ለምን አልሰለምኩም?
3K subscribers
52 photos
10 videos
42 files
187 links
ይህ ቻነል ቅዱሱ የአምላካችን ቃል በ1ኛ ጴጥ 3:15 ላይ ባዘዘን መሠረት ሙስሊም ወገኖቻችን በክርስትና ላይ ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች እና ትችቶች ምላሽ የምንሰጥበት፣ ጥያቄዎቻቸውን ከነመልሳቸው በየጊዜው እያዘጋጀን የምንለጥፍበት፣ ለምን እንዳልሰለምን ፣ እንደማንሰልምም የምንገልጥበት ፣ የኢስላምን የጨለማ መንገድነት በእውነት ብርሀን የሚገልጡ ፅሁፎችን የምናስነብብበት መድረክ ነው።
Download Telegram
ሙስሊሞች የኢየሱስን አምላክነት የማይቀበሉበት ድብቅ ምክንያት
👇👇👇
https://www.ewnetlehulu.org/am/who-is-jesus/hidden_reason/
ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጥንታውያን የእጅ ጽሑፎች ምን ያህል ያውቃሉ? በጥንታውያን ጽሑፎች ብዛት መጽሐፍ ቅዱስ የዓለም ቁጥር አንድ መጽሐፍ መሆኑን ያውቃሉ? “ከ5,686 በላይ የሚሆኑ የታወቁ የአዲስ ኪዳን የግሪክ ጥንታውያን የእጅ ጽሑፎች አሉ፡፡ በተጨማሪም 10,000 የላቲን ቩልጌቶችና ሌሎች 9,300 ቀዳሚያን ቅጂዎች፣ በአጠቃላይ ከ 25,000 በላይ ጥንታውያን የእጅ ጽሑፎች አሉ፡፡ ከጥንት መዛግብት መካከል አንዱም እንኳ ይህንን ያህል ቁጥርና የማረጋገጫ ብዛት ወደ ማስመዝገብ የቀረበ የለም፡፡ በንፅፅር እስከ አሁን የተረፉ 643 የእጅ ጽሑፎች ብቻ ያሉት የሆሜር ኢሊያድ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡” ተከታዩን ጽሑፍ በማንበብ ከዚህ እውነታ ጋር ይተዋወቁ፡፡ 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/the-holy-bible/manuscripts/
መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዟልን? ማን በረዘው?
ለዶ/ር ሙሐመድ ዓሊ አልኹሊ የተሰጠ ምላሽ 👇👇👇
https://www.ewnetlehulu.org/am/our-answers/alhuli/
እስልምናና  ብልግና

ሙስሊሞች ብዙ ጊዜ መፅሓፍ ቅዱስ ውስጥ "ሐፍረት" የሆኑ የሰውነት አካላትን እንዴት ይጠራል? እያሉ መፅሓፍ ቅዱስ የእግዚያብሔር መንፈስ እንደሌለበት ይፅፋሉ። ነገር ግን የእስልምና መፅሓፍት ውስጥ፣ ከመጥራት ሁሉ አልፎ ሲሰዳደቡበት እናያለን። ላስነብባቹ፤ (የምጠቀመው ቋንቋ ልክ የእሥሥልምና መፅሓፍቶቹ የተጠቀሙትን ስለሆነ ምንም ማድረግ አልችልም...ይቅርታም ይደረግልኝ :)

