በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያልተፈጸሙ ትንቢቶች አሉን?
መጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛ ቃለ እግዚአብሔር መሆኑን የማይቀበሉ ሰዎች ከሚጠቅሷቸው ነጥቦች መካከል “ያልተፈጸሙ ትንቢቶች” ይገኙበታል፡፡ እነዚህ ወገኖች እንደሚፈጸሙ የተነገሩ ነገር ግን ጊዜ ያለፈባቸው ትንቢቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደሚገኙ ይናገራሉ፡፡ እንደ ሌሎቹ ውንጀላዎች ሁሉ እነዚህም ደግሞ እውነት አለመሆናቸውን የሚያረጋግጡ ምላሾቻችንን እንደሚከተለው እናቀርባን፡፡ በዚህ ጽሑፍ ዓላማችን ለያንዳንዱ ውንጀላ ምላሽ መስጠት ሳይሆን ዋና ዋና የተባሉትን ብቻ ለናሙናነት በመጥቀስ ለሚነሱት ተቃውሞዎች ሁሉ በቂ ምላሽ እንዳለን ማሳየት ነው፡፡
ብዙ ተቃዋሚዎች እንደሚሉት የሚከተሉት ትንቢቶች የክርስቶስን ምጽዓት በተመለከተ የተነገሩ ሲሆኑ ነገር ግን ሳይፈጸሙ የቀሩ ናቸው፡-
“በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ፤ እውነት እላችኋለሁና፥ የሰው ልጅ እስኪመጣ ድረስ የእስራኤልን ከተማዎች አትዘልቁም።” ማቴዎስ 10፡23
“እውነት እላችኋለሁ፥ የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ እዚህ ከሚቆሙት ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ።” ማቴዎስ 16፡28
“እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ሁሉ እስኪሆን ድረስ ይህ ትውልድ አያልፍም።” ማቴዎስ 24፡34
እነዚህን የመሳሰሉ ጥቅሶችን በመጥቀስ መጽሐፍ ቅዱስ የተሳሳቱ ትንቢቶች እንዳሉበት የሚናገሩ ሰዎች ያልተረዱት አንድ ነገር ቢኖር የክርስቶስ መምጣት ሁል ጊዜ የመጨረሻ ምጽዓቱን ብቻ የሚያመለክት አለመሆኑን ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል ሚልኪያስ 7፡1-4 እና ሉቃስ 7፡16 ስለ እግዚአብሔር መምጣት ይናገራሉ፤ ነገር ግን ስለሚታይ አካላዊ መምጣት አይደለም፡፡ አዲስ ኪዳናችን በብዙ ቦታዎች ላይ ስለ ክርስቶስ መምጣት ሲናገር አካላዊ ምጽዓቱን ብቻ ሳይሆን ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ለመኖር በመንፈስ መምጣቱን የሚያመለክቱ ክፍሎች አሉት፡፡ ለምሳሌ ያህል፡-
“ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ።” (ዮሐንስ 14፡18)
ይህ የመንፈስ ቅዱስን መውረድ ወይንም ደግሞ የክርስቶስን ከትንሣኤው በኋላ ለደቀ መዛሙርቱ መታየት የሚያመለክት ነው፡፡
“ኢየሱስም መለሰ አለውም። የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።” (ዮሐንስ 14፡23)
ይህ “መምጣት” ተፈጻሚ የሆነው መንፈስ ቅዱስ በወረደ ጊዜ ነበር፤ ምንያቱም የእግዚአብሔር መንፈስ የክርስቶስ መንፈስ ነውና፡-
“እናንተ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ በመንፈስ እንጂ በሥጋ አይደላችሁም። የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ከሆነ ግን ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም። ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው። ገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያሥነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያሥነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።” (ሮሜ 8፡9-11) እንዲሁም 2ቆሮንቶስ 13፡5 ያንብቡ፡፡
“ምጽዓት” የሚለው ቃል በተጨማሪም አመጸኛ የሆነችዋን ቤተ ክርስቲያን ለመቅጣት በማይታይ ሁኔታ የሚሆነውን የክርስቶስን መምጣት ሊያመለክት ይችላል፡፡ (ራዕይ 2፡5፣ 2፡16፣ 3፡3)
እነዚህን ነጥቦች በልባችን ይዘን እስኪ አሁን ደግሞ ያልተፈጸሙ ትንቢቶች እንደሆኑ በአንዳንድ ሰዎች የተፈረጁትን ከላይ የተቀመጡትን ጥቅሶች እንመልከት፡፡
ማቴዎስ 10፡23 ላይ የተጠቀሰው መምጣት ደቀ መዛሙርቱ ተልዕኳቸውን ከፈጸሙ በኋላ ከአገልግሎት መልስ ጌታ ኢየሱስ ወደ እነርሱ እንደሚጣ የሚያመለክት እንደሆነ በማቴዎስ 11፡1 እና በማርቆስ 6፡30 ላይ የተጻፈውን ሐሳብ በማንበብ መረዳት እንችላለን፡፡ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ የአገልግሎት መመርያዎችን ከሰጠ በኋላ ወደ ገሊላ ለመሄድ እንደተለያቸውና በመጨረሻም ደቀመዛሙርቱ ያደረጉትን ሁሉ እንደዘገቡለት እናያለን፡፡ ስለዚህ ይህ ቃል ስለመጨረሻው ምጽዓት የሚናገር አይደለም፡፡
ማቴዎስ 16፡28 የክርስቶስን መለኮታዊ ክብር መገለጥ የሚያመለክት እንደሆነ ማርቆስ 9፡1 ላይ ያለውን ተጓዳኝ ምንባብ አንብበን መረዳት እንችላለን፡፡
“እውነት እላችኋለሁ፥ በዚህ ከቆሙት ሰዎች የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ስትመጣ እስኪያዩ ድረስ፥ ሞትን የማይቀምሱ አንዳንዶች አሉ አላቸው።” (ማርቆስ 9፡1)
ይህ ቃል ከስድስት ቀናት በኋላ እንደተፈጸመ በማቴዎስ 17፡1-3 ላይ እንዲህ ተጽፎ እናነባለን፡-
“ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። ፊታቸውም ተለወጠ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ በራ፥ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ። እነሆም፥ ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው…”
2ጴጥሮስ 1፡16-18 ላይ የተጻፈው ቃልም ይህንኑ የሚረጋግጥ ነው፡-
“የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። ከገናናው ክብር በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤ እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን።”
በተጨማሪም ይህ ትንቢት በበዓለ ሃምሳ ዕለት የክርስቶስ መንግሥት በምድር ላይ በሚታይ ሁኔታ መመሥረቱን የሚመለክት ሊሆንም ይችላል (የሐዋርያት ሥራ 2፣ 22፡16-18 ያንብቡ)፡፡
ማቴዎስ 24፡34 ደግሞ በሁለት የተለያዩ መንገዶች ሊመለስ ይችላል፡፡ የመጀመርያው “ይህ ትውልድ” የሚለው ሐረግ በግሪኩ (ጌኔዎስ) የሚል ሲሆን “ሕዝብ” ወይም “ዘር” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡[4] በዚህም መሠረት የክርስቶስ ዳግም ምጽዓት እስኪሆን ድረስ የአይሁድ ሕዝብ ወይም ዘር ከምድረ ገጽ እንደማይጠፋ ለማመልከት የተነገረ ሊሆን ይችላል፡፡ ሁለተኛው መልስ ደግሞ ክርስቶስ እየተናገረ የነበረው እርሱን እየሰማ ስለነበረው ትውልድ ሳይሆን የምጽዓቱ ምልክቶች ሲፈጸሙ ስለሚያየው ትውልድ ነው የሚል ነው፡፡ ስለዚህ ይህ ትውልድ የተባለው በወቅቱ እርሱን ሲሰማ የነበረው ትውልድ ሳይሆን በምጽዓቱ ምልክት ዘመን የሚኖረው ትውልድ ሊሆን ይችላል፡፡
ስለ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት የሚናገር ያልተፈጸመ ትንቢት እንደሆነ በአንዳንዶች የሚጠቀስ ሌላ ቃል ራዕይ 1፡7 ላይ ይገኛል፡-
“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።”
