ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
✍✍ የአገራችን ቅዱሳን እውን መንፈሳዊ ናቸው ?? #በአገራችን ቅዱሳን ተብለው ታቦት ተቀርጾ -ቀን ተሰይሞ -ገድል ተጽፎላቸው ቃል ኪዳን ተቀብለዋል እየተባሉ ከወር እስከወር የሰው ልብ ላይ ነግሰው የአምላክ ገንዘብ የሆነውን ስግደትና ዝማሬ መስዋእትም በጸጋ ስም የሚኮመኩሙ የቡልጋ የትግራይና የጎጃም ተወላጅ የሆኑ አፈጣጠራቸው አኑዋኑዋራቸውና ትምህርታቸው አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ያልተሰማ #ክንፍ…
✍✍
ቅዱስ እውነት ???
#ገድለ ተክለሃይማኖት፥ 48:1- 4
" አንድ ቀን በባሕር ዳር ተቀምጦ ሳለ፥ ሰይጣን ከባሕሩ ወጣ። የአባታችንንም ደቀመዝሙር ያዘው። አንተ ርኩስ መንፈስ ከልጄ ውጣ እያለ በመስቀል ምልክት አማተበ። ሰይጣኑም ዛሩም ደቀመዝሙሩን ትቶ ፈጥኖ ሸሸ። ሊያመልጥም ወደደ። ብፁዕ አባታችንም አማተበበት። ወደ ባሕሩ ሊገባ ባይቻለው በጥልቁ ባሕር ወደብ ቆመ። ብፁዕ አባታችንም ሄዶ #በእጁ #ያዘው። ያን ጊዜ ዕጡ ወደቀና ኃይሉም ደከመና ለሁሉም በግልጥ ታየ።
“...ስምህ ማን ነው?” አለው።
"ባሕረ አልቅም።"
"እንግዲህ #ከእኔ ጋር #ትሄዳለህን ወይስ ወደ ማደሪያህ #ትመለሳለህ?” አለ።
"ከእንግዲህ ወዲህ ወደ ማደሪያዬ መመለስ አይቻለኝም። #በማማተብህ ስልጣኔን ሽረኸዋልና።" አለው።
አባታችን ተክለሃይማኖትም ወስዶ #ገረዘው፥ ወደ ፍፁም #ክርስቲያንነትም ለወጠው። ስሙንም #ክርስቶስ ኃረዮ ማለትም #ክርስቶስ የመረጠው ብሎ ጠራው። ብፁዕ አባታችንን ሲያገለግለው ኖረ። ከጥቂትም ቀን በኋላም የምንኩስናውን ልብስ አልብሶ ወደ ባዕቱ አገባው። ይህችውም ደብረ አሰቦ ናት። ሰይጣን #ሞቶ #መንግስተ ሰማያት እስኪገባ ድረስ በተረፈው ዘመኑ ሁሉ #መነኮሳትን #ደስ #የሚያሰኝ፥ #እግዚአብሔርንም #የሚወድ ሆነ።
********
በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ውስጥ ያሉ #ድርሳናት፥ #ገድላት፥ #ሰይፈ ሥላሴ፥ #ክርስቶስ ሳምራ፥ #ገድለ ክርስቶስ፥ #ተዓምረ ማርያም፥ #መልክዓ መላዕክታት፥ #ውዳሴ ማርያም እንዲሁም በስድሳ ስድስቱ የመጽሐፍ ቅዱስ መፃሕፍት ላይ #የተጨመሩ ሌሎች መፅሐፍት መፅሐፍ ቅዱስን እጅግ የሚፃረሩ #ፀረ ክርስቶስ፣ #የደብተራ ሥጋዊና አጋንንታዊ ውጤት ናቸው።
#አጋንንት ሳቢ #ደብተራዎች የጻፉት የረከሱ ገድላት መካከል #ገድለ ተክለሃይማኖት አንዱ ነው።
እስከ መቼ ጌታ እግዚአብሔርን ነው የማመልከው እያልክ #በተክለሃይማኖት ስም የአጋንንትን ጽዋ ትጠጣለህ። እርም ባለበት መርገም አይርቅም። ልብህን ወደ እውነተኛው #የእግዚአብሔር ቃል ወደ #መፅሐፍ ቅዱስ እና ወደ ነፍስህ አዳኝ ወደ #ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለፍሬ በሆነ ንስሐ ተመልስ።
********
"እሁድና ሐሙስ እባብ የገደለ የክርስቲያን ወገን ሁሉ ኃጢያቱ ይሰረይለታል፤ ብለህ ለልጆችህ ንገራቸው።" ብሎ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ የነገረኝን አሁንም እነግራችኋለሁ። በልባችሁ ጠብቁት።
#ገድለተክለሃይማኖት፥51፥6
********
🕇 የከበረውን የሕያው እግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል #መፅሐፍ ቅዱስን ገለባ ከሆነውና ከረከሰው ስጋዊና አጋንንታዊ መልዕክት ጋር ምን አንድ አደረገው???
