#ቤተ_ጥበብ
ያቺ አዛኝቱ የምጥ ቤቴ ወዳጄ
በሽልም ተብዬ የገባጅ ከእጄ
የሺህዎች ተስፋ የሁላችን እናት
አሀዱ እናቴ #ማርያም እናቴ ናት
ደግሞ ይቀጥላል የእናት ወግ ጥምረቴ
ከነፍስዋ ነፍስ ከስጋዋ እትብቴ
ሀ ግዕዝ ማዕዴ
ሀ ግዕዝ ዘመዴ
የዚች ከንቱ ዓለም አጋሬ ምርኩዜ
የፈጣሪ ጥበብ ሠውኛ አባዜ
የስጋ እናቴ ነች የተስፋ ደሙዜ
የነገ አዲስ ቃና የፍቅራችን ዘዬ
አንዱ ዘለላ ነች ለመኖር #ፋንታዬ
ቀጥሎ ቀጥሎ የሠለሠው ፍቅሬ
ሀገር ይሏት እናት አለችኝ ሠንበሬ
የልቤ ግርፋት ማህተብ ለደምስሬ
እርጅና ያጎበጣት
ወንደሜ ያቆሠላት
ሠካራሙ አባቴ ቤቷን የሚመራው
ለመለኪያው ክብር መቀነቷን የሚዘርፈው
አንጀቷን አቁሱሎ ደሟን የመጠጠው
አንገት የደፋችው ኩሩዋ እመቤት
#ኢትዮጵያ እናቴ ናት
ከነኚህ ከሦስቱ ከውድ እናቶቼ
ጉሎበቴ ጠንክሮ ዕርዳታዬ ቢደርስ
ዕውቀቴ ጎልብቶ ካሻው ቦታ ሲደርስ
ጦቢያ እናቴን ቀና አረጋታለው
ያረጀ ወገቧን ጡረታ የተጠማው
በአዲስ መቀነት ነው ሸብ የማደርገው!!!
__________________________
#ኢትዮጵያ_በእናትነት_ለዘላለም_ትኑር!!!
#ማርያም #ኢትዮጵያ #ፋንትዬ
#ተክለ_ዮሀንስ(ከሰባተኛ)
@getem
@getem
ያቺ አዛኝቱ የምጥ ቤቴ ወዳጄ
በሽልም ተብዬ የገባጅ ከእጄ
የሺህዎች ተስፋ የሁላችን እናት
አሀዱ እናቴ #ማርያም እናቴ ናት
ደግሞ ይቀጥላል የእናት ወግ ጥምረቴ
ከነፍስዋ ነፍስ ከስጋዋ እትብቴ
ሀ ግዕዝ ማዕዴ
ሀ ግዕዝ ዘመዴ
የዚች ከንቱ ዓለም አጋሬ ምርኩዜ
የፈጣሪ ጥበብ ሠውኛ አባዜ
የስጋ እናቴ ነች የተስፋ ደሙዜ
የነገ አዲስ ቃና የፍቅራችን ዘዬ
አንዱ ዘለላ ነች ለመኖር #ፋንታዬ
ቀጥሎ ቀጥሎ የሠለሠው ፍቅሬ
ሀገር ይሏት እናት አለችኝ ሠንበሬ
የልቤ ግርፋት ማህተብ ለደምስሬ
እርጅና ያጎበጣት
ወንደሜ ያቆሠላት
ሠካራሙ አባቴ ቤቷን የሚመራው
ለመለኪያው ክብር መቀነቷን የሚዘርፈው
አንጀቷን አቁሱሎ ደሟን የመጠጠው
አንገት የደፋችው ኩሩዋ እመቤት
#ኢትዮጵያ እናቴ ናት
ከነኚህ ከሦስቱ ከውድ እናቶቼ
ጉሎበቴ ጠንክሮ ዕርዳታዬ ቢደርስ
ዕውቀቴ ጎልብቶ ካሻው ቦታ ሲደርስ
ጦቢያ እናቴን ቀና አረጋታለው
ያረጀ ወገቧን ጡረታ የተጠማው
በአዲስ መቀነት ነው ሸብ የማደርገው!!!
__________________________
#ኢትዮጵያ_በእናትነት_ለዘላለም_ትኑር!!!
#ማርያም #ኢትዮጵያ #ፋንትዬ
#ተክለ_ዮሀንስ(ከሰባተኛ)
@getem
@getem
👍1
ያያ Original Human Hair
አዳዲስ ባስመጣናቸው Quality የሆኑ
የItaly and
Brazil products and with full Guarantee እንሸጣለን.እንዲሁም እቃችን ሙሉ ለ ሙሉ የማይነቃቀልና ቀለም የሚቀበል መሆኑን በደስታ እናበስራለን.
https://telegram.me/yayahumanhair
አዳዲስ ባስመጣናቸው Quality የሆኑ
የItaly and
Brazil products and with full Guarantee እንሸጣለን.እንዲሁም እቃችን ሙሉ ለ ሙሉ የማይነቃቀልና ቀለም የሚቀበል መሆኑን በደስታ እናበስራለን.
https://telegram.me/yayahumanhair
Telegram
Yaya Human Hair
Yaya Original Human Hair
አዳዲስ ባስመጣናቸው Quality የሆኑ
የItaly and Brazil products and with full Guarantee እንሸጣለን.እንዲሁም እቃችን ሙሉ ለ ሙሉ የማይነቃቀልና ቀለም የሚቀበል መሆኑን በደስታ እናበስራለን.
አዳዲስ ባስመጣናቸው Quality የሆኑ
የItaly and Brazil products and with full Guarantee እንሸጣለን.እንዲሁም እቃችን ሙሉ ለ ሙሉ የማይነቃቀልና ቀለም የሚቀበል መሆኑን በደስታ እናበስራለን.
ዛሬ ሙሉጌታ ተስፋዬ ( አያ ሙሌ ) አስታውሰን ብንዘክረው ማን ከልካይ አለን..?ማንም!!!!!!!!
ሙሉ-- ጌታ!!!!!!!
