ለ2013 የእንኳን ደህና መጣህ ማያ ፣ ለቅዳሚታችን ደግሞ እንደመዳረሻ!
🌻❤🌻❤🌻❤
የድልና የስኬት ዓመት!!!!!!
ማሸነፍና መሸነፍ ያለው በገዛ ልብ ውስጥ ነው!!!!! ሰው
በልቡ እንዳሰበ እንደዚሁ ይሆናል። የተፈጠርነው ለድልና
ለስኬት ነውና ዓመቱን በሩጫው መስመር የመጀመሪያው
ረድፍ ላይ የምንወጣበት ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው!!🌻
እነሆ ዛሬን ሳቅ በሳቅ በጀመርነው ጊዜ
ዓመቱን ከኛ ጋር አብሮ ይስቃል!!!!!!!! 2013 የምንስቅበት ያድርግልን!🌻
ይሁን!!!!!
ይሁን!!!!!!
መቼ መቼ???? አሁን!!!!!አሁን!!!!!
ፎቶ ይናገራል ለሚያነበው
------------------------------
#እንደ ማስታወሻ.....ሶስቱንም ፎቶዎች እዚሁ ግርግዳ ላይ ስለጥፍ ምክንያቶች አሉኝ......ሶስቱም ፎቶዎች ያሳለፍነውን ዓመት ኩልል ብለው ያሳዩኛል....እንዴት..? ለሚል የኔ ይቆየኝ!!
መጀመሪያ ፎቶዎቹን በተመስጦ ፣ በትኩረት መርምሯቸው....በነዚህ በሶስቱ ፎቶዎች ላይ ሀሳብ አለኝ የምተነፍሰው ካሉ እና ምርጥ እይታዎን ጀባ ካሉን የወደድናቸውን መርጠን ...እዚሁ ቻናል ላይ ፖስት እናደርገዋለን። እስከ ነገ እንጠብቃለን🌼🙏🌼
ዘመኑ ይሳቅላችሁ!💛🌼💛
1–1–13
@getem
@getem
@balmbaras👈
@Nagayta👈
🌻❤🌻❤🌻❤
የድልና የስኬት ዓመት!!!!!!
ማሸነፍና መሸነፍ ያለው በገዛ ልብ ውስጥ ነው!!!!! ሰው
በልቡ እንዳሰበ እንደዚሁ ይሆናል። የተፈጠርነው ለድልና
ለስኬት ነውና ዓመቱን በሩጫው መስመር የመጀመሪያው
ረድፍ ላይ የምንወጣበት ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው!!🌻
እነሆ ዛሬን ሳቅ በሳቅ በጀመርነው ጊዜ
ዓመቱን ከኛ ጋር አብሮ ይስቃል!!!!!!!! 2013 የምንስቅበት ያድርግልን!🌻
ይሁን!!!!!
ይሁን!!!!!!
መቼ መቼ???? አሁን!!!!!አሁን!!!!!
ፎቶ ይናገራል ለሚያነበው
------------------------------
#እንደ ማስታወሻ.....ሶስቱንም ፎቶዎች እዚሁ ግርግዳ ላይ ስለጥፍ ምክንያቶች አሉኝ......ሶስቱም ፎቶዎች ያሳለፍነውን ዓመት ኩልል ብለው ያሳዩኛል....እንዴት..? ለሚል የኔ ይቆየኝ!!
መጀመሪያ ፎቶዎቹን በተመስጦ ፣ በትኩረት መርምሯቸው....በነዚህ በሶስቱ ፎቶዎች ላይ ሀሳብ አለኝ የምተነፍሰው ካሉ እና ምርጥ እይታዎን ጀባ ካሉን የወደድናቸውን መርጠን ...እዚሁ ቻናል ላይ ፖስት እናደርገዋለን። እስከ ነገ እንጠብቃለን🌼🙏🌼
ዘመኑ ይሳቅላችሁ!💛🌼💛
1–1–13
@getem
@getem
@balmbaras👈
@Nagayta👈
#እንደ_ግሌ_መቅደስ
:
:
እኔ ላንቺ ፍቅር እኔ ላንቺ መውደድ
ምንም አይመስለኝም እስክከስል ብነድ።
:
:
እውነት እውነት ውዴ
አትጠራጠሪ፣ሂጂ ተናገሪ
ላልሰሙት አብስሪ፣ለሰሙት ጨምሪ
እሱ እኮ ለኔ ሲል የማይሆነው የለም ብለሽም ዘክሪ።
:
:
አዎ ውዴ
ለፍቅራችንም ስል የማልሆነው የለም
ውሸቴን ከሆነ ጀርባ ትስጠኝ አለም።
:
:
ደግሞም የኔ ፍቅር ...
እንኳን ሰዉን ቀርቶ እኔኑ መልሶ
ትንግርት የጫረብኝ የገረመኝ ደርሶ
ካለሽበት ቦታ ዘውትር ምመላለስ
ቆጥሬሽ እኮ ነው እንደግሌ መቅደስ።
:
:
አዎ ውዴ ...