1. የአል ጠበሪ ታሪክ ቅጽ 8፣ ገጽ 76

"'Urwah said: "Muham-mad, tell me: if you extirpate your tribesmen, have you ever heard of any of the Arabs who destroyed his own race before you? And if the contrary comes to pass, by God I see both prominent people and rabble who are likely to flee and leave you ." Abu Bakr said, "#Go_suck_the_clitoris_of_al-Lit! " -al-Lat (  was the idol of Thagif, which they used to worship-"Would we flee and leave him?"
"ዑርዋ እንዲህ አለ: 'ሙሓመድ ሆይ ንገረኝ: የራስህን ሰዎች(ብሔር) ብታጠፋ,ካንተ በፊት ስለ ነበሩት፣ የራሳቸውን ሰዎች ስላጠፉት አረቦች ታስትውሳለህ(ምን እንደሆኑ ታውቃለህ?) የዚህ ተቃራኒ ቢፈፀም፣ በ አላህ፣  ሁለቱ ታላላቅ ሰዎችህ እና መንጋህ ሮጠው የሚሸሹ መስሎ ይታየኛል።' #አቡ_በከርም እንዲህ አለ *#ሂድና_የአል-ላትን #ቅን*ር #clitoris_ላስ"  (አል-ላት ከጣኦታት አንዷ ነች)

ልብ በሉ፣ ይህንን አፀያፊ የስድብ ቃል የሚጠቀመው ነብዩ ሙሓመድ ጋር ሲቀመጥ የነበረውና የመጀመሪያ ኻሊፋ የሆነው #አቡ_በከር ነው።

2. ሚሽካት አል መሳቢህ ቅጽ 2፣ መፅሓፍ XXIV(General Behaviour) ፣ክፍል 8

 "ኡበይ ቢን ከዓብ እንደነገረኝ፣ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብሎ ነበር: ' ማንም ሰው ከእስልምና በፊት በነበሩት ሰዎች ስብዕና ቢመካ፣ ሰውየውን #የአባትህን_ቁላ_ንከስ(ብላ)*  በሉት። ዘይቤ ቃል  እንዳትጠቀሙለት"

ይህ ነው እንግዲ እስልምና!!!
@Jesuscrucified
@Jesuscrucified
Tabari_Volume_08.pdf
11.8 MB
👆🆓አል ጠበሪ ቅፅ 8 ሙሉውን መፅሓፍ ለምትፈልጉ🆓👆
ከላይ የተጻፈውንም ክፍል በዛው እንድታነቡት!! በተጨማሪም ነብዩ የዘይድን ሚስት የሰረቀበትም ታሪክ ስላለው ይነበብ
@Jesuscrucified
1
እስላም እና ክርስትና ንጽጽራዊ አቀራረብ - ለዶ/ር ሙሐመድ ዓሊ አልኹሊ የተሰጠ ምላሽ http://www.ewnetlehulu.org/am/our-answers/alhuli-response/
ሙስሊሞች በኢየሱስ ያምናሉ? ክርስቲያኖችም በመሐመድ ያምናሉ!
የሙስሊሞችን ሙግት መሠረተ ቢስነት የሚያስረዳ ምሳሌ 👇👇👇 http://www.ewnetlehulu.org/am/who-is-jesus/christians-believe-in-mo/
ወንጌል  👉  ክፍል 2

#የማኑስታክሪብቶች_ልዩነት

አንዳንድ ሙሓመዳውያን በጥንት የግሪክ አዲስ ኪዳን ማኑክሪፕቶች መኻከል ያለውን ልዩነት እየጠቀሱ፣ ቃላቶች በዚህኛው መኑስክሪፕት ላይ አለ እዛኛው ላይ የለም እያሉ ለማደናገር ይሞክራሉ። ወደ እያንዳንዱ ከመሔዳችን በፊት ስለ መፅሓፍ ቅዱስ ማኑስክሪፕቶች እናጥና ፤ እንመለስበታለን።