ቅኔን ያህል ክህነት፤
አረሆን ያህል ሹመት፤
ካማልክቶቹ ዘንድ፤ ተሰጥቶት በደቦ፤
የብእሩ ልሳን፤
ሰው በሚባል ቅኔ፤
ሰው በሚባል ታምር፤ ዙሪያውን ተከቦ፤
በሰው ሳቅ ረብቶ፤ በሰው እንባ ባክኖ፤
ያም ለኔ ያም ለኔ፤
ለኔ ሁን እያለ፤
ግብር ቢደረደር፤ በጎጥ ልቡ ባዝኖ፤
እሱማ አጃኢብ ነው፤
ሰም ቅኔውን ፈታው፤ ለሁሉም ዘብ ሆኖ።
ዘብ እንጅ ዘብ አደር፤
ቋሚ እንጅ፤ ወጥቶ አደር፤
ያዳም ጎጆ ሲፈርስ፤
ሰብቅታኒ ብሎ፤ በእምባው የሚገደር፤
ዘማች የቀናው ቀን፤
ዳቦውን አግምጦ፤
ስለ ስሟ ማርያም፤
ቀን የሚሸኝበት፤ ቆሎ የሚበደር።
ሰውን ያህል ሰማይ፤ ሰብን ያህል ፀጋ፤
ኑሮን ያህል እንቅልፍ፤ ሞትን ያህል አልጋ፤
ተሸክሞ ሚዞር፤ በነጋ በጠባ፤
በጥውልግ ነፍስያ፤ በንጣት ሲላጋ፤
መዳኒት በራቀው፤ በማይቆም ፍለጋ፤
ህመሙ ሚሽረው፤
ወይ በቅንጣት ቅኔ፤ ወይ በድፍርስ እንባ።
ሰማያት ተቀደው፤ እንባ ካላዋሱ፤
አእዋፍ በማለዳ፤
አፍ መሻሪያ ቅኔ፤
እጅ መንሻ አምሃ፤ ዜማ ካልደረሱ፤
ይኸ ባለቅኔ፤
ቅኔ ማር ካልነካው፤ ካልደረሰ ምሱ፤
ዝናብ ቢጥል እንኳ፤
መልካው አይወረዛ፤ ወንዞችም አይፈሱ።
ምን ጎተራ ቢጎድል፤ አውድማው ቢሳሳ፤
ምን መሬት ብትከዳ፤ ሰማይ ጠል ቢነሳ፤
አፍ ሳይሽር ማለዳ፤
ከማእዱ በፊት፤
የህጣናት እምባ፤ ሲቃ እየቀደመ፤
አባት በልጁ ፊት፤
አባትነት ጎድሎት፤ከፈን እያለመ፤
ይህን ባዬ ጊዜ፤
ምስኪን ባለቅኔ፤
ጎደለ ወይ ብሎ ፤
ፈረሰ ወይ ብሎ፤ ልቡ ይጨነቃል፤
ስማኝ ኧረ ስማኝ፤
እያለ አዶናይን፤ ሰርክ ይጨቀጭቃል፤
ከጭቅጨቃው ወርዶ፤
ከመንበረህ የለህ፤
የለህም እያለ፤
ዘመን ሚያሻግር፤ ውብ ቅኔ ያፈልቃል።
ስለ ፍቅር መፃፍ፤
ስለ እንባ መቀኘት፤
ስለ ርሃብ መደስኮር፤ ምን ያቅታል ወጉ፤
ምን ያቅታል ደግሞ፤
ስለ እርሻው መንደቅደቅ፤
ስለ በሬው ማውራት፤ ከተማ መሃል ላይ እያረገረጉ።
ውነቴን ውነቴን፤
ሽርፍራፊ ቃላት፤
ማዳወር አይከብድም፤
የቃል ጮማ መቁረጥ፤ በየጥጋጥጉ፤
አዳ ምን ዋጋ አለው፤
ስለ ውጋት መፃፍ፤
ውጋት አያክምም፤ አብረው ካልተወጉ።
ግን ፤
ደግሞ ግን፤
ፍቅር መሆን እንጅ፤
እንባ መሆን እንጅ፤
ሩህሩህ እንስፍስፍ፤በብእርም በእውንም፤
በብእር ደግ ሆኖ፤
በሩን የሚዘጋ፤
እሱም አይፈልገን፤ እኛም አንከጅልም።
ብእር ቀለም ቢያጥረው፤ በላቡ እየፃፈ፤
ላቡ ሲደርቅበት፤ ደም እየቀፈፈ፤
ህላዌና ተስፋ፤
ቅኔና ሰውነት፤ እየተጠራሩ፤
ከደም የተቀዳ፤
ከመቅኖ ያደረ፤ ህያው ቅኔ ሰሩ፤
በቃ፤
ይኸው ነው ማጀቱ፤ ይኸው ነው ትዳሩ።
ርስቱን፤
ጠፍ ድስቱን፤
ልጅ ሚስቱን፤
በፊደል ተክቶ፤
ያባትነት እጁን፤
በቅኔ እያሰላ፤ ምስኪን ልቡን ሰጥቶ፤
የዘረ ሰብ ቀልቡን፤ ዳር ከዳር ዘርግቶ፤
በነፍስያ ሀቂቅ፤
የቀልብያን ስስት፤ በቸር ቅኔ ዘግቶ፤
በክፋት ምንዳ ላይ፤
የተንኮልን ጫካ፤ በሳቅ ጦር ረቶ፤
ከጉድለት ባርነት፤
በምህላ በአርምሞ፤ ራሱን አንፅቶ፤
ሙሉ-ጌታ ሆነ፤
በእንባና በቅኔ፤ ጎዶሎውን ሞልቶ።
(((( ጃ ኖ )))💚💛❤️
(((ለባለቅኔው ሙሉጌታ ተስፋዬ))
@balmbaras
@getem
@getem
አያ ሙሌ በሀይል ነፍፍፍፍፍ ብዙዙዙዙ እልፍ አእላፍ ወድሀለው❤️❤️❤️ ነፍስህን በገነት ያኑራት ! !!!!!!
ሙሉ-- ጌታ!!!!!!!