እዚህ ጋር የሚነሳው ተቃውሞ ክርስቶስን የወጋው ትውልድ ካለፈ ቆይቷል የሚል ነው፡፡ የዚህ መልስ በጣም ቀላል ነው፡፡ አባቶቹ የሠሩትን ጥፋት የሚደግፍ ትውልድ በአባቶቹ ኃጢዓት ስለሚጠየቅ በዚህ ስፍራ ላይ “የወጉት” የሚለው በመጀመርያው ክፍለ ዘመን ክርስቶስን የሰቀሉትን አይሁድ ብቻ ሳይን ክርስቶስን ያልተቀበሉትን አይሁድ በሙሉ ያጠቃልላል፡፡
በሌላ ወገን ደግሞ ክርስቶስን መካድ እርሱን ዳግመኛ እንደመስቀል እንደሚቆጠር መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል፡-
“አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትንመልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።” (ዕብራውያን 6፡4-6)

በዚህ ጥቅስ መሠረት “የወጉት” የሚለው ቃል ክርስቶስን የካደን ማንኛውንም ሰው ያጠቃልላል ማለት ነው፡፡ 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/the-holy-bible/answers/

ለሙስሊሞች ጥያቄዎች የክርስቲያኖች መልሶች በጌርሃርድ ኔልስ ክፍል 1 ክፍል 2
አንድ አምላክ አንድ መንገድ (በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አሉ ለተባሉት ግጭቶች መልስ የሚሰጥ መጽሐፍ)
የክርስቲያን ሙስሊም ውይይት
ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና (እውነተኛ ታሪክ)
ይኸውና መልሴ
የሺ ዓመት ጎረቤታሞች (በዶ/ር ዴቪድ ሼንክ) ክፍል 1 ክፍል 2 ክፍል 3
የእግዚአብሔር ዓላማ ለእስማኤል ክፍል 1 ክፍል 2 ክፍል 3
መጽሐፍ ቅዱስ እርስ በርሱ ይጣረሳልን? በአኑዋር መሐመድ ክፍል 1 ክፍል 2 ክፍል 3 ክፍል 4
ለሙስሊሞች መልስ
ወንጌል ለሙስሊሞች የመምሕሩ መምርያ፤ በጌርሃርድ ኔልስ ክፍል 1 ክፍል 2 ክፍል 3
አይ ኤስ እስላማዊ ነውን? ይህ መጽሐፍ ራሱን Islamic State በማለት የሚጠራው የሽብር ቡድን መሠረቱ እስላማዊ መኾኑን በማስረጃ ያረጋግጣል፡፡
ውድ አብደላ – በጌርሃርድ ኔልስ
ላለመደናገር ማወዳደር – በጌርሃርድ ኔልስ
አል-ሂጅራ እስላማዊ የስደት አስተምህሮ ነፃነትን መቀበል ወይንስ እስልምናን በኃይል መጫን? ሳም ሶሎሞን እና ኤልያስ አል መቅዲሲ
የግራኝ አሕመድ ወረራ – በተክለ ጻድቅ መኩርያ – ይህ መጽሐፍ በአክራሪ ሙስሊሞች ከገበያ ላይ ሰብስቦ የማቃጠል ዘመቻ ስለተደረገበት በቀላሉ ማግኘት የማይቻል ነው፡፡ መጽሐፉን ለኤሌክትሮኒክስ ሚድያ በሚያመች መልኩ ያዘጋጁትን ለእስልምና መልስ አማርኛ ድረገፅ ወገኖቻችንን ለማመስገን እንወዳለን፡፡
የነፍሴ ጥያቄዎች – በሳሂህ ኢማን
የወዳጄ የአሕመድ ጥያቄ – በሳሂህ ኢማን
ለምን አልሰለምሁም – ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ሞገስ ክፍለ 1 ክፍል 2
እነዚህን ሁሉ መጻሕፍት በአንድ ቦታ አሰባስበናል፡፡ በዚህ ድረ-ገፅ ገብታችሁ ማውረድ ትችላላችሁ http://www.ewnetlehulu.org/am/books/

🔥1
ኢስላም ሰላም ነው??
በኢንዶኔዢያ ሁለት ፍቅረኛሞች (እድሜ 18) ስለተቃቀፉ ብቻ በአደባባይ ሲገረፉ!!
#The_Religion_of_Peace ladies and gentlemen
Watch "World News - Teens thrashed for having a cuddle, breaking Indonesia's Sharia law" on YouTube
https://youtu.be/qlA__EaEKM0

ኢስላም መሎኮታዊ ሓይማኖት ነውን?
✍በወንድማችን #አብዱልሃቅ_ጃሚል
ይህንን መፅሓፍ ካነበብክ በኋላ ሙስሊም መሆን አትችልም/ይም።
በብዙ የቁርአን፣ የሓዲስ፣የተፍሲር፣የሲራ ማስረጃዎች ተደግፎ ኢስልምናን ቁልቁል የሚጥል መፅሓፍ ነው።
👉በቅርብ ቀን 👈
@Jesuscrucified

http://www.ewnetlehulu.org/am/the-holy-bible/answers
ክርስትና መለኮታዊ ሃይማኖት ነው!
እስልምናስ?
የመጽሐፍ ሒስና ግምገማ
ርዕስ – ንቁ! ክርስትና መለኮታዊ ሃይማኖት ነውን?
ደራሲ – ሰልማን ኮከብ
የታተመበት ዘመን – 2010
አሳታሚ – አልተገለፀም
የገፅ ብዛት – 270
መግቢያ
የዘመናችን ሙስሊም ሰባኪያን በተሳሳቱ መረጃዎች የታጨቁ መጻሕፍትን በማሳተም እየተናደ የሚገኘውን የሃይማኖታቸውን ቅጥር ለመጠገንና ክርስቲያኖችን ግራ ለማጋባት ታጥቀው የተነሱ ይመስላሉ፡፡ በተለይም ውሉደ ኢንተርኔት የሆኑት የማሕበራዊ ሚድያ ታዋቂነት ከዕውቀት ጋር የተምታታባቸው አንዳንድ ጥራዝ ነጠቆች የሚያሳትሟቸው መጻሕፍት ለዚህ ጥሩ ማሳያዎች ናቸው፡፡ የተለያዩ ርካሽ ስልቶችን ተጠቅሞ በማሕበራዊ ሚድያ ዕውቅናን ማትረፍ ሲበዛ ቀላል ነው፡፡ ነገር ግን የማሕበራዊ ሚድያ ዕውቅና ከንባብና ከትምሕርት ከሚገኘው ዕውቀት ጋር መምታታት የለበትም፡፡ መጽሐፍ ማሳተም ብዙ መማርና ማንበብን፣ ብሎም በልምድ የዳበረ ብስለትን ይጠይቃል፡፡ እነዚህ ወገኖች ከሚመጥናቸው የማሕበራዊ ሚድያ መድረክ በመውጣት የሕትመቱን ዓለም ሲቀላቀሉ ለዚያ በሚያበቃ ዕውቀትና ብስለት ሳይሆን በቁንፅል ዕውቀትና በስሜታዊነት በመሆኑ መደበኛውን የክርስቲያን-ሙስሊም ውይይት ለጊዜውም ቢሆን ቢያደፈርሱትም በዘላቂነት ግን ራሳቸውንም ሆነ እንወክለዋለን የሚሉትን ሃይማኖት ለአደጋ ያጋልጣሉ፡፡ የችኩልነታቸውም ውጤት ዘግይቶም ይሁን በረጅም ጊዜ ሒደት ዋጋን ያስከፍላቸዋል፡፡ ሰልማን ኮከብን የመሳሰሉ ያልታደሉ ችኩሎች ደግሞ ፈጥነው የክርስቲያን ዓቃቤያነ እምነት ጥርስ ውስጥ ስለሚገቡ ውርደታቸውና ውድቀታቸው ይፈጥናል፡፡
የሰልማን መጽሐፍ ከኢንተርኔት የተለቃቀሙ የሐሰተኛ መረጃዎች ጥርቅም እንጂ የምሑራዊ ጥናት ውጤት እንዳልሆነ ግልፅ ነው፡፡ “ንቁ!” የሚለው የመጽሐፉ ርዕስ በራሱ በየወሩ ከሚታተመው የይሖዋ ምስክሮች መጽሔት የተኮረጀ ነው፡፡ ደራሲው ስለ እስልምናም ሆነ ስለ ክርስትና የረባ ዕውቀት የሌለው ምሑር መሳይ (Pseudo-Scholar) እንጂ እውነተኛ ምሑር አለመሆኑም ገሃድ ነው፡፡ ይህንን ለመረዳት የመጽሐፉን የመጀመርያዎቹን ጥቂት ገፆች ብቻ መመልከት በቂ ነው፡፡ ታድያ መልስ መስጠት ለምን አስፈለገ? የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል፤ ተገቢ ጥያቄ ነው፡፡ ምክንያቶቹ ሦስት ናቸው፡፡
1) መጽሐፉ ስለ እምነታቸው የጠለቀ ዕውቀት የሌላቸውን ክርስቲያን ወገኖች ግራ ሊያጋባ ስለሚችል መልስ እንድሰጥ ከአንዳንድ ክርስቲያን ወገኖች ተደጋጋሚ ማሳሰብያ ስለደረሰኝ፡፡
2) ሙስሊም ወገኖች ሰባኪዎቻቸው እንዴት አድርገው እንደሚያጭበረብሯቸው እንዲገነዘቡ ለመርዳት መጽሐፉ ጥሩ ማሳያ በመሆኑ፡፡
3) እንዲህ ያሉ የፕሮፓጋንዳ መጻሕፍትን ለማሳተም እየተጣደፉ የሚገኙትን ወገኖች ተመሳሳይ ቅሌት ውስጥ እንዳይገቡ ለማስጠንቀቅ፤ የሚሉት ናቸው፡፡
እያንዳንዱን የመጽሐፉን ገፅ እየፈተሹ መልስ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ስለታየኝ ይህ ምላሽ ጊዜ መውሰዱና መርዘሙ አይቀሬ ነው፡፡ ስለዚህ በተለያዩ ክፍሎች በመከፋፈል ወደ ፊት በተከታታይ መልስ መስጠቴን እቀጥላለሁ፡፡ ብዙ የተሳሳቱ መረጃዎችን በጥቂት ዓረፍተ ነገሮች ማስተላለፍ ቢቻልም ስህተቶቹን ማብራራትና ማረም ብዙ ጊዜና ገፅ ማባከንን እንደሚጠይቅ ማስታወስም አስፈላጊ ነው፡፡ አበው “አንድ ሞኝ ያሠረውን አሥር ብልሆች አይፈቱትም” ብለው መተረታቸው ያለ ምክንያት አይደለምና፡፡ ስለዚህ የሚወጡትን ጽሑፎች ጨርሳችሁ ታነቧቸውና ቀጣይ ክፍሎችን በትዕግስት ትጠባበቁ ዘንድ እጠይቃለሁ፡፡
ማሳሰቢያ፡ ከደራሲው መጻሕፍት በተወሰዱ ቀጥተኛ ጥቅሶች ውስጥ የሚገኙት የፊደል ግድፈቶች የደራሲው እንጂ የእኔ አይደሉም፡፡
ምዕራፍ አንድ
መጽሐፍ ቅዱስን ማን ጻፈው?
