 10:12; Joshua 24:15); in a broad sense, λατρεύειν Θεῷ: Matthew 4:10 and Luke 4:8, (after Deuteronomy 6:13); Acts 7:7; Acts 24:14; Acts 27:23; Hebrews 9:14; Revelation 7:15; Revelation 22:3; of the worship of idols, Acts 7:42; Romans 1:25 (Exodus 20:5; Exodus 23:24; Ezekiel 20:32)
ይሁንና ትርጉሙን አጥብበን እንጠቀም ካልን እእራሱ መፅሐፍ ቅዱስ λατρεύωን ለእየሱስም ተጠቅሞ እናገኛለን።
የዮሐንስ ራእይ ምዕ. 22
3፤ ከእንግዲህም ወዲህ መርገም ከቶ አይሆንም። የእግዚአብሔርና የበጉም ዙፋን በእርስዋ ውስጥ ይሆናል፥ ባሪያዎቹም ያመልኩታል( λατρεύσουσιν ) ፊቱንም ያያሉ፥ 4፤ ስሙም በግምባሮቻቸው ይሆናል።
3 And there will be no more curse: and the high seat of God and of the Lamb will be there; and his servants will be worshipping him; And they will see his face; and his name will be on their brows.
Λατρεύσουσιν- ይህ ቃል የ λατρεύω future tense መሆኗን በ ευ እና ουσιν መካከል ያለችዋ ‘σ’ ስታሳይ፣ -ουσιν ደግሞ third person plural መሆኑን ያሳያል። ስለዚህ “ ያመልኩታል” የሚል ትርጉም ይሰጣል። ስለዚህ፣ ለእየሱስ እና ለአብ አንድ ላይ λατρεύω ተጠቅሞ እናገኛለን።
፪- በነጠላ (singular) ገላጭ ዙሪያ
ጥያቄው አሁን፣ “ያመልኩታል” የሚለው verb ለነጠላ ማንነት መሆኑን ለመግለፅ ቀጥሎ የሚመጣው αὐτῷ(him) singular pronoun ሆኖ እያለ፣ ለእየሱስ ወይም ለአብ መሆኑ አልተገለፀም(ያመልኳቸዋል አልተባለም) የምትል ትያቄ ነች።
ይህንን መልስ ከመስጠቴ በፊት በዚህው ክፍል ላይ ከፍ ብለን እናንብብ
የዮሐንስ ራእይ 22:1
በአደባባይዋም መካከል ከእግዚአብሔርና ከበጉ #ዙፋን θρόνου (throne) የሚወጣውን እንደ ብርሌ የሚያንጸባርቀውን የሕይወትን ውኃ ወንዝ አሳየኝ።"
221Καὶ ἔδειξέν μοι ποταμὸν ὕδατος ζωῆς λαμπρὸν ὡς κρύσταλλον, ἐκπορευόμενον ἐκ τοῦ θρόνου τοῦ θεοῦ καὶ τοῦ ἀρνίου.
θρόνου- “ዙፋን” የሚለው ቃል እዚህ ጋር ለበጉና ለእግዚያብሔር ቢጠቀምም ነጠላ. Singular ነው። በእንግሊዘኛውም thrones ሳይሆን throne ብሎ ለሁለቱም አንድ ላይ ተጠቅሟል። ይህ የሚያሳየው በጉንና አብን እንደ አንድ እየወከለ መሆኑን ነው። በዚው በተመሳሳይ ሁኔታና ክፍል ነው እንግዲህ αὐτῷ(him) የሚለውን ቃል ለበጉም ለአብም አንድ ላይ መመለካቸውን ለማሳያ የተጠቀመው። ልብ በል፣ #ዙፋን ስንል የሆነ መቀመጫ ወይም ወንበር አይደለም፣ የአምላክነታቸውን power or authority በአንትሮፖሞርፊክ መግለጫ ማሳያ ነው እንጂ። ስለዚህ፣ ይሄን ነገር ለሁለቱም በነጠላ ከተጠቀመ፣ ሁለቱን አንድ ላይ እየገለፀ ነው ማለት ነው። በሔርሜኒውቲክስ ደግሞ፣ አንድን ክፍል ስንተሮግም፣ ሙሉ አውዱን ማየትና ሌላ ቦታ ተመሳሳይ አጠቃቀም፣ ለሁለት ተመሳሳይ ባህሪያት መኖሩን ማጥናት ይኖርብናል። ካልሆነ፣ word study fallacy የምንለውን የኤግዜጄትካል ፋላሲ (ስህተት) መስራታችን አይቀሬ ነው፤ ልክ ኡስታዞቹ ቡማያውቁት ገብተው እንደሚበጠብጡት ማለት ነው።
አይሆንም፣ “ስድግደት እዚህ ጋር ለነጠላ ፐርሰን መሆን ስላለበት ለአብ ብቻ ነው” የሚል ቢኖር እራሱ፣ ሙግቱ ውድቅ ይሆናል። ምክኒያቱም፣በግሪክ ግራመር አንድ ፐርሰናል ፕሮናውን ለሆነ ስም ሲቆም፣ ሊገልፅ የሚችለው፣ ከሱ አጠገብ(immidiate noun) ያለውን ነው እንጂ ከአያያዥ በፊት ያለውን ስም አይደለም። “ያመልኩታል” ለሚለው ደግሞ፣ immidiate noun #በጉ ነው። ስለዚህ፣ በዚህም ሙግት ብንሔድ በጉ ነው የሚመለከው ማለት ነው
ቀጥለህ ኣንብብ...