ቅኔን ያህል ክህነት፤
አረሆን ያህል ሹመት፤
ካማልክቶቹ ዘንድ፤ ተሰጥቶት በደቦ፤
የብእሩ ልሳን፤
ሰው በሚባል ቅኔ፤
ሰው በሚባል ታምር፤ ዙሪያውን ተከቦ፤
በሰው ሳቅ ረብቶ፤ በሰው እንባ ባክኖ፤
ያም ለኔ ያም ለኔ፤
ለኔ ሁን እያለ፤
ግብር ቢደረደር፤ በጎጥ ልቡ ባዝኖ፤
እሱማ አጃኢብ ነው፤
ሰም ቅኔውን ፈታው፤ ለሁሉም ዘብ ሆኖ።
ዘብ እንጅ ዘብ አደር፤
ቋሚ እንጅ፤ ወጥቶ አደር፤
ያዳም ጎጆ ሲፈርስ፤
ሰብቅታኒ ብሎ፤ በእምባው የሚገደር፤
ዘማች የቀናው ቀን፤
ዳቦውን አግምጦ፤
ስለ ስሟ ማርያም፤
ቀን የሚሸኝበት፤ ቆሎ የሚበደር።
ሰውን ያህል ሰማይ፤ ሰብን ያህል ፀጋ፤
ኑሮን ያህል እንቅልፍ፤ ሞትን ያህል አልጋ፤
ተሸክሞ ሚዞር፤ በነጋ በጠባ፤
በጥውልግ ነፍስያ፤ በንጣት ሲላጋ፤
መዳኒት በራቀው፤ በማይቆም ፍለጋ፤
ህመሙ ሚሽረው፤
ወይ በቅንጣት ቅኔ፤ ወይ በድፍርስ እንባ።
ሰማያት ተቀደው፤ እንባ ካላዋሱ፤
አእዋፍ በማለዳ፤
አፍ መሻሪያ ቅኔ፤
እጅ መንሻ አምሃ፤ ዜማ ካልደረሱ፤
ይኸ ባለቅኔ፤
ቅኔ ማር ካልነካው፤ ካልደረሰ ምሱ፤
ዝናብ ቢጥል እንኳ፤
መልካው አይወረዛ፤ ወንዞችም አይፈሱ።
ምን ጎተራ ቢጎድል፤ አውድማው ቢሳሳ፤
ምን መሬት ብትከዳ፤ ሰማይ ጠል ቢነሳ፤
አፍ ሳይሽር ማለዳ፤
ከማእዱ በፊት፤
የህጣናት እምባ፤ ሲቃ እየቀደመ፤
አባት በልጁ ፊት፤
አባትነት ጎድሎት፤ከፈን እያለመ፤
ይህን ባዬ ጊዜ፤
ምስኪን ባለቅኔ፤
ጎደለ ወይ ብሎ ፤
ፈረሰ ወይ ብሎ፤ ልቡ ይጨነቃል፤
ስማኝ ኧረ ስማኝ፤
እያለ አዶናይን፤ ሰርክ ይጨቀጭቃል፤
ከጭቅጨቃው ወርዶ፤
ከመንበረህ የለህ፤
የለህም እያለ፤
ዘመን ሚያሻግር፤ ውብ ቅኔ ያፈልቃል።
ስለ ፍቅር መፃፍ፤
ስለ እንባ መቀኘት፤
ስለ ርሃብ መደስኮር፤ ምን ያቅታል ወጉ፤
ምን ያቅታል ደግሞ፤
ስለ እርሻው መንደቅደቅ፤
ስለ በሬው ማውራት፤ ከተማ መሃል ላይ እያረገረጉ።
ውነቴን ውነቴን፤
ሽርፍራፊ ቃላት፤
ማዳወር አይከብድም፤
የቃል ጮማ መቁረጥ፤ በየጥጋጥጉ፤
አዳ ምን ዋጋ አለው፤
ስለ ውጋት መፃፍ፤
ውጋት አያክምም፤ አብረው ካልተወጉ።
ግን ፤
ደግሞ ግን፤
ፍቅር መሆን እንጅ፤
እንባ መሆን እንጅ፤
ሩህሩህ እንስፍስፍ፤በብእርም በእውንም፤
በብእር ደግ ሆኖ፤
በሩን የሚዘጋ፤
እሱም አይፈልገን፤ እኛም አንከጅልም።
ብእር ቀለም ቢያጥረው፤ በላቡ እየፃፈ፤
ላቡ ሲደርቅበት፤ ደም እየቀፈፈ፤
ህላዌና ተስፋ፤
ቅኔና ሰውነት፤ እየተጠራሩ፤
ከደም የተቀዳ፤
ከመቅኖ ያደረ፤ ህያው ቅኔ ሰሩ፤
በቃ፤
ይኸው ነው ማጀቱ፤ ይኸው ነው ትዳሩ።
ርስቱን፤
ጠፍ ድስቱን፤
ልጅ ሚስቱን፤
በፊደል ተክቶ፤
ያባትነት እጁን፤
በቅኔ እያሰላ፤ ምስኪን ልቡን ሰጥቶ፤
የዘረ ሰብ ቀልቡን፤ ዳር ከዳር ዘርግቶ፤
በነፍስያ ሀቂቅ፤
የቀልብያን ስስት፤ በቸር ቅኔ ዘግቶ፤
በክፋት ምንዳ ላይ፤
የተንኮልን ጫካ፤ በሳቅ ጦር ረቶ፤
ከጉድለት ባርነት፤
በምህላ በአርምሞ፤ ራሱን አንፅቶ፤
ሙሉ-ጌታ ሆነ፤
በእንባና በቅኔ፤ ጎዶሎውን ሞልቶ።
(((( ጃ ኖ )))💚💛❤️
(((ለባለቅኔው ሙሉጌታ ተስፋዬ))
@balmbaras
@getem
@getem
አያ ሙሌ በሀይል ነፍፍፍፍፍ ብዙዙዙዙ እልፍ አእላፍ ወድሀለው❤️❤️❤️ ነፍስህን በገነት ያኑራት ! !!!!!!
እግደረደራለሁ
(መቅደስ ብርሃኑ)
በደጃቸው በኩል
በበሩ እያለፍኩ
ከተቀመጡበት እዛው ቁጭ እንዳሉ
ነይ ግቢ እያሉኝ
አልገባም ስላቸው
ካልገባሽ እያሉ ካልተገለገሉ
በደንብ ካልጠየቁ
የሚበላ የለም
ባዶ ነው ሞሰቡ
ለነሱ!
