#አይተህ_ማረኝወንጀሉ ቢበዛው...ሰው ነብሱን ሲዳኘው
በፀፀት ታኝኮ...መሀረኝ ለሚለው...
ከማስረጃ በላይ....
ልብ ነው የሚያየው....
ቢልም ...መፅሀፉ
ሀጥያቱን ሲቆጥር...እንደው በግርድፉ
ከደጀ ሰላሙ...አልያ ከበራፉ
ህሊና ሲሰቀል...ልክ እንደ
#መርገፉእንባ መርጨት በቀር....
የጎደፈ ገላ...ማረኝም ለማለት...ይታሰራል አፉ ።
#አብርሀም_ተክሉ (
#መርዕድ)
✍ @Abr_sh@getem@getem