✍Ναολ Τζιγι
@Jesuscrucified

በተመሳሳይ ሁኔታ፣ አዲስ ኪዳን ውስጥ፣ አብ እና ወልድን በነጠላ የሚገልፁ ብዙ ቦታዎች ይኖራሉ። ለምሳሌ
፪ ተሰሎንቄ 2:16
"16 Now our Lord Jesus Christ himself, and God our Father who had love for us and has given us eternal comfort and good hope through grace," "17 Give you comfort and strength in every good work and word."
16Αὐτὸς δὲ ὁ κύριος ἡμῶν Ἰησοῦς Χριστὸς καὶ [ὁ] θεὸς ὁ πατὴρ ἡμῶν ὁ ἀγαπήσας ἡμᾶς καὶ δοὺς παράκλησιν αἰωνίαν καὶ ἐλπίδα ἀγαθὴν ἐν χάριτι, 17παρακαλέσαι ὑμῶν τὰς καρδίας καὶ στηρίξαι ἐν παντὶ ἔργῳ καὶ λόγῳ ἀγαθῷ.
በዚህ ክፍል ላይ ‘እየሱን እና አብ.....’ ካለ በኋላ ለሁለቱም ነጠላ verb (δοὺς, give) ይጠቀማል (*የሰጡ* ሳይሆን *የሰጠ* የሚል ትርጉም ነው የሚሰጠው)። ግሪኩ δοὺς፣ በማያከራክር መልኩ አብ እና ወልድን አንድ ላይ አድርጎ በነጠላ መደብ ሰይሞ እናገኛለን። ምክኒያቱም፣ ለሁለቱም፣ ተመሳሳይ attribute እየሰጠ ስለሆነ። ስለዚህ፣ ነጠላ ገላጭ ለነጠላ ስም ብቻ መሆን አለበት የሚል ሙግት ለአዲስ ኪዳን ኤግዝጄሲስ የማይሰራ መሆኑ መታወቅ አለበት። ኡስታዞቹም ያቺ ሚጢጢ ጭንቅላታቸውን ለባይብል ባይጠቀሟት ይመረጣል።

አስታርቁልኝ
ቁርአን እንደሚናገረው ከሆነ ከዓባ(ጥቁሩ ድንጋይ) የተገነባው በአብራሃም እንደሆነ ነው።
ቁርአን 2:125
“ቤቱንም ለሰዎች መመለሻና ጸጥተኛ ባደረግን ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ከኢብራሂምም መቆሚያ መስገጃን አድርጉ፡፡ ወደ ኢብራሂምና ወደ ኢስማዒልም ቤቴን ለዘዋሪዎቹና ለተቀማጮቹም ለአጎንባሾች ሰጋጆቹም አጥሩ ስንል ቃል ኪዳን ያዝን፡፡”
በዚው ክፍል ላይ ኢብኑ ከሢር ተፍሲራቸው ላይ ከዓባ የተገነባው በአብራሃም መሆኑን “Building the Ka'bah and asking to accept this deed” የሚል ርዕስ ስር ጽፈውታል። ተመሳሳይ የሆነ ትንተና ተፍሲር አል ጃለለይን ስር እናገኛለን።
ሙሓመድስ ምን ይላል??