እ.ግ.ደ.ረ.ደ.ራ.ለ.ሁ
እንዳይደነግጡ
................................
"እንብላ!" ይሉኛል
ሺ እጅ የሚያርፍባት
ትንሺ ማዕድ ቀርበው
የተጠረገ ድስት ከስሩ ፈቅፍቀው
የወጥ ጭልፍ ልሰው
ወጥ ያለቀው ደረቅ
እንጀራ አስቀምጠው
ቁራሽ ዳቦ ይዘው
"እንብላ!" ይሉኛል
አሁን በላሁ! መልሴ
እየራበው ሆዴ
እና እንደዚህ ሆነው
"ትግደረደሪያለሽ"..ይሉኛል ጎንደሬ
.
.
.
እናም ....እሺ አልልም
መጠኑን አያለሁ
ማይበቃ ከሆነ
እ.ግ.ደ.ረ.ደ.ራ.ለ.ሁ
................................
የራስን በመተው
ለሌላ እኖራለሁ
.
.
እ.ግ.ደ.ረ.ደ.ራ.ለ.ሁ
@getem
@getem
@gebriel_19
(መቅደስ ብርሃኑ)
በደጃቸው በኩል
በበሩ እያለፍኩ
ከተቀመጡበት እዛው ቁጭ እንዳሉ
ነይ ግቢ እያሉኝ
አልገባም ስላቸው
ካልገባሽ እያሉ ካልተገለገሉ
በደንብ ካልጠየቁ
የሚበላ የለም
ባዶ ነው ሞሰቡ
ለነሱ!
እ.ግ.ደ.ረ.ደ.ራ.ለ.ሁ
እንዳይደነግጡ
................................
"እንብላ!" ይሉኛል
ሺ እጅ የሚያርፍባት
ትንሺ ማዕድ ቀርበው
የተጠረገ ድስት ከስሩ ፈቅፍቀው
የወጥ ጭልፍ ልሰው
ወጥ ያለቀው ደረቅ
እንጀራ አስቀምጠው
ቁራሽ ዳቦ ይዘው
"እንብላ!" ይሉኛል
አሁን በላሁ! መልሴ
እየራበው ሆዴ
እና እንደዚህ ሆነው
"ትግደረደሪያለሽ"..ይሉኛል ጎንደሬ
.
.
.
እናም ....እሺ አልልም
መጠኑን አያለሁ
ማይበቃ ከሆነ
እ.ግ.ደ.ረ.ደ.ራ.ለ.ሁ
................................
የራስን በመተው
ለሌላ እኖራለሁ
.
.
እ.ግ.ደ.ረ.ደ.ራ.ለ.ሁ
@getem
@getem
@gebriel_19
።።ሰለሞን ሳህለ።።
የካብኩት እየተናደ
የገመድኩትም ሲበጠስ
ያደመቅኩት እየፈዘዘ
ያነፅኩት ሁሉ ሲፈርስ
ደመናዉ ፀሃይ ሆኖብኝ
በመንገዴ እየተሰጣሁ
ከእንስራዉ ዉሃ ጠፍቶ
ላቤን ከጉንጬ እየጠጣሁ
የበደሉኝን ይቅር ለማለት
ራሴን በራስ እየቀጣሁ
"ማን ነዉ?" ስባል "እኔ" የምል
የሰዉ ጥፋት የምሸከም
በኔ ይለፍ የምዘምር
እስክጠፋ የማልደክም
ሳይታሰብ እንደ መና
ከላይ ወርዶ የሚያወፍር
ስላለኝ ነዉ ታላቅ እዉነት
ስላለኝ ነዉ አንዳች ክብር
ያንቺ ፍቅር...!
@getem
@getem
@lula_al_greeko
የካብኩት እየተናደ
የገመድኩትም ሲበጠስ
ያደመቅኩት እየፈዘዘ
ያነፅኩት ሁሉ ሲፈርስ
ደመናዉ ፀሃይ ሆኖብኝ
በመንገዴ እየተሰጣሁ
ከእንስራዉ ዉሃ ጠፍቶ
ላቤን ከጉንጬ እየጠጣሁ
የበደሉኝን ይቅር ለማለት
ራሴን በራስ እየቀጣሁ
"ማን ነዉ?" ስባል "እኔ" የምል
የሰዉ ጥፋት የምሸከም
በኔ ይለፍ የምዘምር
እስክጠፋ የማልደክም
ሳይታሰብ እንደ መና
ከላይ ወርዶ የሚያወፍር
ስላለኝ ነዉ ታላቅ እዉነት
ስላለኝ ነዉ አንዳች ክብር
ያንቺ ፍቅር...!
@getem
@getem
@lula_al_greeko
እምወድህዋ ፤
ገና ብቅ ስትል ፤
የትንሽ ትልቁ ፈገግታው ይደምቃል ፤
እንደው ሳቅ ስትል፤
እንኳን በኒ አደም፤ ፎቶውም ይስቃል ።
(((( ጃ ኖ ))💚💛❤️
ሸጋ ሸጊቱ ጁምኣ!!! ፈገግታ ሰደቃ ነው!( ሰ.ዐ.ወ ) ፈገግ በሉልኝ!!!
@balmbaras
@getem
@getem
ገና ብቅ ስትል ፤
የትንሽ ትልቁ ፈገግታው ይደምቃል ፤
እንደው ሳቅ ስትል፤
እንኳን በኒ አደም፤ ፎቶውም ይስቃል ።
(((( ጃ ኖ ))💚💛❤️
ሸጋ ሸጊቱ ጁምኣ!!! ፈገግታ ሰደቃ ነው!( ሰ.ዐ.ወ ) ፈገግ በሉልኝ!!!
@balmbaras
@getem
@getem
Yaya Human Hair
Yaya Original Human Hair
አዳዲስ ባስመጣናቸው Quality የሆኑ
የItaly and Brazil products and with full Guarantee እንሸጣለን.እንዲሁም እቃችን ሙሉ ለ ሙሉ የማይነቃቀልና ቀለም የሚቀበል መሆኑን በደስታ እናበስራለን.
https://telegram.me/yayahumanhair
Yaya Original Human Hair
አዳዲስ ባስመጣናቸው Quality የሆኑ
የItaly and Brazil products and with full Guarantee እንሸጣለን.እንዲሁም እቃችን ሙሉ ለ ሙሉ የማይነቃቀልና ቀለም የሚቀበል መሆኑን በደስታ እናበስራለን.
https://telegram.me/yayahumanhair
Telegram
Yaya Human Hair
Yaya Original Human Hair
አዳዲስ ባስመጣናቸው Quality የሆኑ
የItaly and Brazil products and with full Guarantee እንሸጣለን.እንዲሁም እቃችን ሙሉ ለ ሙሉ የማይነቃቀልና ቀለም የሚቀበል መሆኑን በደስታ እናበስራለን.