#ሰይጣንን ይዤ #ገረዝኩት፥ #አጠመኩት፥ #ቅስና አስተምሬ #የኦርቶዶክስ #መነኩሳትን #አገልግሎ #ሰይጣን ወደ #መንግስተ ሰማያት ገብቶዋል ብሎ እራሱ በፃፈው በገድለ ተክለሃይማኖት.48:1-4 ላይ መስክሯል።
********
#ገድለ ተክለሃይማኖት፥ 48:1- 4 :- አንድ ቀን በባሕር ዳር ተቀምጦ ሳለ፥ ሰይጣን ከባሕሩ ወጣ። ......
********
ይህ የአጋንንት ጎታቾች ክፉ ግብር እንጂ የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ጨርሶ አይደለም። #ሰይጣን መንግስተ ሰማያት ገብቶማ ቢሆን ኖሮ ምድር የንፁሐንና የጻድቃን ደም ባልፈሰሰባት ነበር። ዋይታና ልቅሶ፥ ረሃብና ጥማት፥ ጦርነትና ሞት ባልተገኘባት ነበር።
የተረገመው ሰይጣን ግን ኦርቶዶክስ እንደምትከተለው የተክለ ሃይማኖት የሐሰት ትምህርት በመንግሥተ ሰማያት ሳይሆን በምድርና በአየር በጥልቁም ሆኖ የአመፅ፥ የክፋት፥ የጭካኔ፥ የእርኩስት፥ የማታለልና የሐሰት ክፉ ጨካኝ ደም አፍሳሽ ስራውን በምድር ሁሉ ላይ እያደረገ ነው።
ለሰይጣን መንግስተ ሰማያት ቦታ እንደሌለ አላነበቡም ይሆን..👇
የማቴዎስ ወንጌል 25:41
በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል። እናንተ ርጉማን፥ #ለሰይጣንና ለመላእክቱ #ወደ #ተዘጋጀ ወደ #ዘላለም #እሳት ከእኔ ሂዱ።
⚜ከዚህ በላይ #ለሰይጣን #ጠበቃና #አገልጋይ ማን ነው?
⚜ከዚህ በላይ ምን #የተረገመና እርም ምን አለ?
⚜ከዚህ በላይ #መናፍቅ ማን ነው?
⚜ከዚህ በላይ #ፀረ ክርስቶስ ማን ነው?
ኦርቶዶክስ #ገድላትን፥ #ድርሳናትን፥ #ውዳሴያትን፥ #መልክዓ #መላዕክትንና፣ #ሰይፈ ሥላሴ፥ #ክርስቶስ ሳምራ፥ #ገድለ ክርስቶስ፥ #ተዓምረ ማርያም፥ ሌሎችንም #ፀረ #ክርስቶስ መጻሕፍቶቿን አቃጥላና ጥላ ልብን በትህትና በማድረግ መጽሐፍ ቅዱስን ብቻ በመከተል ተሐድሶ ማድረጓ በብዙ ሚሊዮን ለሚቆጠሩ የእምነት ተከታዮቿ የዘላለም ሕይወትና ክብር ነው። ልብን እልከኛ ማድረግ ግን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደሰቀሉት ለአይሁድ ፈሪሳውያኖችም አልሆነም።
@gedlatnadersanat
👇👇