ሳሂህ አል-ቡኻሪ መፅሐፍ 55 ቁጥር 636
Narrated Abu Dhaar:
I said, "O Allah's Apostle! Which mosque was built first?" He replied, "Al-Masjid-ul-Haram." I asked, "Which (was built) next?" He replied, "Al-Masjid-ul-Aqs-a (i.e. Jerusalem)." I asked, "What was the period in between them?" He replied, "Forty (years)." He then added, "Wherever the time for the prayer comes upon you, perform the prayer, for all the earth is a place of worshipping for you."
አቡ ዛር ዘግቦታል፣ “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ መጀመሪያ የተገነባው መስጂድ የትኛው ነው?” እሱም መልሶ ማስጂድ ኡል ሓራም።” እኔም ጠየኩ፣ ቀጥሎስ? “አል መስጂድ ኡል አቅሳ( #እየሩሳሌም)። አሁንም ጠየኩ፣ በሁለቱ መካከል ምን ያህል የጊዜ ልዩነት ነበር? እሱም መልሶ #አርባ_አመት አለ....”
ወደ ጥያቄያችን ከመሄዳችን በፊት፣ ከዓባም ሆነ መካ በአብራሃም ጊዜ ይቅርና ከክርስቶስ ልደት በፊት ለመኖራቸው አንዳችም የታሪክም ሆነ የአርኪዮሎጂ ማስረጃ የለም። ብዙ የጥንት የአረብያ ታሪክ በፅሁፍ ደረጃ ቢኖሩም፣ አንዳችም ስለ መካ ወይም ከዓባ ወይም እስልምና የሚያወሩ የሉም።
ወደ ጥያቄው ስንገባ፣ የእየሩሳሌም ቤተ መቅደስ የተሰራው በ958-951 B.C በንጉስ ሰሎሞን ሲሆን: አብራሃም ይኖር የነበረው ወደ 2000 B.C ነው። ስለዚህ፣ በሁለቱ መካከል ቢያንስ የ1000 አመት ልዩነት እያለ፣ ነብዩ ሙሃመድ ግን በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት አርባ አመት ብቻ ነው ብሏል። ሙሃመድ ትክክል ከሆነ ቁረአንና አላህ ውሸታም ናቸው፣ ቁርአን ትክክል ከሆነ ደግሞ ሙሃመድ ውሸታም ነው። ስለዚህ የትኛው ነው ትክክል??

👍1
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Beltshazar)
የቁርአን_ግጭቶች_ለሙስሊሞች_ምላሽ_የተሰጠ_ምላሽ_ክፍል.pdf
634.8 KB
የቁርአን ግጭቶች ለሙስሊሞች ምላሽ የተሰጠ ምላሽ (ክፍል 4)
(በወንድም ዳንኤል)
(በወንድም ዳንኤል)
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Beltshazar)
የቁርአን_ግጭቶች_ለሙስሊሞች_ምላሽ_የተሰጠ_ምላሽ_ክፍል.pdf
659 KB
የቁርአን ግጭቶች ለሙስሊሞች ምላሽ የተሰጠ ምላሽ (ክፍል 5)
(በወንድም ዳንኤል)
(በወንድም ዳንኤል)
04 Track 4.wma
3.7 MB
" ክርስቶስም ካልተነሣ እምነታችሁ ከንቱ ናት፤ እስከ አሁን ድረስ በኃጢአታችሁ አላችሁ።"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:17)
εἰ δὲ Χριστὸς οὐκ ἐγήγερται, ματαία ἡ πίστις ὑμῶν, ἔτι ἐστὲ ἐν ταῖς ἁμαρτίαις ὑμῶν.
ሳምንቱ ትንሳኤን የምናከብርበት ነው!
@Jesuscrucified
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:17)
εἰ δὲ Χριστὸς οὐκ ἐγήγερται, ματαία ἡ πίστις ὑμῶν, ἔτι ἐστὲ ἐν ταῖς ἁμαρτίαις ὑμῶν.
ሳምንቱ ትንሳኤን የምናከብርበት ነው!