አዳዲስ ባስመጣናቸው Quality የሆኑ
የItaly and Brazil products and with full Guarantee እንሸጣለን.እንዲሁም እቃችን ሙሉ ለ ሙሉ የማይነቃቀልና ቀለም የሚቀበል መሆኑን በደስታ እናበስራለን.
. ጫማ ልብ .
(ከበላይ በቀለ ወያ)
--------------------------
ረጋጭ ህሊናዬ
የሚረገጥ ጫማ ለእግሬ ሲሰራ፣
መረገጥ የሚያመው ምነው ልቤ ፈራ።
ተጓዥ በሆነ እግሬ ሲረገጥ የኖረ፣
ጫማዬ ሲቀደድ
በወስፌ ተወጋ በጅማት ታሰረ።
እኔ ጫማ ብሆን በእግርነቴ ተራ፣
በኔ ላይ እንዳይደርስ የእግሬ መከራ፣
መረገጥ የሚያመው
መወጋት የሚያመው
መታሰር የሚያመው ምነው ልቤ ፈራ።
.
በረገጥኩት ቁጥር ጫማዬ ሲከፋ፣
እኔን ተማር ሲለኝ እግሬ ሲከረፋ፤
እንዲህ ስል ጸለይኩኝ፥
ረጋጭ ህሊናን የሚረግጥ እግርን ነፍሴ ተፀይፋ።
"አንተ የጫማ አምላክ
ተጉዞ ... ተጉዞ
ሲደክመው የሚቆም እግር ሁሉ ሲረግጠኝ፣
በዘመኔ ሁሉ
የምታገስበት ጫማ ልብን ስጠኝ!!!"
፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
@getem
@getem
@getem
(ከበላይ በቀለ ወያ)
--------------------------
ረጋጭ ህሊናዬ
የሚረገጥ ጫማ ለእግሬ ሲሰራ፣
መረገጥ የሚያመው ምነው ልቤ ፈራ።
ተጓዥ በሆነ እግሬ ሲረገጥ የኖረ፣
ጫማዬ ሲቀደድ
በወስፌ ተወጋ በጅማት ታሰረ።
እኔ ጫማ ብሆን በእግርነቴ ተራ፣
በኔ ላይ እንዳይደርስ የእግሬ መከራ፣
መረገጥ የሚያመው
መወጋት የሚያመው
መታሰር የሚያመው ምነው ልቤ ፈራ።
.
በረገጥኩት ቁጥር ጫማዬ ሲከፋ፣
እኔን ተማር ሲለኝ እግሬ ሲከረፋ፤
እንዲህ ስል ጸለይኩኝ፥
ረጋጭ ህሊናን የሚረግጥ እግርን ነፍሴ ተፀይፋ።
"አንተ የጫማ አምላክ
ተጉዞ ... ተጉዞ
ሲደክመው የሚቆም እግር ሁሉ ሲረግጠኝ፣
በዘመኔ ሁሉ
የምታገስበት ጫማ ልብን ስጠኝ!!!"
፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
@getem
@getem
@getem
###ልምድ አዋላጁን ያዙት###
ልጅ የአባቱን ግብር ሰርክ እየፈጸመ
የሱን ስህተት በጥፍ ዛሬ ከደገመ
ችግኙ በጥዋት ጎብጦ ከጠመመ
የጉልቻ ለውጡ ወጡን ካላጣመ
የአውጫጭኙ ውሎ ሆኖ ዘባተሎ
ከሳሽ በተከሳሽ ፍርዱ ተገምድሎ
የአበው ብያኔ በንዋይ ተደልሎ
ተበዳይ ለበዳይ ሲሄድ ካሳ ከፍሎ
የምን አውጫጪኝ ነው ወሮበላ ውሎ
ይህነው የተጣባት አገሬን ክፉኛ
ለኔ ባዩ በዝቶ ጠፍቶ የሚል ለኛ
አንዱ ሲደፍን ውሎ ሸንቋሪው ሳይተኛ
ብሱ በረከተ መፍትሄው ታጣና
ጥያቄ አስገደለ ህገወጥ ሆነና
ለመሪው አጋዡ ሆኖበት ፈተና
መንገድ እያሳተው ንዋይ በለጠና
ሰላሟ ናፈቀኝ የእድገቷ ጎዳና
ወልዳ መሃን ሆነች ፍረዷት አገረን
ፈልጉላት እስኪ የኔን እየተው የሚያስቀድም የኛን
በህብርም አልሆነ በአንድነት መክረን
ምጧ በረከተ አዋልዷት አገሬን
ምንጭ: የግጥም ምሽት በ ቴሌግራም
@getem
@getem
@lula_al_greeko
ልጅ የአባቱን ግብር ሰርክ እየፈጸመ
የሱን ስህተት በጥፍ ዛሬ ከደገመ
ችግኙ በጥዋት ጎብጦ ከጠመመ
የጉልቻ ለውጡ ወጡን ካላጣመ
የአውጫጭኙ ውሎ ሆኖ ዘባተሎ
ከሳሽ በተከሳሽ ፍርዱ ተገምድሎ
የአበው ብያኔ በንዋይ ተደልሎ
ተበዳይ ለበዳይ ሲሄድ ካሳ ከፍሎ
የምን አውጫጪኝ ነው ወሮበላ ውሎ
ይህነው የተጣባት አገሬን ክፉኛ
ለኔ ባዩ በዝቶ ጠፍቶ የሚል ለኛ
አንዱ ሲደፍን ውሎ ሸንቋሪው ሳይተኛ
ብሱ በረከተ መፍትሄው ታጣና
ጥያቄ አስገደለ ህገወጥ ሆነና
ለመሪው አጋዡ ሆኖበት ፈተና
መንገድ እያሳተው ንዋይ በለጠና
ሰላሟ ናፈቀኝ የእድገቷ ጎዳና
ወልዳ መሃን ሆነች ፍረዷት አገረን
ፈልጉላት እስኪ የኔን እየተው የሚያስቀድም የኛን
በህብርም አልሆነ በአንድነት መክረን
ምጧ በረከተ አዋልዷት አገሬን
ምንጭ: የግጥም ምሽት በ ቴሌግራም
@getem
@getem
@lula_al_greeko
🕴🕴🕴 #እጠብቅሻለው 🕴🕴🕴
እጠብቅሻለው ጠሀይ እስክትወጣ
የአህዋፍ ዜማ ከቤቴ እስኪመጣ
ጤዛ ተባዝታ እስክትመስል ጎርፍ
የህንቅልፍ አድባራት እስኪወጡብኝ ሠልፍ
ስሜ ተጋግሮ እስኪበስል በሠው አፍ
ለኔስ እንኳ ቢቀር ለስምሽ እዘኚ
አንቺ ስትጠፊ እብደት ጀመሮኚ
መድሃኒት አቅማሺ ጠንቋ እንዳትሰኚ
ጠንቋይስ ይበሉሽ ለአማኝ መላ ሃለው
ሽፍታ ያሉሽ እንደው ልቤ መድረሻ የለው
ወህኒ ያየውሽ ዕለት እኔስ እሞታለው
ያም ሆነ ይህ ግን እጠብቅሻለው!