በመጀመሪየ ደረጃ፣ ለመፅሓፍ ቅዱሳችን ያለን የጥንት ማኑስክሪፕቶች(እደ ኪታባት)፣ ከየትኛውም አለም ላይ ከሚገኙ የጥንት ፅሑፎች በብዛት እጅግ የላቀና እጅግ ወደፀሓፊዎቹ በጊዜ ቅርበት የቀረቡ መሆናቸውን ምሁሮች አረጋግጠውልናል። ይሄን ስንል፣ ኦሪጅናል በጳውሎስ እጅ በብራናው ላይ የያተጳፈው ፅሁፍ በጊዜ ምክኒያት ላናገኘው  እንችላለን። ነገር ግን ጳውሎስ በእጁ ከፃፊው ላይ በ 145A.D የተገለበጡ ማኑስክሪብቶች እድሜያቸው ረዝሞ ዛሬ ላይ መገኘታቸው እጅግ አስደናቂ ነው። የትኛውም የጥንት ማኑስክሪፕት ሆኖ እንደ አዲስ ኪዳን ወደ ኦሪጅናሉ የሚቀርብ ስነ ፅሁፍ አለም ላይ የለም። ታድያ ሙስሊሞች ሁሌ ኦሪጅናሉ ፅሑፍ የለም ብሎ ሙግት ሲስሩ(actually ሲሰርቁ) ያስቃል። ወረቀት መቼስ ዘላለም አይኖርም፤ ነገር ግን ፅሁፎቹ በጥንቃቄ እየተገለበጡ ለዘላለም ይኖራሉ እንጂ። ለማንኛውም፣ ወደ ርዕሳችን እንግባ።

ሙስሊሞች እንደሙዚቃ የሚያዜሟት ከ"ባርት ኤሕርማን"(ከክርስትና ያፈነገጠ የአዲስ ኪዳን ቴክስቿል ክሪቲክስ ፕሮፌሰር ነው) የሰረቋት ሙግት አለች። "በአዲስ ኪዳን ውስጥ ካሉት የቃላት ብዛት ይልቅ በአዲስ ኪዳን(ግሪክ) እደ ኪታባት መኻከል ያለው ልዩነት ይበልጣል" የሚል ነው። በነገራችን ላይ፣ ይህቺ ዐረፍተ ነገር በራሷ ተነጥላ ስትታይ እውነት ነች። ነገር ግን ማብራሪያ ስታገኝ ምንም በእምነታችን ላይ ወይም በመፅሓፍ ቅዱሳችን ላይ የሚያመጣው ችግር ወይም ጥርጣሬ አይኖርም።

በአዲስ ኪዳን ግሪክ ውስጥ ወደ 138,000 ቃላት አሉ። የግሪክ ማኑስክሪፕቶች ደግሞ ብዛታቸው ከ5,700 በላይ ናቸው። በእነኚህ ማኑስክሪብቶች መካከል ከቃላቶቹ ብዛት 3 እጥፍ (300,000-400,000) ልዩነቶች አሉን። ነገር ግን እነኚህ ልዩነቶች ምንድናቸው ብለን መጠየቅ ይኖርብናል። ለመጀመር ያህል፣ የግሪክ ቋንቋ እጅግ ኮምፕሌክስ እና አንዳንዴ ወደ ሌላ ቋንቋም ሊተሮጎሙ የማይችሉ ቃላቶችን ያዘለ ነው። በተጨማሪም አንድን አረፍተ ነገር፣ትርጉሙን ሳንቀይረው በብዙ አይነት መንገድ መናገር እንችላለን። ለምሳሌ፣ "#እየሱስ_ጳውሎስን_ይወዳል" ለማለት በግሪክ ቋንቋ ትርጉሙ ሳይቀየር በብዙ መንገድ መፃፍ ይቻላል።
1.᾿Ιησοῦς ἀγαπᾷ Παῦλον᾿
2.Ιησοῦς ἀγαπᾷ τὸν Παῦλον
3.ὁ ᾿Ιησοῦς ἀγαπᾷ Παῦλον
4.ὁ ´Ιησοῦς ἀγαπᾷ τὸν Παῦλον
5.Παῦλον ᾿Ιησοῦς ἀγαπᾷ
6.τὸν Παῦλον ᾿Ιησοῦς ἀγαπᾷ
7.Παῦλον ὁ ᾿Ιησοῦς ἀγαπᾷ
8.τὸν Παῦλον ὁ ᾿Ιησοῦς ἀγαπᾷ
9.ἀγαπᾷ ᾿Ιησοῦς Παῦλον
10.ἀγαπᾷ ᾿Ιησοῦς τὸν Παῦλον
11.ἀγαπᾷ ὁ ᾿Ιησοῦς Παῦλον
12.ἀγαπᾷ ὁ ᾿Ιησοῦς τὸν Παῦλον
13.ἀγαπᾷ Παῦλον ᾿Ιησοῦς
14.ἀγαπᾷ τὸν Παῦλον ᾿Ιησοῦς
15.ἀγαπᾷ Παῦλον ὁ ᾿Ιησοῦς
16.ἀγαπᾷ τὸν Παῦλον ὁ ᾿Ιησοῦς
ልብ በሉ፣ለዚህች አንድ አጭር ዓረፍተ ነገር እንኳን ይሄ ሁሉ የተለያየ ግን ተመሳስይ ትርጉም ያላቸውን አፃፃፍ መስቀመጥ እንችላለን። በዚህ እይታ ስናየው ልዩነቶቹ ውሓ የማይቋጥሩ ሙግት  ይሆናሉ። ከልዩነቶቹ መካከል #99% ምንም የትርጉም ወይም አረዳድን የሚለውጡ (meaningful and viable) አለመሆናቸው ምሁራን አስረግጠው ደምድመውታል።