@Jesuscrucified
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Beltshazar)
የቁርአን_ግጭቶች_ለሙስሊሞች_ምላሽ_የተሰጠ_ምላሽ_ክፍል.pdf
1 MB
የቁርአን ግጭቶች ለሙስሊሞች ምላሽ የተሰጠ ምላሽ (ክፍል 6)
(በወንድም ዳንኤል)
(በወንድም ዳንኤል)
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Beltshazar)
የቁርአን_ግጭቶች_ለሙስሊሞች_ምላሽ_የተሰጠ_ምላሽ_ክፍል.pdf
694.9 KB
የቁርአን ግጭቶች ለሙስሊሞች ምላሽ የተሰጠ ምላሽ (ክፍል 7)
(በወንድም ዳንኤል)
(በወንድም ዳንኤል)
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Beltshazar)
ዕውቅ ክርስቲያን አቃቤ እምነት የሆኑት ጀስሊን ማክዱዌል (ጆሽ ማክዱዌል በሚለው ስማቸው ይበልጥ ይታወቃሉ) በብሉይ ኪዳን ውስጥ ስለ ክርስቶስ የተነገሩትን ትንቢቶች በሚገባ የመረመሩና በመጻሕፍቶቻቸው ውስጥ ያሰፈሩ ሰው ናቸው፡፡ “ፍርድ የሚሻ ማስረጃ” በሚል ርዕስ በጻፉት መጽሐፋቸው ውስጥ ዘርዘር ባለ ሁኔታ ካስቀመጧቸው ስለ ጌታ ኢየሱስ ከተነገሩ ትንቢቶች መካከል አንዱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
“ዓመፃን ይጨርስ፥ ኃጢአትንም ይፈጽም፥ በደልንም ያስተሰርይ፥ የዘላለምን ጽድቅ ያገባ፥ ራእይንና ትንቢትን ያትም፥ ቅዱሰ ቅዱሳኑንም ይቀባ ዘንድ በሕዝብህና በቅድስት ከተማህ ላይ ሰባ ሱባዔ ተቀጥሮአል። ስለዚህ እወቅ አስተውልም ኢየሩሳሌምን መጠገንና መሥራት ትእዛዙ ከሚወጣበት ጀምሮ እስከ አለቃው እስከ መሢሕ ድረስ ሰባት ሱባዔና ስድሳ ሁለት ሱባዔ ይሆናል እርስዋም በጭንቀት ዘመን ከጎዳናና ከቅጥር ጋር ትሠራለች። ከስድሳ ሁለት ጊዜ ሰባትም በኋላ መሢሕ ይገደላል፥ በእርሱም ዘንድ ምንም የለም የሚመጣውም አለቃ ሕዝብ ከተማይቱንና መቅደሱን ያጠፋሉ ፍጻሜውም በጐርፍ ይሆናል፥ እስከ መጨረሻም ድረስ ጦርነት ይሆናል ጥፋትም ተቀጥሮአል።” ዳንኤል 9፡24-27
በዳንኤል 9፡24-27 ላይ የኢየሱስን መምጣት አስመልክቶ በትንቢት የተቀመጠ የጊዜ መስመር አለ፡፡ ትንቢቱንና በ70 ሱባኤዎች የተቀመጠውን የጊዜ መለክያ ለመረዳት ስለ ሱባኤ ያለውን የአይሁድ ፅንሰ ሐሳብ ማወቅ ያስፈልገናል፡፡ “ሱባኤ” ለሚለው ቃል የእብራይስጥ አቻው “ሻቡአ” የሚል ሲሆን ቃል በቃል ሲተረጎምም “ሰባት” ማለት ነው፡፡ በእብራይስጥ የ70 ሱባኤዎች እሳቤ ሰባት ጊዜ ሰባ (ዓመታት) ነው፡፡ መሲሁን በተመለከተ ትንቢቱ በሶስት ክፍሎች ቀርቧል፡፡ የመጀመርያው ክፍል እንደሚናገረው በ69 ሱባኤዎች መጨረሻ ላይ መሲሁ ወደ ኢየሩሳሌም ይመጣል፡፡ (ሰባት እና 62 ሱባኤዎች 69 የሰባት አመታት ጊዜ ነው የሚል ግንዛቤ አለ፡፡) የስድሳ ዘጠኙ ሱባኤዎች የጅማሬ ነጥብ ኢየሩሳሌምን የማደስና እንደገና የመገንባት አዋጅ ነው፡፡ ቀጥሎ ባለው ጥቅስ መሠረት ይህ አዋጅ የወጣው በ444 ዓ.ዓ. እንደ ነበር እንገነዘባለን፡-
“በንጉሡ በአርጤክስስ በሀያኛው ዓመት በኒሳን ወር…” ነህምያ 2፡1
አርጤክስስ የነገሠው በ465 ዓ.ዓ. ነበር፡፡