ደራሲው ርዕሱ ጥንቃቄን የሚሻ መሆኑን በመግለፅ ሐተታውን ቢጀምርም (ገፅ 10) ዳሩ ግን መረጃዎችን በማሳከርና የገዛ ራሱን ምናባዊ ፈጠራዎች በማከል የወረደባቸው የድምዳሜ ቁልቁለቶች ከግምት ውስጥ ሲገቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይቅርና የጥንቃቄን ትርጉም ማወቁ በራሱ አጠራጣሪ ነው፡፡
ገና በሁለተኛው አንቀፅ “መጽሐፍ ቅዱስ በዓለም ታሪክ ፀሐፊያን አይገመገምም የሚል የመሸፈኛ ዘዴ አለ” በማለት ሐሰተኛ ክስ በማቅረብ ይጀምራል (ገፅ 10)፡፡ ላለፉት 200 ዓመታት መጽሐፍ ቅዱስ መደበኛ የጥናት ዘዴዎችን በመጠቀም ሲጠናና ሲገመገም እንደነበር ስለሚታወቅ ይህ አባባል ቅጥፈት መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስ ይዘትና ታሪካዊ አመጣጥ በክርስቲያኖችም ሆነ ክርስቲያን ባልሆኑት ሊቃውንት ሲመረመር ነበር፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን እንዳያጠና የተከለከለ ወይንም ደግሞ የጥናቱን ውጤት ይፋ በማድረጉ ምክንያት በክርስቲያኖች አካላዊ ጥቃት የደረሰበት ሊቅ በዚህ ዘመን የለም፡፡ በታላላቅ የነገረ መለኮት ትምሕርት ቤቶቻችን ውስጥ የሚሰጡት ትምሕርቶች የክርስቲያንና ክርስቲያን ያልሆኑ ሊቃውንትን የጥናት ውጤቶች ያገናዘቡ መሆናቸው ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ እምነታቸውን የሚያውቁ ክርስቲያኖች መጽሐፍ ቅዱስን በተመለከተ የሚወጡ የጥናት ውጤቶችን የሚቀበሉትም ሆነ የማይቀበሉት በምክንያት እንጂ በጭፍን እምነት አይደለም፡፡ በዚህ ዘመን ክርስቲያን ባልሆኑት ሊቃውንት ላይ ያለን ጥያቄ መጽሐፍ ቅዱስንና ሌሎች ጥንታውያን ዓለማውያን ጽሑፎችን ለመመዘን ሁለት ዓይነት መመዘኛዎችን (double standard) ለምን ይጠቀማሉ? የሚል እንጂ መጽሐፍ ቅዱስን ለምን ያጠኑታል? የሚል አይደለም፡፡ ዕውቅ የአዲስ ኪዳን ሊቅ የነበሩት ኤፍ ኤፍ ብሩስ እንዲህ ብለዋል፡-
“ለአዲስ ኪዳናችን ያለው ማስረጃ ማንም ሰው እርግጠኛነታቸውን አጠያያቂ ለማድረግ ከማያልማቸው ከብዙ ጥንታውያን ጽሑፎች እጅግ በጣም ይልቃል፡፡ አዲስ ኪዳን የዓለማውያን ጽሑፎች ስብስብ ቢሆን ኖሮ ታዓማኒነቱ ከምንም ዓይነት ጥርጣሬ በጸዳ ሁኔታ ተቀባይነት ባገኘ ነበር፡፡ … ቅዱሳት መጻሕፍትን የሃይማኖት መጻሕፍት በመሆናቸው ብቻ በጥርጣሬ የሚያዩዋቸውና ከሌሎች ዓለማዊ ወይንም የአረማውያን ጽሑፎች ይልቅ ለንደነዚህ ዓይነት ሥራዎች ብዙ ማስረጃዎችን የሚጠይቁ ሰዎች አሉ፡፡ ከታሪክ ተመራማሪ ዕይታ አኳያ ለሁለቱም አንድ ዓይነት መስፈርት ጥቅም ላይ መዋል አለበት…”[1]
የአዲስ ኪዳን የእጅ ጽሑፎች በብዛትና ለኦሪጅናሎቹ ባላቸው የዘመን ቅርበት ከዓለማውያን ጽሑፎች ምን ያህል የላቁ መሆናቸውን በዝርዝር ካስረዱ በኋላ ብሩስ እንዲህ ይላሉ፡-
“ማንኛውም ምሑር የሄሮዱተስ ወይንም ደግሞ የቱሳይዲደስ ሥራዎች ከመጀመርዎቹ ጽሑፎች 1,300 ዓመታት ያህል የዘገዩ በመሆናቸው ምክንያት ተኣማኒነታቸው ጥርጣሬ ውስጥ መግባቱን መስማት አይፈልግም፡፡”[2]
ስለዚህ ክርስቲያኖች አንዳንድ የዓለማውያን ሊቃውንትን ድምዳሜዎች የማንቀበልበት ምክንያት በአባይ ሚዛን በመጠቀማቸው ምክንያት እንጂ ደራሲው እንዳለው “መጽሐፍ ቅዱስ በዓለም ታሪክ ጸሐፊያን አይገመገምም” ከሚል ምክንያት በመነሳት አይደለም፡፡ ይልቅ ደራሲው እስላማዊውን አመለካከት በክርስትና ላይ ለመጫን እየሞከረ ነው፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ከዓለም ሃይማኖታት መካከል የእስልምናን ያህል ግምገማና ሒስን የሚፈራ ሃይማኖት የለም! በዚህ ዘመን የቁርአንን ተዓማኒነት አጠያያቂ ያደረጉ ሊቃውንት እስከ ግድያ የሚደርስ ጥቃት ሲደርስባቸው

👍2