ንፁህ ልብ ታቅፌ ናፍቆትሽን ይዤ
በኔና አንቺ ዓለም በይሆናል ፈዝዤ
በትላንት ትዝታ ነገሽን አርግዤ
እጠብቅሻለው በፍቅርሽ ተይዤ
እንዲያው በዚህ ጊዜ በበዛበት በሩ
መሄድሽ ምንድን ነው መራቅሽ ሚስጥሩ
ከግለሰብ አልፎ ሕዝቦች ሲፋቀሩ
ለኔና አንቺ ብቻ የት ጠፋ ቀመሩ?
ለጨረቃ ፀልይ እሷ መላ አታጣ
ቢለኝ በፍቅራችን አንቺን ከኔ ያጣ
ተንበርክኬ አደርኩ አሸን ምሽቶችን
ከአልጋዬ ተኳረፍኩ አሸን ለሊቶችን
ስቶጣ እየወጣው ስትገባ እየገባው
ጨረቃን አምኜ እሷን ብቻ እሻለው
እንደኔ እንደኔ ሁሉም መላ ቢስ ነው
በዚ በዛ ቀይስ መካሪው ብዙ ነው
እኔስ ሞኝ ሆንኩ እንጂ ጨረቃ ምን አውቃ
ሚስቴን አምጪ ብዬ መሃልት የምነቃ
እያወኩኝ ኖሮ ለቁራሽ ብርሃን ጠሀይን መጣበቋ
ምንድን ነው ግን ጉዱ አንቺ ያለሽበት
ስሪቱ ምሽግሽ አድራሻውስ ከየት?
ያም ሆነ ይህ እጠብቅሻለው
ትዝታሽም እቴ እንዳቺው ጀግና ነው
የልቤ በራፍ ላይ ጥላውን ያጠላው
ሲያሻው የሚገለኝ
ሲያሻው የሚያኖረኝ
ጠብቃት እያለ ተረት የሚያወራኝ
በባዶ ሜዳ ላይ ጉያሽ የሚከተኝ
ገዳይ ትዝታሽ ነው ጠብቃት የሚለኝ
ባይገባኝም ግን እጠብቅሻለው!
ወረት አልባ ፍቅሬን የት አደርሰዋለው
ባልደርስብሽም ግን እጠብቅሻለው!
ዘመን አልፎኝ ሞቼ ለፍርድ አይሻለው
ባላይሽም ግን እጠብቅሻለው!
ባልሄደው ትዝታሽ ጃጅቼ! አርጅቼ! አንቺን አስባለው
በፈጣሪ ስራ በምፅሃት ዕድሜ
አንቺን ብቻ ብዬ እስኪጠፋኝ ስሜ
ትዝታሽ ብሶበት እሱ እስኪሆነኝ ደሜ
እጠብቅሻለው! እጠብቅሻለው! እጠብቅሻለው!
ጥበቃ እንኳ ቢያልቅ ጥበቃን ጠብቄ እጠብቅሻለው!
=================================
ሠው ብዙ ነገርን ይጠብቃል ተስፋን! ዕድሉን! ቀኑን! ንብረቱን! ብዙ ብዙ ነገር ይጠብቃል ግን ሁሉም በየሆነ ቀን ያበቃሉ እውነተኛ አፍቃሪ ግን መጠበቅ አይደክመውም!!!
#ፍቅር_ለዘላለም_ትኑር!!!
:- #ተክለ_ዮሀንስ(ከሰባተኛ)
@Addisumerkato
@getem
@getem
እጠብቅሻለው ጠሀይ እስክትወጣ
የአህዋፍ ዜማ ከቤቴ እስኪመጣ
ጤዛ ተባዝታ እስክትመስል ጎርፍ
የህንቅልፍ አድባራት እስኪወጡብኝ ሠልፍ
ስሜ ተጋግሮ እስኪበስል በሠው አፍ
ለኔስ እንኳ ቢቀር ለስምሽ እዘኚ
አንቺ ስትጠፊ እብደት ጀመሮኚ
መድሃኒት አቅማሺ ጠንቋ እንዳትሰኚ
ጠንቋይስ ይበሉሽ ለአማኝ መላ ሃለው
ሽፍታ ያሉሽ እንደው ልቤ መድረሻ የለው
ወህኒ ያየውሽ ዕለት እኔስ እሞታለው
ያም ሆነ ይህ ግን እጠብቅሻለው!
ንፁህ ልብ ታቅፌ ናፍቆትሽን ይዤ
በኔና አንቺ ዓለም በይሆናል ፈዝዤ
በትላንት ትዝታ ነገሽን አርግዤ
እጠብቅሻለው በፍቅርሽ ተይዤ
እንዲያው በዚህ ጊዜ በበዛበት በሩ
መሄድሽ ምንድን ነው መራቅሽ ሚስጥሩ
ከግለሰብ አልፎ ሕዝቦች ሲፋቀሩ
ለኔና አንቺ ብቻ የት ጠፋ ቀመሩ?