በዚህ ስፍራ ቁርጥ ያለ ቀን ባለመነገሩ እንደ አይሁድ ልማድ መሠረት ይህንን ቀን የምንረዳው የወሩ የመጀመርያው ቀን እንደሆነ ነው፣ ማለትም ኒሳን 1/ 444 ዓ.ዓ.፡፡ ይህ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር መጋቢት 5/444 ዓ.ዓ. ይሆናል፡፡ (ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበሩት ዓመታት ወደ ኋላ እንደሚቆጠሩ ልብ ይሏል፡፡)
ሁለተኛው የትንቢቱ ክፍል መሲሁ ከመጣ በኋላ እንደሚገደል ይናገራል፡፡ ከዚያም የሚመጣው አለቃ ኢየሩሳሌምንና ቤተመቅደሱን ያጠፋል፡፡
በዳንኤል 9፡24-26 መሠረት ይህ ሁሉ የሚሆነው ከ69 ሱባኤዎች በኋላ ነው፡፡ ነገር ግን ዳንኤል 9፡24 ላይ 69 ብቻ ሳይሆን 70 ሱባኤዎችን ይጠቅሳል (7+62+1)፡፡ በ9፡27 ላይ የተጠቀሰው የመጨረሻው ሱባኤ ገና ወደሚመጣ ሌላ ሰው የሚያመለክት ይመስላል፡፡
ስለዚህ በነቢዩ ዳንኤል ትንቢት መሠረት ኢየሩሳሌምን ለመጠገንና ለመስራት አዋጅ ከወጣበት ጊዜ፤ ማለትም ከኒሳን 1/444 ዓ.ዓ. ጀምሮ መሲሁ ወደ ኢየሩሳሌም እስከሚመጣበት ጊዜ ድረስ 483 ዓመታት (69×7) ይሆናል፡፡ እያንዳንዱ አመት 360 ቀናት ካሉት የአይሁድ ዓመት ጋር እኩል ነው፡፡ (ይህም በአጠቃላይ 173,880 ቀናት ይሆናል፡፡)
የስድሳ ዘጠኙ ሱባኤዎች ፍፃሜ በዘካርያስ 9፡9 ላይ በተተነበየው መሠረት የክርስቶስ ራሱን እንደመሲሁ ለእስራኤል መግለጥ ነው፡፡ በዳንኤል ውስጥ የሚገኘውን ይህንን ትንቢት እና ተያያዥ የሆኑ ጊዜያትን የመረመሩ ኤች ሆኤህነር የተሰኙ ሊቅ[3] የክስተቱን ጊዜ እንደሚከተለው አስልተውታል፡-
“ስድሳ ዘጠኙን ሱባኤዎች እያንዳንዳቸውን በሰባት ዓመታት እና እያንዳንዱን አመት በ360 ቀናት ብናባዛ 173,880 ቀናትን እናገኛለን፡፡ በዚህ መሠረት በ444 ዓ.ዓ. እና በ33 ዓ.ም. መካከል ያለው ልዩነት 476 የፀሐይ ዓመታት ናቸው፡፡ 476ን በ365.24219879 ወይም በ365 ቀናት፣ 5 ሰዓታት፣ 48 ደቂቃዎች፣ 45.975 ሴኮንዶች ብናባዛ [በአንድ ዓመት ውስጥ 365 1/4 ቀናት ናቸው ያሉት] የምናገኘው ውጤት 173,855 ቀናት፣ 6 ሰዓታት፣ 52 ደቂቃዎች፣ 44ሴኮንዶች፣ ወይንም 173,855 ቀናት ይሆናሉ፡፡ ይህ በ444 ዓ.ዓ. እና በ33 ዓ.ም. መካከል መቆጠር የነበረባቸውን 25 ቀናት ብቻ የሚያስቀር ይሆናል፡፡ ሃያ አምስቱን ቀናት በመጋቢት 5 (444 ዓ.ዓ.) ላይ ብንደምር ኒሳን 10/ 33 ዓ.ም. ወደ ሆነው ወደ መጋቢት 30 (33 ዓ.ም.) እንመጣለን፡፡ ይህም ኢየሱስ በክብር ወደ ኢየሩሳሌም የገባበት እለት ነው፡፡”
ስድሳ ዘጠኙ ሱባኤ ከመደምደሙ በፊትና ሰባኛው ሱባኤ ከመግባቱ በፊት ሁለት ክስተቶች መታየት አለባቸው፡- የመሲሁ ሞት (ዳንኤል 9፡26) እና የኢየሩሳሌምና የቤተመቅደሱ በሮማዊው ጀነራል ታይተስ ወይም ጥጦስ በ70 ዓ.ም. ላይ መደምሰስ ነው፡፡ ስሌቶቹ በሙሉ እና የአዋጁ በ444 ዓ.ዓ. መውጣት ትክክል ከሆነ ክርስቶስ የተሰቀለው ወደ ኢየሩሳሌም በክብር መግባቱን ተከትሎ ሚያዝያ 3/33 ዓ.ም. ነው የሚሆነው፡፡