ማየታችን ለዚህ እማኝ ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል ረሺድ ኸሊፋ የተሰኘ የቁርአን ተርጓሚ ሱራ 9፡128-129 ላይ የሚገኙት ሁለት አንቀፆች መሐመድ ከሞቱ ከዓመታት በኋላ በኡሥማን ዘመን በቁርአን ላይ የተጨመሩ መሆናቸውን በመግለፅ ከራሱ ቅጂ ውስጥ አስወግዷቸዋል፡፡ በዚህም ምክንያት በአክራሪ ሙስሊሞች ተገድሏል፡፡[3] ገርድ ሩዲጀር ፑዊን የተሰኘ ጀርመናዊ የአረብኛ ቋንቋ ሊቅ “የሰነዓ የእጅ ጽሑፎች” ተብለው በሚታወቁት የቁርአን ጽሑፎች ላይ ጥናትና ምርምር እንዲያደርግ በየመን መንግሥት ጥሪ ተደርጎለት የነበረ ሲሆን ቁርአን የተለዋወጠ መጽሐፍ መሆኑን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎችን ማግኘት ሲጀምር የየመን መንግሥት ሥራውን አስቁሞታል፡፡ ጽሑፎቹንም ድጋሜ እንዳያገኛቸው እገዳ ጥሎበታል፡፡ ዶ/ር ፑዊን ጽሑፎቹን ቀደም ሲል በፎቶ ፊልም ወስዷቸው ስለነበር ወደ አገሩ በመመለስ ጥናቱን ቀጥሏል፡፡ የጥናቱን ውጤት በመጽሐፍ አንደሚያሳትም ማሳወቁ በሙስሊሞች ዘንድ ቁጣና ተቃውሞን ሊያስነሳ እንደሚችል ከፍተኛ ስጋት መኖሩን ዘጋርዲያን ዘግቧል፡፡[4]
ብሉይ ኪዳን
ኦሪት
ዘፍጥረት፣ ዘጸአት፣ ዘሌዋውያን፣ ዘኁልቁና ዘዳግም
ከጥንት ጀምሮ በነበረው የአይሁድም ሆነ የክርስቲያኖች አመለካከት መሠረት የአምስቱ ብሔረ ኦሪት (ፔንታቱክ) ጸሐፊ ሙሴ ነው፡፡ ይህ አመለካከት በብዙ ጥንታውያን አይሁድ ጸሐፍት እንዲሁም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስና በሐዋርያቱ ድጋፍ ተችሮታል (ማቴ. 8፡4፣ ማር. 12፡26፣ ሉቃ. 24፡44፣ ዮሐ 7፡19፣ ሐ.ሥ. 28፡23፣ 1ቆሮ 9፡9፣ ዕብ. 9፡19-20)፡፡
ከቅርብ ዘመናት ወዲህ ለዘብተኛ ሊቃውንት የተለያዩ ምክንያቶችን በማቅረብ አምስቱ መጻሕፍት በሙሴ እንዳልተጻፉና ዘግይተው እንደተጻፉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል፡፡ ለዚህ በዋናነት የተጠቀሙት ዶክሜንተሪ ሃይፖቴሲስ (Documentary Hypothesis) የተሰኘውን የጥናት ስልት ነው፡፡ ደራሲውም በመጽሐፉ ውስጥ ይህንኑ አመለካከት አንጸባርቋል፡፡ እንዲህ ይላል፡-
የብሉይ ኪዳን ለዘብተኛም ሆነ ፅንፈኛ ምሁራን በጥናታቸው እንደሚያትቱት ኦሪት ለሙሴ የተሰጠው ከክ.በ በ1312 ዓመት ሲሆን እነዚህ አምስቱ መጽሐፍት ግን የተዘጋጁት ከ600-400 ከክ.በ ነው፡፡ ዶክሜንተርይ ሃይፖቴሲስ (DH) እንዳስቀመጠው መጽሐፍቱ ከ500-950 ከክ.በ በደቡቡ የይሁዳ መንግስት፣ በሰሜኑ የእስራኤል መንግስት፣ በኢየሩሳሌም በተሃድሶ ዘመን እና በካህናት በባቢሎን ምርኮ ጊዜ የተዘጋጁ አራት ምንጮችን መሰረት አድርገው የተጻፉ ናቸው፡፡ (ገፅ 12)
ደራሲው ዶክሜንተሪ ሃይፖቴሲስ ምን እንደሆነ ባለማብራራቱ ምክንያት ስለ ጉዳዩ ያለው ግንዛቤ ምን ያህል እንደሆነ እርግጠኛ ሆኖ መናገር ባይቻልም በቂ ዕውቀት እንደሌለው ከአገላለጹ በመነሳት መገመት ይቻላል፡፡ ለጻፈው ሐሳብ ምንጭ አለመጥቀሱና ዘመንን በማዛባት ማቅረቡ (500-950 ከክ.በ የሚባል የዘመን አቆጣጠር ስለሌለ) ግድ የለሽነቱ ግልፅ ነው፡፡ ርዕሱ “ጥንቃቄን የሚሻ” እንደሆነ በመግለፅ ከጀመረ በኋላ እንዲህ ያለ የጥንቃቄ ጉድለት ማሳየቱ በራስ ከመተማመኑ ጋር የሚመጣጠን ዕውቀት እንደሌለው ያሳያል፡፡ በራስ መተማመን ከዕውቀት ጋር ካልተመጣጠነ ደግሞ ከንቱ ተዓብዮ ይሆናል፡፡
ዶክሜንተሪ ሃይፖቴሲስ ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ይዘትና የአጻጻፍ ስልቶች በመነሳት የደራሲያኑን ማንነት እንዲሁም የተጻፉበትን ዘመን ለመገመት የሚሞክር የጥናት ዘዴ ሲሆን ለዚህ የጥናት ስልት ፈር ቀዳጅ በመባል የሚታወቀው ጀርመናዊው ሊቅ ጁሊየስ ወልሃውሰን ነው (1844-1918 ዓ.ም.)፡፡ የዚህ መላ ምት ዋና ትኩረት የኦሪትን ተዓምራዊ ይዘትና የሙሴን ጸሐፊነት ማጣጣል ሲሆን መሠረቱም የእስራኤላውያን የአሓዳዊነት እምነት በዝግመተ ለውጥ ከመድብለ አማልክታዊነት ወደ አሓዳዊነት ያደገ ነው የሚል ነው፡፡ በወልሃውሰን ግምት መሠረት አምስቱ ብሔረ ኦሪት አራት ምንጮች ያሏቸው ሲሆን ያሕዌያዊ፣ ኤሎሂማዊ፣ ዘዳግማዊና ካህናዊ (Jehovist, Elohist, Deuteronomist, Priestly) በማለት ሰይሟቸዋል፡፡ በአጭሩ J-E-D-P በመባል የሚታወቁ ሲሆን እንደየ ቅደም ተከተላቸው የዘጠነኛው፣ የስምንተኛው፣ የስድስተኛውና የአምስተኛው ዓ.ዓ. (ቅድመ ክርስቶስ) ምንጮች ሊሆኑ እንደሚችሉ ግምቱን አስቀምጧል፡፡[5]
ክርስቲያኖች ይህንን መላምት ለምንድነው የማይቀበሉት?
