ግጥም ብቻ 📘
67.6K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
ተስፋ የግጥም መፅሀፍ ለ አንባቢ በመሰራጨት ላይ ይገኛል ተሰፋን ይሸምቱ !! ምርጥ ምርጡን ለናንተ ።

#ተስፋ

ገጣሚ አስታውሰኝ ረጋሳ

@getem
@getem
@gebriel_19
🌿❤️እንዴት አደርሽ🌿
Yohannes_Lawgaw ስለ እኔ @sleenee Yohannes Lawgaw sle enee
🌿ዛሬ ማለዳ በዛሬ ህይወት ሰላም በሆነች ንጋት.. እልፍ #ተስፋ ባለባት...🕊🌿ያንቺ እንደሆንኩ ነቅቻለሁ ♥️ እንዴት አደርሽ🌿
🌿Yohannes Lawgaw 🌿
🌿#Morning_Queen #ጠዋት_ስትነቂ #ማለዳ #ፀሀይ
#ስጦታዬ #ፍቅር #ዕለተ_እሁድ
🦋••
@getem
@getem
@getem
1
#ተስፋ
.
.
.
ሺ ጊዜ እየወደቅኩ ሺ ጊዜ ብነሳም፣
ትዝ የምለው ባጣ ለመኖር ብረሳም።
ለምለም የሆነ መስክ ሜዳ ቢያዳልጠኝ፣
አጋም እሾህ ድንጋይ ቢገሸላልጠኝ።
እጓዛለሁ እንጂ እኔ
ተስፋ አልቆርጥም፣
ለሚፈራኝ ፍርሃት እራሴን አልሸጥም።!!!!
.
.
.
መቼም
ተስፋ አልቆርጥም !!
ለምን እንደሆነ ታውቃለህ ?........እኔ የምፈልገው እኔነቴ ለሞት እያጣጣረ ካለው፤ ካረጀው ማንነቴ ውስጥ እንኳን ቢሆን አንድ ቀን እንደ ምንጭ አፍላጋት ከተቀበረበት ፈንቅሎ እንደሚወጣና የቡቃያውም ልምላሜ መውደቅ መነሳቴን እንዲሚያስረሳኝ በጣም እርግጠኛ ስለሆንኩኝ ነው።



💞💞 መልካም ቀን ተመኘሁ💞💞


ዓቢይ ( @abiye12 )


@getem
@getem
@getem
👍259👎3🔥3🎉1