ዛሬ ላይ ያሉ የአዲስ ኪዳን(ግሪክ) ቀደምት ማኑስክሪፕቶችን በገፅ ብንቆጥራቸው ወደ 1.3 ሚሊዮን ገፅ ናቸው። ልብ በሉ፣ ብዙ ማኑስክሪፕት ሲኖርህ፣ብዙ ልዩነቶች ይኖሩሓል። ያውም፣ መፅሓፍቶቹ በእጅ በሚገለበጡበት ዘመን።  ስለዚህ፣ የ3መቶ ሺህ  አንድ ፐርሰንት የማትሞላ viable "የቃላት ልዩነት" በ 1.3ሚልዮን "ገፅ" እደ ኪታባት መካከል አለ ተብለህ ስትነገር፣ መፅሓፍቶቹ በሚገርም ጥንቃቄ ለ 2000 አመት እንደተላለፉልህ ትረዳለ። ከዛ ያሉትን ልዩነቶች ደግሞ ማጥናት ትጀምራለህ። 

በሚቀጥለው ክፍልና በቅርቡ በምንለቀው መፅሓፍ (የባርትና የ ዋላስ ውይይት በመፅሓፍ) ይህኑ "ልዩነት" የተባሉትን የምናስነብባቹ ይሆናል።
@Jesuscrucified
@Jesuscrucified