መላምቱ በታሪክና በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ውድቅ ነው፡፡ ቀደም ሲል እንዳልነው የጥንት አይሁድ፣ ለምሳሌ ያህል የአንደኛው ክፍለ ዘመን ሊቃውንት የነበሩት ፋይሎና ጆሲፈስ (ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን) የአምስቱ ብሔረ ኦሪት ጸሐፊ ሙሴ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስም መጻሕፍቱ በሙሴ የተጻፉ መሆናቸውን ይመሰክራል፡፡ ከአምስቱ መጻሕፍት አራቱ፣ ማለትም ዘጸአት፣ ዘሌዋውያን፣ ዘኁልቁና ዘዳግም በሙሴ የተጻፉ መሆናቸውን መጻሕፍቱ ራሳቸው ይመሰክራሉ (ዘጸ. 24፡4፣ ሌዋ. 1፡1፣ 4፡1፣ 5፡14፣ ዘኁ. 1፡1፣ 33፣2፣ ዘዳ. 1፡1፣ 4፡44፣ 29፡1)፡፡ መጽሐፈ ኢያሱን ጨምሮ ሌሎች የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትም ይህንኑ ምስክርነት ያረጋግጣሉ ( ኢያ. 1፡7፣ መሳ. 3፡4፣ 1ነገ. 2፡3፣ 2ነገ 14፡6፣ ዕዝ. 3፡2፣ ነህ. 1፡7፣ መዝ. 103፡7፣ ዳን. 9፡11፣ ሚል. 4፡4)፡፡ ቀደም ሲል እንዳልነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስና ሐዋርያቱ ከእነዚህ መጻሕፍት ከመጥቀሳቸውም ባለፈ በሙሴ የተጻፉ ስለመሆናቸው ተናግረዋል (ማቴ. 4፡7-10፣ 8፡4፣ ማር. 7፡10፣ 12፡26፣ ሉቃ. 20፡28፣ 24፡44፣ ዮሐ. 7፡19፣ ሐ.ሥ. 3፡22፣ 28፡23፣ ሮሜ 10፡19፣ 1ቆሮ 9፡9፣ ዕብ. 9፡19-20)፡፡ ስለዚህ የታሪክና የቅዱሳት መጻሕፍት ምስክርነቶች መላ ምቱን ውድቅ ያደርጉታል፤ ተዓማኒነታቸውንም ለመጠራጠር የሚያበቃ ምክንያት የለም፡፡
J-E-D-P የጽሑፍም ሆነ የአርኪዎሎጂ ድጋፍ የሌለው መላ ምት ነው፡፡ አምስቱ የሙሴ መጻሕፍት በተለያዩ ዘመናትና በተለያዩ ቦታዎች የተጻፉ መሆናቸውን የሚያሳይ ምንም ዓይነት የጽሑፍም ሆነ የአርኪዎሎጂ ማስረጃ የለም፡፡
ጁሊየስ ወልሃውሰን የእስራኤላውያን የአሓዳዊነት እምነት በዝግመተ ለውጥ ከመድብለ አማልክታዊነት ወደ አሓዳዊነት ያደገ ነው ብሎ ያስቀመጠውን የመላምቱን መነሻ ውድቅ የሚያደርጉ የአርኪዎሎጂ ማስረጃዎች አሉ፡፡ ስለዚህ የአሓዳዊነት ይዘት ያላቸው መጻሕፍት በሙሴ ዘመን ሊኖሩ እንደማይችሉ መናገር ከአርኪዎሎጂ ማስረጃ ጋር መላተም ነው፡፡[6]
የመላምቱ “ማስረጃ” እንደሆነ የተነገረው በመጻሕፍቱ ውስጥ የሚገኘው የአጻጻፍ ልዩነት በቀላሉ ሊብራራ የሚችልና ውኀ የማይቋጥር ነው፡፡ የመላምቱ ፈር ቀዳጅ የነበረው ወልሃውሰን “ከያሕዌያዊ ምንጭ የተገኙ” ብሎ የፈረጃቸው ክፍሎች “ኤሎሂም” ከሚለው ይልቅ “ያሕዌ” የሚለውን የእግዚአብሔርን የተፀውዖ ስም የሚጠቀሙ ሲሆን “ከኤሎሂማዊ ምንጭ የተገኙ” ያላቸው ደግሞ “ኤሎሂም” የሚለውን የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ ለምሳሌ ያህል ዘፍጥረት 1 ኤሎሂምን የሚጠቀም ሲሆን 2 ደግሞ ያሕዌን ይጠቀማል፡፡ እንዲህ እያለ የመጽሐፉን የተለያዩ ክፍሎች “ከያሕዌያዊና ከኤሎሂማዊ ምንጮች የተገኙ” በማለት ከፋፍሏቸዋል፡፡ ነገር ግን ሁለቱ ስሞች ያላቸውን አገባብ ስንመለከት ኤሎሂም የእግዚአብሔርን ፈጣሪነት፣ ያሕዌ ደግሞ እግዚአብሔር ከሰዎች ጋር ሕብረት ማድረጉንና የሰዎች አምላክ መሆኑን በሚያሳዩ ክፍሎች ውስጥ ጥቅም ላይ ውለው እንመለከታለን፡፡ ስለዚህ ሙሴ ሁለቱን ስሞች በተለያየ አገባብ መጠቀሙ የተለያዩ መልእክቶችን ከማስተላለፍ አንፃር በዓላማ ያደረገው እንጂ

ተቺዎች እንደሚሉት እነዚያ ክፍሎች ከተለያዩ ምንጮች ስለተቀዱ አይደለም፡፡ “ያሕዌ በተጠቀሰባቸው የዘፍጥረት አብዛኞቹ ክፍሎች ውስጥ “ኤሎሂም” የሚለው ተደራቢ ሆኖ “ያሕዌ-ኤሎሂም” ተብሎ ተጠቅሶ መገኘቱም የትወራውን መሠረተ ቢስነት የሚያረጋግጥ ሌላ ማስረጃ ነው፡፡ ካህናዊ ሕግጋትና ሌሎች ሕግጋት ልዩነት ስላላቸው የአጻጻፍ ልዩነቶቹን መነሻ በማድረግ “ካህናዊና ዘዳግማዊ ምንጮች” ብሎ ያስቀመጠው ግምትም የሚያስኬድ አይደለም፡፡ እጅግ ደካማ ነው፡፡
ሙስሊሞች ይህንን መላ ምት መቀበላቸው ምን ችግር ያስከትላል?
ከቁርአንና ከሐዲስ መጻሕፍት ጋር ይጋጫል፡፡ የሙሴ ተውራት በመሐመድ ዘመን በአይሁድና በክርስቲያኖች እንጅ እንደነበረ ቁርአንና እስላማዊ ሐዲሳት[7] ይመሰክራሉ (ቁርአን 2፡40-41፣ 2፡89፣ 2፡91፣ 2፡101፣ 10፡94፣ 7፡169፣ 2፡44፣ 2፡113፣ 2፡121፣ 3፡93፣ 3፡113፣ 5፡66፣ 5፡68፣ 5፡43-44፣ 5፡65፣ 2፡4)፡፡ በታሪክ የታወቀው ተውራት (ቶራህ) የዶክሜንተሪ ሃይፖቴሲስ አቀንቃኞች እየተቿቸው የሚገኙት የአምስቱ መጻሕፍት ስብስብ በመሆኑ ሙስሊሞች ይህንን መላምት ከተቀበሉ የገዛ እምነታቸውን ውድቅ አደረጉ ማለት ነው፡፡
የመላምቱ ዋልታና ማገር “የእስራኤላውያን አሓዳዊነት በዝግመተ ለውጥ ከመድብለ አማልክታዊነት የተገኘ በመሆኑ የሙሴን ያህል ዕድሜ የለውም” የሚል ነው፡፡[8] ነገር ግን ከአብርሃም ጀምሮ፣ ልጁ ይስሓቅና የይስሐቅ ልጅ ያዕቆብ እንዲሁም ከእርሱ የተገኙት አሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች አንዱን አምላክ ያመልኩ እንደነበር ሙስሊሞች ስለሚያምኑ ሊያስኬዳቸው አይችልም፡፡ መላምቱን መቀበል አብረሃምና ነገዶቹ አንዱን አምላክ አያውቁትም ማለት ይሆናልና፡፡
የመላምቱ ዋና ዓላማ እግዚአብሔር አምላክ በሙሴ በኩል የሠራቸውን ተዓምራትና እስራኤላውያን ወደ ተስፋይቱ ምድር ያደረጉትን ጉዞ ማጣጣል በመሆኑ ሙስሊሞች ይህንን መላምት ከተቀበሉ እነዚህን እውነታዎች ሊክዱ ነው፡፡ እነዚህን እውነታዎች መካድ ደግሞ ቁርአንን መካድ ነው (ቁርአን 28፡30-32፣ 26፡61-68)፡፡
አንድ ሰው የቁርአንንም ክፍሎች በዚህ መንገድ ከፋፍሎ ተመሳሳይ መላምት መፍጠር ይችላል፡፡ ለምሳሌ ያህል ረብ የሚለው የፈጣሪ ስም በ 11 የቁርአን ሱራዎች ውስጥ አይገኝም (24፣ 48፣ 49፣ 58፣ 61፣ 62፣ 77፣ 88፣ 95፣ 104፣ 112)፡፡ እንዲሁም አላህ የሚለው ስም በ 18 ሱራዎች ውስጥ አይገኝም (54፣ 55፣ 56፣ 68፣ 75፣ 78፣ 83፣ 89፣ 92፣ 93፣ 94፣ 99፣ 100፣ 105፣ 106፣ 108፣ 113፣ 114)፡፡ ስለዚህ ረብ ያልተጠቀሰባቸውን፣ አላህ ያልተጠቀሰባቸውን እንዲሁም ረብና አላህ ተቀላቅለው የተጠቀሱባቸውን ሱራዎች ይዘን ከሦስት የተለያዩ ምንጮች የተቀዱ ናቸው ልንል እንችላለን፡፡ ዶክሜንተሪ ሃይፖቴሲስ ማለት በአጭሩ ይህ ነው፡፡ ሙስሊም ወገኖች ቁርአንን በተመለከተ እንዲህ ያለውን ግምታዊ አመለካከት የማይቀበሉ ከሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ሲሆን ፈጥነው ተቀብለው የሚያስተጋቡበት ምክንያት ምንድነው?