ከላይ የተቀመጠው ትንታኔ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢታዊ ይዘት ምን ያህል አስደናቂ እንደሆነ ያሳየናል፡፡ በዓለማችን ላይ የሚገኝ የትኛውም የኃይማኖት መጽሐፍ እንደዚህ ዓይነት ግልፅ እና ተጨባጭ የሆነ ትንቢታዊ ይዘት የለውም፡፡ ይህም መጽሐፍ ቅዱስን ከሌሎች መጻሕፍት ሁሉ የተለየ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡

895.4 KB
የቁርአን ግጭቶች ለሙስሊሞች ምላሽ የተሰጠ ምላሽ (ክፍል 8) (በወንድም ዳንኤል)
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net (Dan Beltshazar)
#ስቅለትን_በተመለከተ_እስላማዊ_ውዝግብ
ለሙስሊሞች ሙግት የተሰጠ ምላሽ
——————————
ሰሞኑን አንድ ሰለምቴ ነኝ ባይ ሙስሊም አፖሎጂስ የክርስቶስን ስቅለት በተመለከተ የጻፈውን ጽሑፍ አንዳንድ ወገኖች ሲቀባበሉት አይቼ ነበር፡፡ ጸሐፊው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ የተጻፉትን ዘገባዎች በማጋጨት “አልተሰቀለም” የሚለውን እስላማዊ የታሪክ ስህተት ለማጽደቅ ይሞክራል፡፡ እርሱ ያልተገነዘበው አንድ ነገር ቢኖር መጽሐፍ ቅዱስ ስህተት መሆኑ ቀርቶ መጽሐፍ ቅዱስ የሚባል መጽሐፍ እንኳ ባይኖር እስልምናን ከታሪካዊ ስህተቱ ማዳን የሚችልበት ዕድል አለመኖሩን ነው፡፡ የክርስቶስ ስቅለት በመጀመርያውና በሁለተኛው ክፍለ ዘመን መጀመርያ ላይ በኖሩት የግሪክ፣ የሮም፣ የአይሁድና የክርስቲያን ጸሐፊያን የተዘገበና የተረጋገጠ በመሆኑ የክርስቶስን ስቅለት የሚክዱ ሙስሊሞች ከታሪክ መዛግብት ጋር ይላተማሉ፡፡ የክርስቶስን ስቅለት የሚክድ በሊቃውንቱ ዓለም ቦታ የሚሰጠው የታሪክ ምሑር ማግኘት አዳጋች ነው፡፡ ሙስሊም ወገኖቻችን ግን ከክርስቶስ ስቅለት ከ600 ዓመታት በኋላ ወደ ዋሻ ገብቶ በመውጣት የክርስቶስን ስቅለት በተመለከተ ለብዙ ትርጎሞች የተጋለጠ የተምታታ ንግግር የተናገረውን የመሐመድን ቃል እውነት ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የማይባጥጡት ተራራ የለም፡፡ ይህንን ለማድረግ ከሚጣጣሩባቸው መንገዶች መካከል አንዱ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ስቅለትና ስለ ትንሣኤ የተጻፈውን ዘገባ እርስ በርስ ማጋጨት ነው፡፡ ይህ ጸሐፊ እንዲህ በማለት ይጀምራል፡-
———-
{{{{{የአዲስ ኪዳን ምሁር ሄርማን ቻርለስ በ 1890 AD ሲናገሩ፦ 5,800 የሚደርሱ የአዲስ ኪዳን ግሪክ እደ-ክታባት ይገኛሉ፤ እነዚህ እደ-ክታባት እርስ በእርሳቸው የቃላት ሆነ የትርጉም ልዩነት አላቸው፤ ለምሳሌ በሳይናቲከስና በቫቲካነስ እደ-ክታባት መካከል የ 3,036 የቃላትና የትርጉም ልዩነት አላቸው ብለዋል፤ ይህ ልዩነት የመጣው የአዲስ ኪዳን ስረ-መሰረት”orgion” ስለሌለና አሁን ያለት እደ-ክታባት የቅጂዎች ቅጂ ስለሆነ እንደሆነ ምሁራን ይናገራሉ፤ ይህ ልዩነት ጤናማ አለመሆን ብቻ ሳይሆን የክርስትናን ዶግማ ክፉኛ ይፈታተናል፤ ምክንያቱም እነዚህን አራት ወንጌላት ሃዋርያት አለመፃፋቸው ብቻ ሳይሆን በእነርሱ የዳቦ ስም የገለበጡት ፅሁፍም ችግር ስላለበት ነው፤ እስቲ ይህንን ልዩነት ዛሬ በስቅለቱ ዙሪያ ያሉትን ዘገባዎች እንመልከት፦}}}}