 
ThreeStagesofJihad.pdf
278.6 KB
The Three Stages of Jihad by David Wood
ድንግል ወይንስ ወጣት ሴት? “የዐልማህ” ትክክለኛ ትርጉም 👇👇👇 http://www.ewnetlehulu.org/am/who-is-jesus/almah-2/
ተውራትና ኢንጂል መጽሐፍ ቅዱስ ናቸውን? 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/the-holy-bible/tawrat-injil/
በእብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ አላህ ማለት “ዛፍ” ማለት ሲሆን አክበር ማለት “አይጥ” ማለት ነው፡፡ ስለዚህ አላሁ አክበር ማለት? …
በዚህ ጽሑፍ እየተዝናናችሁ ተማሩ 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/muhammad/mo_name/
የዚማ ሕግና የጂዝያ ግብር
እስላማዊ የግፍ ቀንበር በአይሁድና በክርስቲያኖች ላይ 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/terrorism/dhimma/
መሐመድ ለጥቁሮች የነበረው ንቀት
በእስልምና የሰው ልጆች እኩል ናቸው የሚለውን ተረት ውድቅ የሚያደርግ ማስረጃ 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/muhammad/mo-black/
የምክር ቃል ለስደተኛዋ ቤተክርስቲያን ክርስቶስን መከተል ወንጀል በሆነባቸው አካባቢዎች ድልን ለመቀዳጀት የሚረዱ ስልቶች 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/forchristians/church-response-for-persecution/
ቁርአንና ኖስቲሳውያን
የቁርአን ደራሲ የኩረጃ ጉድ ሲጋለጥ 👇👇👇
http://www.ewnetlehulu.org/am/quran/quran-and-gnosticism/
አንዳድ ሰዎች በተደጋጋሚ የሚናገሩት የተለመደ ነገር ቢኖር መጽሐፍ ቅዱስን በማንበባቸው ሳብያ ትክክል አለመሆኑን እንደተገነዘቡና በቀደመው ሃይማኖታቸው እንዲፀኑ እንደረዳቸው ነው፡፡ እነዚህ ወገኖቻችን ያልተገነዘቡት አንድ እውነት ቢኖር የእግዚአብሔር ቃል ተልዕኮ ሁለት ገጽታ ያለው መሆኑን ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እውነትን ለሚጠሙ ሰዎች የሕይወት ቃል ሲሆን በእውነት ላይ ለሚያምጹ ሰዎች ደግሞ የፍርድ ቃል ነው፡፡ የእግዚአብሔር ቃል ሰዎችን ወደ እምነት ያመጣል አለዚያም ደግሞ ልባቸውን በማደንደን ይገፈትራቸዋል፡፡ ሁለቱም ውጤቶች ግን ከሰዎቹ የልብ ዝግጅት አንጻር የሚከወኑ ናቸው፡፡ የእግዚአብሔር ቃል ሕይወት አልባ ንግግር ሳይሆን የሚሠራ ነው፡-

“የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል” ዕብራውያን 4፡12

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተናገረው በመጨረሻው ቀን በኛ ላይ የሚፈርደው ቃሉ ነው፡-

“ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም። የሚጥለኝ ቃሌንም የማይቀበለው እርሱ የሚፈርድበት አለው፤ እኔ የተናገርሁት ቃል እርሱ በመጨረሻው ቀን ይፈርድበታል።” ዮሐንስ 12፡47-48

ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በ2ኛቆሮንቶስ መልዕክቱ ላይ የሚከተለውን ይናገራል፡-

“በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤ ለእነዚህ ለሞት የሚሆን የሞት ሽታ ለእነዚያም ለሕይወት የሚሆን የሕይወት ሽታ ነን። ለዚህም ነገር የሚበቃ ማን ነው?” 2ቆሮንቶስ 2፡15-16

ሐዋርያው እያለ ያለው ነገር ቢኖር ወንጌል ዝም ብለን የምንቀበለው ወይንም ደግሞ የምንጥለው ነገር ሳይሆን ብንቀበለው ወይንም ደግሞ ባንቀበለው በሕይወታችን ላይ ተፅዕኖ ማምጣቱ ግድ መሆኑን ነው፡፡ ስለዚህ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል ሲንቁ፣ መዘባበቻ ሲያደርጉና ሲያምጹበት የተሸነፉት እነርሱ እንጂ ቃሉ አይደለም፡፡ በዚህም ሆነ በዚያ የእግዚአብሔር ቃል አሸናፊ ነው፡፡ ለተቀበሉት የዘላለምን ሕይወት ሲሰጥ ባልተቀበሉት ላይ ግን ይፈርዳል፡፡ የወንጌል መልዕክት እውነትን ለማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የሕይወት ዜና ነው፤ ለዘባቾች ግን የሞት ዜና ነው፡፡ ውድ አንባቢያን እናንተ የእግዚአብሔርን ቃል እውነትን በሚፈልግ ልብ ከሚያነቡት ወገን ናችሁ ወይንስ ከቃሉ ውስጥ “ስህተቶችን” ነቅሰው ለማውጣት ከሚያነቡት ሰዎች ወገን ናችሁ? ቀና በሆነ ልብ ቃሉን በማንበብ የዘላለምን ሕይወት ታገኙ ዘንድ ምኞታችንና ጸሎታችን ነው፡፡ 👇👇👇
www.ewnetlehulu.org/am/the-holy-bible/hermeneutics/
እስልምና የ ሰላም እምነት ነውን