እዚሁ ገፅ ላይ ደራሲው አንድ ከእውነት የራቀ ነገር ጽፏል፡፡ እንዲህ ይለናል፡-
አይሁዶች በ90 (እ.ኤ.አ) በጀሚኒያ ጉባኤ በፅሑፍ ያልሰፈረውንና በትውፊት የተላለፈ ኦሪት የተባሉትን አስወጥተው አምስቱ መጽሐፍት ብቻ ያስቀሩ ሲሆን ሌሎቹን ‹‹አፖክሪፋ›› ወይንም ‹‹ድብቅ ኦሪት›› ብለው እንደሸሸጓቸው በታሪክ ተፅፎ እናገኛለን፡፡ (ገፅ 12)
በየትኛው ታሪክ ነው የተጻፈው? ምንጭ አልጠቀሰም፡፡ ምንጭ ያለመጥቀሱ ምክንያቱ እርሱ ከተናገረው ውስጥ ማስረጃ ያለው ብቸኛው ብሂል የጀምኒያ ጉባኤ ተደርጓል የሚለው ብቻ በመሆኑ ነው፡፡ ሌላው ሁሉ ማስረጃ አልባ የግል ፈጠራው ነው፡፡
የትኞቹ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በቀኖናነት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፉ እንደነበሩ ለይቶ ዕውቅናን ለመስጠት በ90 ዓ.ም. ዮሐናን ቤን ዛካይ በተባለ ረቢ መሪነት ጥቂት የአይሁድ ሊቃውንት በጀምኒያ እንደተሰበሰቡ የታሪክ ምንጮች ያስረዳሉ፡፡ የዚህ ጉባኤ ዋና ትኩረት መኃልየ መኃልይ ዘሰለሞንና መጽሐፈ መክብብ ቀኖናዊ ናቸው ወይንስ አይደሉም? የሚል የነበረ ሲሆን ሁለቱን መጻሕፍት ጨምሮ ሰላሳ ዘጠኙ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብቸኛ እስትንፋሰ መለኮት መሆናቸውን ተስማምተዋል፡፡ ይህ ጉባኤ በቅዱሳት መጻሕፍት ቀኖና ላይ ለውጥ ለማድረግ የተሰበሰበ ባለመሆኑ የሆነ ነገር እንዳስወጡና እንደጨመሩ በማስመሰል መናገር በእጅጉ የተሳሳተ ነው፡፡ ያንን ለማድረግ የሚያስችል በቂ የሊቃውንት ውክልናም እንዳልነበረው የታሪክ ተመራማሪዎች አረጋግጠዋል፡፡[9]
“በጽሑፍ ያልሰፈረውንና በትውፊት የተላለፈ ኦሪት የተባሉትን አስወጥተው” የሚለው የደራሲው አባባል ትርጉም አልባ ነው፡፡ እነዚህ ወገኖች ቀደም ሲል ለነበሩት መጻሕፍት ዕውቅናን ለመስጠት ከተሰበሰቡ ያልተጻፈውን እንዴት አስወጡ ይባላል? ትርጉም አይሰጥም!
በዚህ ዘመን የሚገኘው ረቢያዊ ይሁዲ ከሙሴ ኦሪት በተጨማሪ ተልሙድ፣ ሚሽናህ፣ ጌመራ፣ ወዘተ. በተሰኙ የሕግጋት ስብስቦች ላይ የተመሠረተ መሆኑ የታወቀ ነው፡፡ እነዚህ ሕግጋት በአፈ ታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፉ እንደኖሩ የሚነገር ሲሆን ከሁለተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በጽሑፍ ሰፍረዋል፡፡ በረቢያዊ ይሁዲ አመለካከት መሠረት እግዚአብሔር ለሙሴ የተጻፉና ያልተጻፉ ሕግጋትን የሰጠው ሲሆን ይህ አመለካከት ማስረጃ የሌለው አፈታሪክ ነው፡፡ ጌታችን ኢየሱስና ሐዋርያቱም እነዚህን የአይሁድ የፈጠራ ሕግጋትና ታሪኮች ተቃውመዋል (ማር. 7፡8፣ 1ጢሞ. 1፡3-4፣ ቲቶ 1፡13-14)፡፡ ደራሲው እነዚህ አፈ ታሪካዊ ሕግጋት ቀኖናዊ አለመሆናቸው ትክክል መስሎ ካልታየው በጽሑፍ ሰፍረው ለዚህ ትውልድ ስለበቁ አንብቦ የራሱን ፍርድ መስጠት ይችላል፡፡ በአጠቃላይ እርባና የሌላቸው የሰው ፈጠራዎች ናቸው፡፡ ዳሩ ግን የቁርአን ደራሲ ብዙ ታሪኮችንና ትምሕርቶችን ከእነዚህ መጻሕፍት መኮረጁ በእጅጉ አስገራሚ ነው፡፡[10]
ደራሲው ‹‹አፖክሪፋ›› ወይንም ‹‹ድብቅ ኦሪት›› በማለት በጉባኤው የተሸሸጉ መጻሕፍት መኖራቸውን መናገሩ ሌላ እብለት ነው፡፡ እግዚአብሔር የሚናገራቸው ነቢያት ባልነበሩበት ዘመን የተጻፉ ከጀምኒያ ጉባኤ በፊትም ሆነ በኋላ በአይሁድ ዘንድ ተቀባይነትን ያላገኙ መጻሕፍት መኖራቸው ይታወቃል፡፡ እነዚህ መጻሕፍት ዛሬ በኦርቶዶክስና በካቶሊክ አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ዲዩትሮካኖኒካል (ተጨማሪ ቀኖና) የሚል ስያሜ ተሰጥቷቸው ከቀኖና የተቆጠሩት በመሆናቸው “ተሸሸጉ” የሚለው ክስ መሠረተ ቢስ ነው፡፡ እነዚህ መጻሕፍት በአንዳንድ የአይሁድ ቡድኖች ዘንድ ጥቅም ላይ ከመዋል በዘለለ ከጀምኒያ ጉባኤ በፊት የቀኖናነት ደረጃ እንደተሰጣቸው የሚጠቁም ማስረጃ ባለመኖሩ የቀኖናነት ደረጃን ያጡት በጉባኤው ውሳኔ እንደሆነ በማስመሰል መናገር የታሪክ ዕውቀት እጥረት ነው፡፡ “አፖክሪፋ” ወይም “ስውር” የሚለው ስያሜም ከጉባኤው ከሦስት ክፍለ ዘመናት በኋላ መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ላቲን ቋንቋ በተረጎመው በቅዱስ ጀሮም የተሰየመ እንጂ በጀምኒያ ተሰብሳቢዎች የተሰጠ ስያሜ ባለመሆኑ ደራሲው “‹‹አፖክሪፋ›› ወይንም ‹‹ድብቅ ኦሪት›› ብለው ሸሸጓቸው” ብሎ መጻፉ የረባ ጥናት አለማድረጉን የሚያሳይ ቅጥፈት ነው፡፡[11]
የኋለኞቹ ዘመናት ማብራርያዎች በመጻሕፍቱ ውስጥ መገኘታቸው በሙሴ እንዳልተጻፉ ያረጋግጣሉን?