————
#መልስ
ርዕሱ ስለ ክርስቶስ ስቅለት ሆኖ ሳለ ወደ ቴክስቹዋል ክሪቲሲዝም መዝለልህ አስገራሚ ነው፡፡ የክርስቶስን ስቅለት ከዚህ ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም፡፡ የዘመናችን ዕውቅ ቴክስቹዋል ክሪቲክና የሙስሊሞች ተወዳጅ የክርስትና ተቃዋሚ ባርት ኤህርማን እንኳ የክርስቶስን ስቅለት አጥብቆ ያምናል፣ የክርስቶስን ህልውና በሚክዱ ወገኖች ላይም ሲሳለቅ በተደጋጋሚ ይታያል፡፡ የክርስቶስን ስቅለት ከቴክስቹዋል ክሪቲሲዝም ጋር አገናኝቶ ሲክድና አጠራጣሪ አድርጎ ሲመለከት አንድም ጊዜ አልታየም፡፡ ስለ ቴክስቹዋል ክሪቲሲዝም እንነጋገር ከተባለ ራሱን በቻለ ርዕስ መነጋገር ይቻላል፤ በዚያውም በቶፕካፒና በሰመርቃንድ ቁርአኖች መካከል ስለሚገኙት ከ 2000 በላይ ስለሆኑት ልዩነቶች፣ በሰነዓ የቁርአን ማኑስክሪፕቶች ውስጥ ስለሚገኙት ስርዝ ድልዞች፣ በኢትዮጵያ ውስጥ የተሰራጨው የአረብኛ ቁርአን የሐፍስ ቅጂ ስለመሆኑና ሐፍስ ደግሞ ሐሰተኛ ሰው በመሆኑ ምክንያት እርሱ የዘገባቸው ሐዲሶች ተቀባይነት ስለማጣታቸው፣ በዚህ ዘመን በዓለም ላይ ከ26 በላይ የአረብኛ ቁርአኖች ስለመኖራቸውና በሺዎች የሚቆጠሩ ልዩነቶችን ስለማሳየታቸው፣ ወዘተ. ታብራራልናለህ፡፡ ኦሪጅናሉም ቁርአን ከኡሥማን የማቃጠል ዘመቻ ተርፎ እንደሆን ታረጋግጥልናለህ፡፡ የማይገናኝ ነገር በማገናኘት ማምታታት ለመግባባት ስለማይጠቅመን እንዲህ ያለ አካሄድ ብትተው ጥሩ ነው፡፡
————
{{{{{ነጥብ አንድ “የቤተ መቅደስም መጋረጃ”
የሉቃስ ዘጋቢ ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ ህይወቱን የሰጠው የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከመካከሉ ከላይ እስከ ታች ለሁለት ከተቀደደ በኃላ እንደሆነ ይተርካል፦
ሉቃስ 23፥45-46 “የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከመካከሉ ተቀደደ”። ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፦ አባት ሆይ፥ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ አለ። ይህንም ብሎ ነፍሱን ሰጠ።
የማቴዎስ ዘገቢ ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ ህይወቱን የሰጠው የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከመካከሉ ከላይ እስከ ታች ለሁለት ከመቀደዱ በፊት እንደሆነ ይተርካል፦
ማቴዎስ 27፥ 50-51 ኢየሱስም ሁለተኛ በታላቅ ድምፅ ጮኾ ነፍሱን ተወ። እነሆም፥ “የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ”፥ ምድርም ተናወጠች፥ ዓለቶችም ተሰነጠቁ፤