በአሰቀቂ ሁኔታ በሙሓመድ የተገደለችው እናት

"አስማ ቢንት ማርዋን"  ትባላለች። ሙሓመድ ወደ መዲና ከመጣ በኊላ የሱን ነብይነት ካልተቀበሉት ሰዎች ውስጥ አንዷ ናት።

ሙሓመድ ወደ የትሪብ ሲመጣ ብዙ ተከታዮችን እያፈራ፣ በ ሃይልም እየበረታ ነበር። ሆኖም ተቃዋሚዎቹም ነበሩ።  ከነሱ ውስጥ አስማ አንድ ነበረች። ተቃውሞዋ ግን የጉልበት ወይም አመጽ የማስነሳት ሳይሆን ነብዩ ሙሓመድን ለምን እንዳልተቀበለችና ሌሎችም ለምን መቀበል እንደሌለባቸው "ግጥም" መፀፉዋ ነው።

የደረሰባትን ግድያ የምፅፍላቹ ከ ሁለት ቀደምት ከሚባሉ መፅሓፍት ነው።
1. ሲረት ረሱል አላህ በ ኢብን ኢቫቅ ገፅ 675 እና 676
2. ኪታብ አል-ታባቃት አል ከቢር በ ኢብን ሳድ ቅጽ 2 ገጽ 30-31

አስማ ቢንት ማርዋን የፃፈችው ግጥም እነሆ

መሊክንና ናቢትን ንቄያቸዋለው
አውስንና ካዝረጅንም እንደዛው
የናንተ ያልሆነ እንግዳ ሰው ተቀበላቹ
ከ ሙራድም ከማዝሒጅም ያለሆነ ሰው
የራሳቹ መሪ ሲሞት እንዴት እሱን አመናቹ
ለ አጃና ለ ወጥ ጥማት እንዳለው ሰው
አረ ጎበዝ ሰው የለም ክፍት ሁኔታዎችን ተጠቅሞ ይህን ተስፋቸውን የሚያቊርጥ ሰው???

ሙሓመድ ይህንን ሲሰማ እንዲህ አለ
 " አስማ ቢንት ማርዋን የሚጨርስልኝ መነው??"
-ኡመይር ቢን አዲይ አል ኻታሚ  የሚባል ከነብዩ ጋር የነበረ ሰውም ተነስቶ ሔደለት። (ኢብን ኢሻቅ)

ወደ እሷ ቤትም ሲደርስ በልጆቿ ተከባ ነበረች። አንደኛ ልጇን ደግሞ ጡት እያጠባች እያለች ልጁን ከጡቷ አላቅቆ ልቧን በ ሰይፍ በጀርባዋ እስኪወጣ ድረስ ወግቶ ገደላት። (አል ተበቃት አል ከቢር)

ተመልሶም ለ ነብዩ ሲነግረው ነብዩም እንዲህ ብሎ መለሱለት
" አላህን እና መልዕክተኛውን ረድተሃል"
"You have Helped Allah and his messenger"

ወገኖቼ፣ ይህቺ ሴት ሙሓመድን በ ቃል ደረጃ ስለተቃወመች ብቻ ሙሓመድ በ አሰቃቂ ሁኔታ ማስገደሉ ዛሬ ISIS (ኢስላሚክ ስቴት) በ ሶሪያ፣ በ ረቃ ወዘተ ውስጥ ከሚሰራቸው ስራ በምን ይለያል???