አምስቱ ብሔረ ኦሪት በሙሴ የተጻፉ መሆናቸው በአይሁድና በክርስቲያኖች ዘንድ በፅኑ ቢታመንም ከሙሴ በኋላ የነበሩ ሰዎች አልፎ አልፎ ማብራርያ መስጠታቸውና አንዳንድ

ቃላትን ለዘመናቸው አንባቢያን በሚገባ መንገድ መጻፋቸው ይታመናል፡፡[12] ለዘብተኛ ምሑራን ይህንን እውነታ መጻሕፍቱ በሙሴ ላለመጻፋቸውና ከሙሴ ህልፈት በኋላ ዘግይተው ስለመጻፋቸው እንደ ማስረጃ ጠቅሰው ይናገራሉ፡፡ የመጽሐፉ ደራሲም ይህንን ስሁት ድምዳሜ ያረጋግጥልኛል ያላቸውን የተወሰኑ ጥቅሶች አቅርቧል (ገፅ 12-15)፡፡ ዳሩ ግን መጽሐፍቱን ይገለብጡ የነበሩ ሰዎች ከኋለኞች የታሪክ ዘመናት ጋር በማመሳከር ማብራርያዎችን ማከላቸው መሠረታዊው ጽሑፍ በሙሴ እንዳልተዘጋጀ አያረጋግጥም፡፡ ይህም በዘመነ ነቢያት የተፈፀመ መሆኑና በጌታችን በኢየሱስና በሐዋርያቱ መፅደቁ በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ የተፈፀመ ሰናይ ተግባር መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ ባይሆን ኖሮ ቅዱሳን ነቢያት እንዲሁም ጌታ ኢየሱስና ሐዋርያቱ ከመጻሕፍቱ ጠቅሰው ከማስተማር ይልቅ ይህንን ተግባር በተቃወሙና ትክክል አለመሆኑን በነገሩን ነበር፡፡ የሙሴን አሟሟትና መቀበር የሚጠቅሰውን የዘዳግም መዝጊያንም በዚሁ መንገድ መረዳት ያስፈልጋል፡፡
የበኩረ ጽሑፎች መጥፋት
ደራሲው እንዲህ ሲል የቅጥፈት ዲስኩሩን ይቀጥላል፡፡ (መልስ ለመስጠት እንዲያመች ዓረፍተ ነገሮቹን በቁጥር ከፋፍለናቸዋል)፡-
1የኦሪትን ህልውና ስናይ ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ኦሪት የሙሴ ነው ከመባሉ ውጭ በፅሁፍ ያስተላለፈውን ስረ-መሰረት አናገኝም፡፡ 2እሱ ይቅርና አምስቱ መጽሐፍት መሰረት አድርገው የተነሱበት አራቱ ምንጮችም የሉም፡፡ 3እንደዚሁ የዕብራይስጥ ቀዳማይ እደ-ክታብም (manuscript) እናገኝም፡፡ 4ዛሬ ላይ ቀዳማይ እደ-ክታብ ተብሎ የተመዘገበው በ280 (እ.ኤ.አ) የእስክንድርያ 70 የአይሁድ ሊቃውንት አምስቱ መጽሐፍትን ከዕብራይስጥ ወደ ኮይኔ ግሪክ የተረጎሙት ነው፡፡ 5ወደ ግሪከኛ የተረጎሙበት ዕብራይስጡ መጽሐፍ ግን የለም፡፡ 6ሌሎች ሰማሪያን፣ ማሶሬቲክ የሚባሉት የሙት ባህር ጥቅል እደ-ክታቦችም ከግሪኩ ትርጉም በኋላ የመጡ ናቸው፡፡ 7ጥንታዊ ትርጉሞች የሚባሉት የላቲን፣ የስላቮኒክ፣ የሶርያ፣ የጆርዲያ፣ የአርመንያ፣ የግብጽ የመሳሰሉት ጥንታዊ ኦሪቶችም እንዲሁ የግሪኩን ትርጉም መሰረት ያደረጉ ናቸው፡፡
8በአጠቃላይ ኦሪት ከታሪካዊ ማስረጃዎችና ከራሱ ከመጽሐፉ ምስክርነት ከሙሴ ህልፈት ከዘመናት በኋላ ማንነታቸው በማይታወቁ ሰዎች የተፃፈና በጊዜ ሂደት እየተጨመረና እየተቀነሰ የመጣ መጽሐፍ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ (ገፅ 16)፡፡
በነዚህ ዓረፍተ ነገሮች ውስጥ የታጨቀው የቅጥፈት ብዛት የማይታመን ነው፡፡ የመጀመርያው ዓረፍተ ነገር የሞኝ ጥያቄ ነው፡፡ ከ3300 ዓመታት በፊት የተጻፉ መጻሕፍት እስከ ዛሬ ድረስ ለምን አልኖሩም? ብሎ የሚጠይቅ ጤናማ አስተሳሰብ ያለው ሰው የለም፡፡ ጥንታውያን ጽሑፎች በጊዜ ሒደት በስብሰው አሊያም በሌላ ምክንያት መጥፋታቸው የማይቀር የተፈጥሮ ሒደት በመሆኑ ለዘብተኛም ሆኑ አጥባቂ ሊቃውንት እንዲህ ያለውን መመዘኛ አይጠቀሙም፡፡ ቁርአንን ጨምሮ ከጥንታዊ መጻሕፍት መካከል በኩረ ጽሑፉ ለዚህ ዘመን የበቃ አንድም መጽሐፍ የለም፡፡
ሁለተኛው ዓረፍተ ነገር ደግሞ የግምታዊ ምንጮችን ህልውና ከእውናዊ ምንጮች ህልውና ጋር ያስተካከለ በመሆኑ ምላሽ እንኳ የሚያሻው አይደለም፡፡ “አራቱ ምንጮች” የተባሉት ከዶክሜንተሪ ሃይፖቴሲስ በመነሳት የቀረቡ ግምታዊ ምንጮች እንጂ ተጨባጭ ማስረጃ ያላቸው አይደሉም፡፡ ሲጀመር “አራቱ ምንጮች” በጽሑፍ የነበሩ ስለመሆናቸው የሃይፖቴሲሱ አቀንቃኞች እንኳ ደምድመው አላስቀመጡም፡፡
ሦስተኛው ዓረፍተነገር ፍፁም ቅጥፈት ነው፡፡ ከክርስቶስ ልደት በፊት የተጻፉትን ጨምሮ ብዙ ቀዳሚያን የዕብራይስጥ የእጅ ጽሑፎች ይገኛሉ፡፡ ደራሲው ቀዳሚያን የእጅ ጽሑፎች (Early Manuscripts) እና በኩረ ጽሑፍ (Original Manuscript) የተምታቱበት ይመስላል፡፡ ይህም ለርዕሱ እንግዳ መሆኑን አመላካች ነው፡፡
አራተኛውና አምስተኛው ዓረፍተ ነገሮች የመረጃ መዛባትና ቅጥፈት አለባቸው፡፡ የሰብዓ ሊቃናት ትርጉም በመባል የሚታወቀው የብሉይ ኪዳን የግሪክ ትርጉም ቅድመ ክርስቶስ 285-246 ዓ.ዓ መካከል በግብፅ እስክንድርያ የተዘጋጀ ሲሆን የተርጓሚ ሊቃውንቱ ብዛት 72 እንደነበርና ከያንዳንዱ ነገደ እስራኤል ስድስት ስድስት ሊቃውንት እንደተውጣጡ በታሪክ ተጽፏል፡፡[13] ደራሲው ግን የመጽሐፉ ስያሜ ከሊቃውንቱ ቁጥር ጋር ስለተምታታበት የሊቃውንቱን ቁጥር 70 ያደረገ ሲሆን ዘመኑን ደግሞ “በ280 (እ.አ.አ)” በማለት አስቀምጦታል፡፡ ከክርስቶስ ልደት በፊት የሚገኘው ዘመን ሲጠቀስ “እ.አ.አ” (እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) ብሎ መጥቀስ የተለመደ ባለመሆኑ ደራሲው ዘመኑን ሲጠቅስ ከክርስቶስ ልደት በኋላ የሚገኘውን ዘመን እያሰበ መሆኑ ጥርጥር የለውም፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ “እ.አ.አ” ብሎ በጠቀሰባቸው ቦታዎች በሙሉ ከክርስቶስ ልደት በኋላ የሚገኙትን ዘመናት ለማመልከት በመሆኑ (ለምሳሌ ገፅ 12፣ 46፣ 166) የሰብዓ ሊቃናት ትርጉም የተዘጋጀው ከክርስቶስ ልደት በኋላ እንደሆነ ማሰቡን እርግጠኛ መሆን ይቻላል፡፡ ይህ ደግሞ ምን ያህል የዕውቀት እጥረት እንዳለበት የሚያሳይ ነው፡፡
ደራሲው ቅጥፈቱን በስድስተኛው ዓረፍተ ነገር ውስጥም አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የማሶሬት ቅጂ የሚባለው ከ7ኛው እስከ 9ኛው ክ.ዘ (ዓ.ም) መካከል የተገለበጠ የዕብራይስጥ ብሉይ ኪዳን ቅጂ በመሆኑ ደራሲው እንደቀጠፈው የሙት ባሕር ጥቅልል አይደለም፡፡[14] የሳምራውያን ፔንታቱክ የተወሰኑ ቁርጥራጮች ግን ከሙት ባሕር ጥቅልሎች ጋር ተገኝተዋል፡፡ እነዚህ የእጅ ጽሑፎች ከሰብዓ ሊቃናት ትርጉም በኋላ የተገለበጡ መሆናቸው የዕብራይስጡን ብሉይ ኪዳን በዕድሜ ከሰብዓ ሊቃናት ትርጉም አያሳንስም፤ ምክያቱም የሰብዓ ሊቃናት ትርጉም ምንጭ የእነዚህ ቅጂዎች እናት የሆነው የእብራይስጡ ቅጂ ነውና፡፡
በሰባተኛው ዓረፍተ ነገር ላይ ከዘረዘራቸው የተለያዩ ቋንቋዎች ትርጉሞች መካከል የዕብራይስጡን የእጅ ጽሑፎች መሠረት ያደረጉ መኖራቸውን ከታሪክ ማየት ስለሚቻል ደራሲው በማስረጃ ሳይሆን በደመ ነፍስ እየተናገረ እንደሆነ መረዳት ይቻላል፡፡ እነዚህም የላቲን፣ የሦርያና የጆርጅያ ትርጉሞች ናቸው፡፡ ቅዱስ ጀሮም ብሉይ ኪዳንን ወደ ላቲን ሲተረጉም የግሪኩን ትርጉም ቢያመሳክርም በቀጥታ የዕብራይስጡን እንደተጠቀመ ታሪክ ይናገራል፡፡[15] ይህንን ሃቅ ከጀሮም ጋር በአንድ ዘመን የኖረው ቅዱስ አውግስጢኖስ ተናግሯል፤ በቀጥታ ከዕብራይስጥ መተርጎሙን “የእግዚአብሔር ከተማ” በሚል ርዕስ በጻፈው ዝነኛ መጽሐፉ ውስጥ ማረጋገጫ ሰጥቷል፡፡[16] በተመሳሳይ በሁለተኛው ክፍለ ዘመን የተዘጋጀው ፐሺታ የተሰኘው የሦርያ ቋንቋ ትርጉም በቀጥታ ከዕብራይስጡ እንደተተረጎመ የታወቀ ነው፡፡[17] የጆርጅያ ትርጉምና የዕብራይስጥ ጽሑፍ ጎን ለጎን የተቀመጡበት በ11ኛው ክ.ዘ. የተጻፈ የእጅ ጽሑፍ በመገኘቱ ምክንያት የጆርጅያ ትርጉምም ከዕብራይስጡ የተዘጋጀ እንደሆነ ማወቅ ተችሏል፡፡[18]
ቅጥፈት የማይሰለቸው ደራሲ “ኦሪት … ከሙሴ ህልፈት ከዘመናት በኋላ ማንነታቸው በማይታወቁ ሰዎች የተፃፈና በጊዜ ሂደት እየተጨመረና እየተቀነሰ የመጣ መጽሐፍ መሆኑ ተረጋግጧል” ይለናል፡፡ በእንዲህ ዓይነት የተዛባና ያልተጣራ መረጃ የታጨቀ መጽሐፍ ጽፎ እውነተኛና ሕያው በሆነው ቃለ እግዚአብሔር ላይ በድፍረት መናገር በእውነቱ ከሆነ እጅግ አሳፋሪ ነው፡፡
ንቁ! ሙስሊም ሰባኪያን ሐሰተኞች ናቸው፡፡
ይቀጥላል…
[1] Bruce, FF. The New Testament Documents, Are They Reliable?, 1959, pp. 7-9
[2] Ibid.