አንቺው ነሽ እምነቴ አንቺው ነሽ መቅደሴ
አንቺው ነሽ አዳኜ አንቺው ነሽ ፈውሴ።
:
:
እውነት እውነት ስልሽ ...
ሰሊሆም አልሄድም ብርሀንን ፍለጋ
ጭቃም እንዳትቀቢኝ እሱም የለው ዋጋ
የሚበጀኝማ ዐይኔን እየሳምሺኝ አኑሪኝ ካንቺው ጋ።
እንደ ጥላ ሆኖም እንዳላይ ያገደኝ
ስትስሚኝ ይገፋል ዐይኔን የጋረደኝ።
:
:
ይህቺንም አድምጪኝ ...
ዮርዳኖስ ለምኔ ዮሀንስም ይቅርብኝ
ከቻልሽ አንቺው ጠርተሽ ንስሀ አስተምረሺኝ
ሁሉን ምወጣበት መሰላል ሰተሺኝ
በጣቶሽ ዳብሰሽ በፍቅርሽ ጥመቂኝ።
:
:
የሚገርመው እኮ ...
አንቺን እየቆጠርኩ እንደ ግሌ መቅደስ
ስምሽን ስዘክር ንግሱን ላንቺው ሳነግስ
ቀኑን ባንቺ ወክዬ ምስልሽን ስስመው
ገነት ያለው ያህል ለኔ እጅግ ደስታ ነው።
:
:
ታዲያ ይህ ደስታዬ ሰላም ስለሰጠኝ አንቺን በመውደዴ
በፆምና ፀሎት እየተመላለስኩ ልክ እንደ ሁዳዴ
አግባኝ ያልሺኝ ዕለት ስለት ገብቻለው ለመሄድ በዳዴ።
:
:
ስለዚህ መቅደሴ ...
አንቺም እሺ በዪኝ እንዲ ስደክም
ዘላለም ኑሮዬ የሰማዩ አለም
መቅደስ ውዬ ውዬ እንዳይሆን ገሀነም።
#ሄኖክ_ብርሃኑ
@getem
@getem
@getem
:
:
እኔ ላንቺ ፍቅር እኔ ላንቺ መውደድ
ምንም አይመስለኝም እስክከስል ብነድ።
:
:
እውነት እውነት ውዴ
አትጠራጠሪ፣ሂጂ ተናገሪ
ላልሰሙት አብስሪ፣ለሰሙት ጨምሪ
እሱ እኮ ለኔ ሲል የማይሆነው የለም ብለሽም ዘክሪ።
:
:
አዎ ውዴ
ለፍቅራችንም ስል የማልሆነው የለም
ውሸቴን ከሆነ ጀርባ ትስጠኝ አለም።
:
:
ደግሞም የኔ ፍቅር ...
እንኳን ሰዉን ቀርቶ እኔኑ መልሶ
ትንግርት የጫረብኝ የገረመኝ ደርሶ
ካለሽበት ቦታ ዘውትር ምመላለስ
ቆጥሬሽ እኮ ነው እንደግሌ መቅደስ።
:
:
አዎ ውዴ ...
አንቺው ነሽ እምነቴ አንቺው ነሽ መቅደሴ
አንቺው ነሽ አዳኜ አንቺው ነሽ ፈውሴ።
:
:
እውነት እውነት ስልሽ ...
ሰሊሆም አልሄድም ብርሀንን ፍለጋ
ጭቃም እንዳትቀቢኝ እሱም የለው ዋጋ
የሚበጀኝማ ዐይኔን እየሳምሺኝ አኑሪኝ ካንቺው ጋ።
እንደ ጥላ ሆኖም እንዳላይ ያገደኝ
ስትስሚኝ ይገፋል ዐይኔን የጋረደኝ።
:
:
ይህቺንም አድምጪኝ ...
ዮርዳኖስ ለምኔ ዮሀንስም ይቅርብኝ
ከቻልሽ አንቺው ጠርተሽ ንስሀ አስተምረሺኝ
ሁሉን ምወጣበት መሰላል ሰተሺኝ
በጣቶሽ ዳብሰሽ በፍቅርሽ ጥመቂኝ።
:
:
የሚገርመው እኮ ...
አንቺን እየቆጠርኩ እንደ ግሌ መቅደስ
ስምሽን ስዘክር ንግሱን ላንቺው ሳነግስ
ቀኑን ባንቺ ወክዬ ምስልሽን ስስመው
ገነት ያለው ያህል ለኔ እጅግ ደስታ ነው።
:
:
ታዲያ ይህ ደስታዬ ሰላም ስለሰጠኝ አንቺን በመውደዴ
በፆምና ፀሎት እየተመላለስኩ ልክ እንደ ሁዳዴ
አግባኝ ያልሺኝ ዕለት ስለት ገብቻለው ለመሄድ በዳዴ።
:
:
ስለዚህ መቅደሴ ...
አንቺም እሺ በዪኝ እንዲ ስደክም
ዘላለም ኑሮዬ የሰማዩ አለም
መቅደስ ውዬ ውዬ እንዳይሆን ገሀነም።
#ሄኖክ_ብርሃኑ
@getem
@getem
@getem
👍1