ነጥቦቻችን

1.ሙሓመድ እራሱ  በ "ሳሂህ ሙስሊም" መፅሓፍ-31 ቁጥር-6159 ላይ የ እስልምና ምርጥ ትውልድና ሁሉም ሊከተላቸው የሚገባ ትውልድ፦እራሱ የሙሓመድ ትውልድና ከሱ ቀጥሎ የሚመጡ እስከ ሶስተኛ ትውልድ ያሉ እንደሆነ ተናግሯል። ስለዚህ ዛሬ ላይ ሙስሊሞች የሙሓመድ ስም ሲነቀፍ ሙሓመድንና ሰሃባዎቻቸውን( ተከታይዎቻቸውን) ተከትለው ልክ ከላይ እንዳየነው ታሪክ መግደል አይጠበቅባቸውምን?? በሓዲዙ መሰረትስ ISIS ትክክለኛ የሙሓመድ ተከተዮች አይደሉምን??

2. ሙሓመድ "አላህን ረድተሃል" ሲል ምን ማለቱ ነው??? አንድ ምንም የሌላት ብቻ ልጇን የምታሳድግ እናት ሙሓመድ ላይ ጥቂት ቃላትን ስለተናገረች አላህ እጅጉን ፈርቷትና እራሱ እሷን መበቀል ስላልቻለ የሚያግዘውን ሰው ፍለጋ ተነሳ" ልትሉን ነውን?,

እስልምና ሙሓመድና አላህን ያልተቀበለ ሰው ፍርዱ ግድያ እንደሆነ ቀጥሎ በምናነበው ሓዲዝ አሳይቼያቹ የ ISIS እስልምና ከመሬት ተነስቶ የሚፈፀም እንዳልሆነ ግልፅ በማድረግ እቊጫለሁ።

ሳሂህ ሙስሊም፦ሓዲዝ ቁጥር 30
በ አቡ ሁሬይራ ስልጣን የተዘገበው ሓዲዝ እንዲህ ይላል፤ የ አላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብሏል፦ ሰዎች ሁሉ "ላ ኢላሃ ኢለላህ" ብሎ እስኪመሰክሩ ድረስ እንድዋጋቸው(fight them) ታዝዤያለው።.."

It is reported on the authority of Abu Huraira that the Messenger of Allah said: I have been commanded to fight against people so long as they do not declare that there is no god but Allah, and he who professed it was guaranteed the protection of his property and life on my behalf except for the right affairs rest with Allah.

ታላቁ የእስልምና ሙፈሲር  " ኢብን ከሲር"  ሱራ 9:30 ላይ በሰጡት ተፍሲር እንዲህ ብሏል፦
Fighting the Jews and Christians is legislated because they are idolaters and disbelievers. Allah the Exalted encourages the believers to fight the polytheists, disbelieving Jews and Christians, who uttered this terrible statement and utter lies against Allah, the Exalted. As for the Jews, they claimed that Uzayr was the son of God, Allah is free of what they attribute to Him. As for the misguidance of Christians over Isa, it is obvious

ትርጉሙ፦
ክርስቲያኖችንና አይሁዶችን መዋጋት ተገቢ(ሕጋዊ) ነው፣ ምክኒያቱም ጣኦት አምላኪዎች ስለሆኑ። ምዕመናን( ሙስሊሞች)  እነኚህን ጣኦት አምላኪዎች፣ ክርስቲያኖችንና አይሁዶችን እንዲዋጉ አላህ ያበረታታቸወል። ምክኒያቱም እነሱ በ አንደበታቸው አፀያፊ ነገርን ተናግሯል። አይሁዶቹ "ኢዝራ" የ አላህ ልጅ ነው አሉ። አላህ ግን ከዚህ የፀዳ ነው። ክርስቲያኖቹ ደግሞ እየሱስን እንደዚያው ብሎ እንደተሳሳቱ ግልፅ ነው!!

ይሄ ነው እንግዲህ የ ሰላም እምነት!!!
@Jesuscrucified
@Jesuscrucified
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስልምና የሰላም ሃይማኖት ነዉን?
😱2