[3]http://masjidtusco.org/quran/appendices/appendix24.html
[4]https://www.theguardian.com/education/2000/aug/08/highereducation.theguardian
[5] Norman Geislere: Encyclopedia of Christian Apologetics, p. 1391
[6] Ibid., 1392
[7] Sunan Abu Dawud, Book 38 (Kitab al Hudud, i.e. Prescribed Punishments), Number 4434
[8] Geisler, pp. 1390-91
[9] Lee Martin McDonald, James A. Sanders, Editors: The Canon Debate; Jack P. Lewis, Jainnia Revisited, 2002, p. 161
[10] Rev. W. ST Clair Tisdall. The Sources of Islam ሙሉ መጽሐፍ ያንብቡ፡፡
[11] Encyclopedia Brittanica: https://www.britannica.com/topic/apocrypha
[12] የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት 1972፣ ገፅ 189
[13] Encyclopedia Britannica: https://www.britannica.com/topic/Septuagint
[14] Herschel Shanks. Understanding the Dead Sea Scrolls; (1st ed.), 1992), Random House. p. 336
[15] Worth Jr, Roland H. Bible Translations: A History Through Source Documents. pp. 29–30
[16] City of God edited and abridged by Vernon J. Bourke 1958
[17] Sebastian P. Brock. The Bible in the Syriac Tradition St. Ephrem Ecumenical Research Institute, 1988. P. 13:
https://archive.org/stream/TheBibleInTheSyriacTradition/BrockTheBibleInTheSyriacTradition#page/n7/mode/2up
[18] Filling Some Gaps: Notes on the History of Georgian Bible Translation, p. 50: https://www.researchgate.net/publication/275900822_Filling_Some_Gaps_Notes_on_the_History_of_Georgian_Bible_Translatio

the Guardian
Querying the Koran
Orthodox Muslims believe that this ancient Islamic text is the unchanging Word of God. One scholar is daring to question it.
👆ሌሎች ፅሑፎችንም ታገኛላቹ👆👉http://www.ewnetlehulu.org/am/the-holy-bible/answers
Via our brother Dan Beltshazar
Via our brother Dan Beltshazar
#ጉንዳኖች_መናገር_ይችላሉ
#የኢስላም_ቀልዶች
"When they approached the valley of the ants, one ant said, "O you ants, go into your homes, lest you get crushed by Solomon and his soldiers, without perceiving." He smiled and laughed at her statement, and said, "My Lord, direct me to be appreciative of the blessings You have bestowed upon me and my parents, and to do the righteous works that please You. Admit me by Your mercy into the company of Your righteous servants" (Sura 27: 18-19).
‹በጉንዳንም ሸለቆ በመጡ ጊዜ አንዲት ጉንዳን፡- እላንተ ጉንዳኖች ሆይ! ወደ መኖሪያዎቻችሁ ግቡ ሱለማይንና ሰራዊቱ ከነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ አይሰባብሩዋችሁ አለች› 27.18፡፡
በምዕራፍ 27 በቁጥር 19 ላይ እንደተጻፈው ደግሞ ሰለሞን ከጉንዳኗ ንግግሯ ተደንቆ ፈገግ እንዳለ እናገኛለን፡፡ ይህም አስገራሚ የጉንዳን ንግግርና የጉንዳኖች ሸለቆ ክስተት በመጽሐፍ ቅዱስም በእስራኤል ታሪክም ውስጥ የሌለ ነገር ነው፡፡ የጉንዳኗ ንግግር ሰለሞንን ማስደነቁና ፈገግ ማሰኘቱም ይገርማል፡፡
ይህንን ጥቅስ ለማብራራት ሙከራ ካደረጉት የእንግሊዝኛ ቁርአን ትርጉሞች አንዱ የቁርአን 6.143 ማብራሪያን ጠቁሟል፡፡ በማብራሪያውም ግልፅ እንደሆነው በመሐመድ ጊዜ አንድ ላም እንደተናገረችና ተዓምር እንደተባለ ደግሞም አንድ ተኩላ ስለ ነቢዩ መሐመድ ከአላህ ዘንድ መላክ ጭምር ለእረኛ እንደተናገረ ተዘግቧል [The Noble Qur'an in the English Language by Dr. Muhammad Taqi-ud al-Hilali and Dr. Muhammad Muhsin Khan page 170-171]፡፡
አንዳንድ ሙስሊሞች ‘ነምል’(ጉንዳን)የሚለው እዚህ ጋር እንስታይ ፆታ ነው። የሚሰሩ ጉንዳኖችም እንስታይ ናቸው፤ ስለዚህ ቁርአን ትክክል ነው..አሏህ አክበር!..” እያሉ ተደምጧል። ሲጀመር ‘ነምል’ በአረብኛ neuter እንጂ feminine (እንስታይ) አይደለም፤ ሲቀጥል ክፍሉና ሳይንስን የሚያገናኝ ነገር ምንም የለም፤ እንዲያውም ክፍሉ እኛን ለማሳቅ ካልተፃፈ በስተቀረ ምንም መሎኮታዊ ትርፍ የለውም። የታሪክ ማስረጃም የለውም።
በአጭሩ፣ አንዲት ጉንዳን ከሰለሞን ጋር አውርታ አሳቀችው ነው ነጥቡ። 😆 የአላህ ቃል ነውን??

Audio
#ይህችን_ኦድዮ_እንዳትረሷት
እስልምና በፍጥረቱ ሕገ-ወጥ ሓይማኖት ነው
Sunan An'Nasa'i 4069
..ኢብኑ አባስ እንዲህ ብሎ ዘግቧል
" የ አላህ መልዕክተኛ (ሙሓመድ) እንዲህ ብሏል " ማንም የ እስልምና እምነቱን ቢቀይር ግደሉት"
🤔ሙስሊም መሆን ይፈልጋሉ?? እንደገና ያስቡበት!!"🤔
🎙የኡስታዝ አቡ ሃይደር ትምህርት ነው

ማስጠንቀቂያ
1.በውስጥ በኩል ክርስቲያን መስላቹ፣ስም ቀይራቹ ለኡስታዞቻቹና ለጣኦቱ አላህ የምትላላኩና፣ ልክ እንደ ሌባው በጀርባ በኩል ክርስቲያኖችን ለማሳሳት የምትጥሩ "ተቂያ" ፈፃሚያን፣ ማንነታቹን ስለደረስንበት ማጋለጥ ከመጀመራችን በፊት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንሰጣቹሃለን።
2. በውስጥ በኩል የምትሳደቡና ማስፈራሪያ የምትለቁ ሙሓመዳውያን፣ ለናንተም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንሰጣለን።

👍1
ሰልማን.pdf
584.3 KB
"ንቁ" የተሰኘው #የሰልማን_ኮከብ_የኩረጃ መፅሓፍ ላይ የተሰጠ ግምገማና ሒስ
➡️ ክፍል ሁለት
✍ ወንድም Dan Beltshazar
@Jesuscrucified
@Jesuscrucified
➡️ ክፍል ሁለት
✍ ወንድም Dan Beltshazar
@Jesuscrucified
@Jesuscrucified