ለጨረቃ ፀልይ እሷ መላ አታጣ
ቢለኝ በፍቅራችን አንቺን ከኔ ያጣ
ተንበርክኬ አደርኩ አሸን ምሽቶችን
ከአልጋዬ ተኳረፍኩ አሸን ለሊቶችን
ስቶጣ እየወጣው ስትገባ እየገባው
ጨረቃን አምኜ እሷን ብቻ እሻለው
እንደኔ እንደኔ ሁሉም መላ ቢስ ነው
በዚ በዛ ቀይስ መካሪው ብዙ ነው
እኔስ ሞኝ ሆንኩ እንጂ ጨረቃ ምን አውቃ
ሚስቴን አምጪ ብዬ መሃልት የምነቃ
እያወኩኝ ኖሮ ለቁራሽ ብርሃን ጠሀይን መጣበቋ
ምንድን ነው ግን ጉዱ አንቺ ያለሽበት
ስሪቱ ምሽግሽ አድራሻውስ ከየት?
ያም ሆነ ይህ እጠብቅሻለው
ትዝታሽም እቴ እንዳቺው ጀግና ነው
የልቤ በራፍ ላይ ጥላውን ያጠላው
ሲያሻው የሚገለኝ
ሲያሻው የሚያኖረኝ
ጠብቃት እያለ ተረት የሚያወራኝ
በባዶ ሜዳ ላይ ጉያሽ የሚከተኝ
ገዳይ ትዝታሽ ነው ጠብቃት የሚለኝ
ባይገባኝም ግን እጠብቅሻለው!
ወረት አልባ ፍቅሬን የት አደርሰዋለው
ባልደርስብሽም ግን እጠብቅሻለው!
ዘመን አልፎኝ ሞቼ ለፍርድ አይሻለው
ባላይሽም ግን እጠብቅሻለው!
ባልሄደው ትዝታሽ ጃጅቼ! አርጅቼ! አንቺን አስባለው
በፈጣሪ ስራ በምፅሃት ዕድሜ
አንቺን ብቻ ብዬ እስኪጠፋኝ ስሜ
ትዝታሽ ብሶበት እሱ እስኪሆነኝ ደሜ
እጠብቅሻለው! እጠብቅሻለው! እጠብቅሻለው!
ጥበቃ እንኳ ቢያልቅ ጥበቃን ጠብቄ እጠብቅሻለው!
=================================
ሠው ብዙ ነገርን ይጠብቃል ተስፋን! ዕድሉን! ቀኑን! ንብረቱን! ብዙ ብዙ ነገር ይጠብቃል ግን ሁሉም በየሆነ ቀን ያበቃሉ እውነተኛ አፍቃሪ ግን መጠበቅ አይደክመውም!!!
#ፍቅር_ለዘላለም_ትኑር!!!
:- #ተክለ_ዮሀንስ(ከሰባተኛ)
@Addisumerkato
@getem
@getem
ጦሳና ሸጋ ልጅ!!!!
በቅዳሜ ሰማይ፣ በደሴ ሙሃባ፣
ሸጋ ልጅ ብቅ አለች፣
እንዳላማ ሰንደቅ፣ ከራማ ደራርባ።
ይኸ ጀሜ ጎራ፣
በእነነዬ ድቤ፣
እርም እርም ይላል፣ ይጨሳል መንደሩ፣
በአካልዬ ቅኔ፣
አዝዋም ይሞላል፣ ገደላ ገደሉ።
አበዬ በቱፍታ፣
እነዬ በጉፍታ፣ የመረቁኝለታ፣
እንደ በጋ ጭጋግ፣
ከላዬ ተነነ ፣ የያዘኝ በሽታ፣
አብሽር ቢሉኝ ጊዜ፣
ትክሻዬን ሞላው፣ ርዚቅ እንደ ኩታ።
አሜን ያልኩኝ ጊዜ፣
ፍቅርና ደሴ፣ ይፈልቃል ርዚቁ
ይኸው ደግሞ ዛሬ፣
ቀልቤን ሸላለሙት ፣
ጦሳና ሸጋ ልጅ፣ አብረው እየሳቁ።
((( ጃ ኖ )))💚💛❤️
ሸጊቷ ቅዳሜ!!!!!
ዘበናይ ቅዳሜ!!!!!!!!!
ሽሙንሙን ፣
ሽሙንሙን፣
ሽቅርቅር፣
ፍንድቅድቅ፣
ፍልቅልቅ በይልኝ፣
ሳቄ ይቀድመኛል፣
ሰማዩ ሲገለጥ፣ አንች ስትመጭልኝ!!!!!
@balmbaras
@getem
@getem
በቅዳሜ ሰማይ፣ በደሴ ሙሃባ፣
ሸጋ ልጅ ብቅ አለች፣
እንዳላማ ሰንደቅ፣ ከራማ ደራርባ።
ይኸ ጀሜ ጎራ፣
በእነነዬ ድቤ፣
እርም እርም ይላል፣ ይጨሳል መንደሩ፣
በአካልዬ ቅኔ፣
አዝዋም ይሞላል፣ ገደላ ገደሉ።
አበዬ በቱፍታ፣
እነዬ በጉፍታ፣ የመረቁኝለታ፣
እንደ በጋ ጭጋግ፣
ከላዬ ተነነ ፣ የያዘኝ በሽታ፣
አብሽር ቢሉኝ ጊዜ፣
ትክሻዬን ሞላው፣ ርዚቅ እንደ ኩታ።
አሜን ያልኩኝ ጊዜ፣
ፍቅርና ደሴ፣ ይፈልቃል ርዚቁ
ይኸው ደግሞ ዛሬ፣
ቀልቤን ሸላለሙት ፣
ጦሳና ሸጋ ልጅ፣ አብረው እየሳቁ።
((( ጃ ኖ )))💚💛❤️
ሸጊቷ ቅዳሜ!!!!!
ዘበናይ ቅዳሜ!!!!!!!!!