ጥያቄአችን፦ የቱ ትረካ ነው ትክክል? ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ ህይወቱን የሰጠው የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከመካከሉ ከላይ እስከ ታች ለሁለት ከተቀደደ በኃላ እንደሆነ የሚተርክልን የሉቃስ ዘጋቢ ወይስ ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ ህይወቱን የሰጠው የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከመካከሉ ከላይ እስከ ታች ለሁለት ከመቀደዱ በፊት እንደሆነ የሚተርክልን የማቴዎስ ዘጋቢ?}}}}}
————-
#መልስ
አሁን እንዲህ ያለ ጥያቄ አንድን ታሪካዊ ክስተት ለማስተባበል የሚቀርብ ነው? ሲጀመር እነዚህ ነገሮች ሁሉ የተከናወኑት በአንድ ጊዜ (Simultaneously) በመሆኑ በየትኛውም ቅደም ተከተል ብትጽፋቸው ምንም ለውጥ አያመጣም፡፡ የቤተ መቅደስ መጋረጃ የተቀደደው ኢየሱስ ነፍሱን በሰጠበት በዚያው ቅፅበት ነበር፡፡ ሙግትህ ሚዛን አይደፋም፡፡ ቅደም ተከተል ሊያሳስብህ የሚገባው እንዲህ ፈጣን የሆኑ ክስተቶች በተስተናገዱበት ሁኔታ ሳይሆን ክስተቶቹን በቅደም ተከተላቸው መሠረት ማየት በአጠቃላይ ታሪካዊ ሒደቱ ተዓማኒነት ላይ ተፅዕኖ በሚያመጣበት ሁኔታ ነው፡፡ ትርጉም ያለው የጊዜ ልዩነት (significant time gap) በሌለበትና የክስተቶቹ ቅደም ተከተል በአጠቃላይ ታሪኩ ተዓማኒነት ላይ ተፅዕኖን በማያመጣበት ሁኔታ በአጉሊ መነፅር ግጭትን መፈለግ ተቀባይነት የለውም፡፡
————
{{{{{ነጥብ ሁለት “በሰቀሉትም ጊዜ”
ቅድሚያ የአራቱ ወንጌላት ተራኪዎች ጊዜን የሚቆጥሩት በዕብራውያን አቆጣጠር ብቻ መሆኑ ሊጤን የሚገባው ጉዳይ ነው፤ የሮማውያን አቆጣጠር አንዳንዶች ይጠቀሙ ነበር የሚለው ቅጥፈት የታሪክ፣ የአውድና የባህል ማስረጃ የለውም፤ ይህ ቅጥፈት ግጭትን ለመደበቅ ሆን ብሎ ግምታዊ ነው፤}}}}}
———
#መልስ
ሮማውያን በዚያን ዘመን ከአይሁድ የተለየ የሰዓት አቆጣጠር እንደነበራቸው የታወቀ ነው፤ ይህ የመጀመርያው ክፍለ ዘመን ሮማዊ የታሪክ ጸሐፊ በነበረው በአረጋዊው ፕሊኒ ሳይቀር ተዘግቧል (Pliny the Elder, Natural History 2:77)፡፡ ዮሐንስ ደግሞ ወንጌሉን ጽፎ የነበረው ከሮማውያን ዋነኛ ማዕከላት መካከል አንዷ በነበረችው በኤፌሶን ከተማ ከሆነ የሮማውያንን አቆጣጠር የማይጠቀምበት ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል? በወንጌሉ ውስጥስ የሮማውያንን አቆጣጠር መጠቀሙን የሚያሳዩ ማስረጃዎች ካሉ የክርስቶስን ስቅለት በተመለከተ የሮማውያንን አቆጣጠር አልተጠቀመም የሚያስብል ምን ምክንያት ይኖራል?
———
{{{{{ለምሳሌ ማርቆስ የዕብራዊያን አቆጣጠሩ ኢየሱስ ተሰቀለ የተባለበት በዕብራውያን 3 ሰአት ነው ይለናል፦
ማርቆስ 15፥25 “”በሰቀሉትም ጊዜ” “”ሦስት ሰዓት”” ነበረ።
ማርቆስ 15፥33 “ስድስት ሰዓትም”” በሆነ ጊዜ፥ እስከ “”ዘጠኝ ሰዓት”” በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።