ሽሙንሙን ፣
ሽሙንሙን፣
ሽቅርቅር፣
ፍንድቅድቅ፣
ፍልቅልቅ በይልኝ፣
ሳቄ ይቀድመኛል፣
ሰማዩ ሲገለጥ፣ አንች ስትመጭልኝ!!!!!
@balmbaras
@getem
@getem
የተረት መሠረት
(በላይ በቀለ ወያ)
.
.
አባቶች እናቶች
በፍቅር ተጋግዘው ፣ ያቆሙልን እውነት
በዘመን ጠልሽቶ...
ለእኛ ለልጆች ፣ ይመስለናል ተረት፡፡
።።።።።።
የኛ ትልቅ ችግር ፣ የኛ ትልቅ ህመም
መሰረት ሳንይዝ.
"የመሰረት" ብሎ ፣" እሺ" እያሉ ማዝገም፡፡
።።።።።።፣
ተረት ተረት
"የመሰረት"
አንድ ሀገር ነበረች
"እሺ"
እምነትን ከፍቅር ፣ ገምዳ ያስተማረች፡፡
"እሺ"
አናም በዚች ሀገር...
ሙስሊሞች በእምነት ፣ መስጅድ ሲገነቡ
ክርስቲያኖች በፍቅር...
ይታዩ ነበረ ፣ ምሶሶ ሲያቀርቡ፡፡
"እሺ"
፡፡፡፡፡፡፡፡፡
እናም በዚች ሀገር...
ክርስቲያኖች በምነት ፣ ቤተስኪያን ሲያንፁ
ሙስሊሞች በፍቅር...
ይታዩ ነበረ ፣ ጉልላት ሲቀርፁ፡፡
"እሺ"
እናም በዚ መልኩ ፣ ሲኖሩ ሰኖሩ
እንደተዋደዱ እንደተፋቀሩ
እንደተጋገዙ እንደተባበሩ
መሰረት እንድናይ...
አንዋር ከራጉኤል ፣ ተጎራብተው ቀሩ
"እሺ"
"እሺ" ማለት ጥሩ
መሰረት ሳይዙ ...
የመሰረት
@getem
@getem
@gebriel_19
(በላይ በቀለ ወያ)
.
.
አባቶች እናቶች
በፍቅር ተጋግዘው ፣ ያቆሙልን እውነት
በዘመን ጠልሽቶ...
ለእኛ ለልጆች ፣ ይመስለናል ተረት፡፡
።።።።።።
የኛ ትልቅ ችግር ፣ የኛ ትልቅ ህመም
መሰረት ሳንይዝ.
"የመሰረት" ብሎ ፣" እሺ" እያሉ ማዝገም፡፡
።።።።።።፣
ተረት ተረት
"የመሰረት"
አንድ ሀገር ነበረች
"እሺ"
እምነትን ከፍቅር ፣ ገምዳ ያስተማረች፡፡
"እሺ"
አናም በዚች ሀገር...
ሙስሊሞች በእምነት ፣ መስጅድ ሲገነቡ
ክርስቲያኖች በፍቅር...
ይታዩ ነበረ ፣ ምሶሶ ሲያቀርቡ፡፡
"እሺ"
፡፡፡፡፡፡፡፡፡
እናም በዚች ሀገር...
ክርስቲያኖች በምነት ፣ ቤተስኪያን ሲያንፁ
ሙስሊሞች በፍቅር...
ይታዩ ነበረ ፣ ጉልላት ሲቀርፁ፡፡
"እሺ"
እናም በዚ መልኩ ፣ ሲኖሩ ሰኖሩ
እንደተዋደዱ እንደተፋቀሩ
እንደተጋገዙ እንደተባበሩ
መሰረት እንድናይ...
አንዋር ከራጉኤል ፣ ተጎራብተው ቀሩ
"እሺ"
"እሺ" ማለት ጥሩ
መሰረት ሳይዙ ...
የመሰረት
@getem
@getem
@gebriel_19
ለሴቲቱ
የምሽት አፍቃሪ በዳይ የኔ ሚላት
ቀሚሷን ካላየ ቅኔ ማይፈታላት
፨ይቺ ድንግል ጠረን፨
የነጭ ሞት፦፡ሽታ ፤የጥቁር ሠው፤አቅም÷
፡፡ውሽማ ነው እንጂ ባል ኖሯት አያውቅም።
©....ምናልባት ግን አሁን...©
ሰሙ
30/1/2011
ድሬ
።ከአንድ የትልቅ ሰው የንግግር ሃሳብ የተወሰደ።
@getem
@getem
@gebriel_19
የምሽት አፍቃሪ በዳይ የኔ ሚላት
ቀሚሷን ካላየ ቅኔ ማይፈታላት
፨ይቺ ድንግል ጠረን፨
የነጭ ሞት፦፡ሽታ ፤የጥቁር ሠው፤አቅም÷
፡፡ውሽማ ነው እንጂ ባል ኖሯት አያውቅም።
©....ምናልባት ግን አሁን...©
ሰሙ
30/1/2011
ድሬ
።ከአንድ የትልቅ ሰው የንግግር ሃሳብ የተወሰደ።
@getem
@getem
@gebriel_19
በወሎ ሙሃባ!!!
በጦሳ በዳውዶ!!!
በአረዳው በጀማው ፤ ተመርቆባችሁ ፤
በቱፍታው ረመጥ ፤
በዱኣ ፍም እሳት፤ ቋያ ሆኖባችሁ ፤
በነጋ በጠባ ፤
አቃጥሎ ፤ ለብልቦ ፤ አንድዶ ፈጃችሁ!!!!!!!!!
አበጀህ!!!!!!!
(( ጃ ኖ ))💚💛❤️
መልካም የረፍት ቀን!!💚💛❤️
@balmbaras
@getem
@getem
በጦሳ በዳውዶ!!!
በአረዳው በጀማው ፤ ተመርቆባችሁ ፤
በቱፍታው ረመጥ ፤
በዱኣ ፍም እሳት፤ ቋያ ሆኖባችሁ ፤
በነጋ በጠባ ፤
አቃጥሎ ፤ ለብልቦ ፤ አንድዶ ፈጃችሁ!!!!!!!!!
አበጀህ!!!!!!!
(( ጃ ኖ ))💚💛❤️
መልካም የረፍት ቀን!!💚💛❤️
@balmbaras
@getem
@getem