🔽 ለምሳሌ፦
<ቅድስት ድንግል ማርያም> ትኖርበት በነበረበት #ዘመን #እስራኤል #በሮም #መንግስት #ቀኝ ግዛት ስር ስትሆን #ሄሮድስ በወቅቱ #የሮም መሪ ከነበረው <ከአንቶኒ[11]> #ድጋፍ አግኝቶ #በሮም ምክር ቤት <የአይሁድ ንጉስ> በሚል ስያሜ #እስራኤልን #ሲገዛ እንደነበር ይታወቃል። በወቅቱ #አይሁዳውያንም ጠልተውትና #በሮም መንግስት ስር መሆናቸውን #በመቃወም እስራኤል ሁከት የሰፈነባት፣ ጭካኔ የሞላባት፣ የእርስ #በእርስ መጠላላት እንኳን ሳይቀር የነገሠበት ጊዜ ነበር። #ንጉሥ #ሄሮድስም እጅግ #ጨካኝ ከመሆኑ የተነሳ #መንግስቴን #ይወርሱኛል ብሎ የጠረጠራቸውን <2 ሚስቶቹንና 2 ወንድሞቹንም> ሳይቀር #የገደለበት ጊዜ ነበር። #በዚህም #ምክንያት <ከ27 ዓ.ዓ እስከ 14 ዓ.ም> #የሮም ንጉሥ የነበረው <አውግስጦስ[12]> <<የሄሮድስ ልጅ ከመሆን አሳማ መሆን ይሻላል!!>> በማለት በግልጽ ተናግሮ ነበር። #ሄሮድስ #ሰብአ ሰገል የተወለደውን መሲህ #ኢየሱስን <የአይሁድ ንጉስ> ብለው #በመጥራታቸው ነገሩን በጥንቃቄ #መርምሮ #ኢየሱስ #ክርስቶስን ለመግደል ባደረገው ጥረት #በቤተልሔም ውስጥ በወቅቱ የተወለዱትን በጣም #ብዙ #ህጻናት #ከእናቶታቻቸው ጉያ በመንጠቅ #በሰይፍ #ቆራርጦአቸዋል። በዚህም #ምክንያት <በነብዩ በኤርምያስ> የተተነብየው [ኤር 31፤15-16] <ድምጽ በራማ ተሰማ ልቅሶና ብዙ ዋይታ ራሔል ስለልጆቿ አለቀሰች የሉምና መጽናናትን ስለልጆቿ እንቢ አለች> የተባለው ተፈጸመ[13] {ማቲ 2፤16}።
▶ ️ማርያም በዘመኗ ሁሉ ብርቱ #የመከራ #ዘመን እንደምታሳልፍ ተነግሯት ነበር [ሉቃ 2፤35]። #ሄሮድስ #ህጻናትን ሲያስገድል በወቅቱ #በመልአኩ #ምሪት #ማርያምና #ዮሴፍ ህጻኑን (ኢየሱስ ክርስቶስን) ይዘው ወደ #ግብጽ ተሰደዋል። #ሄሮድስም እንደ #ሞተ ሰምተው ቢመለሱም #ልጇ #ኢየሱስ ክርስቶስ ባሳለፈው #ህይወትና #ሲሰቃይ ማየቷ #በእንጨት ላይም #ሲሰቅሉት #ማየቷ በአጠቃላይ እንደ ስሟ #ዘመኗ <መራራ ዘመን> ሆኖባታል።
▶ ️ በመሆኑም #ማርያም የተባሉ ሁሉ በተመሳሳይ #ሁኔታ #ዘመናቸው #መራር የሆነባቸው #ሰዎች ነበሩ እንጂ ከላይ አንዳንዶች እንደተረጎሙት የተለያየና፣ የተሳሳተ #ከእውነትም #የራቀ አልነበረም። እነዚህ መተርጉማን ስለማርያም የሰጡት ሃተታ #ቋንቋውንና #ታሪካዊ ዳራውን ያላገናዘበ፣ ከልዩ #ባእድ #አምልኮ መሻት #የመነጨና #ከእውነት የራቀ ብቻ ነው።
✔️ ከተጻፈው አትለፍ /1ኛ ቆሮ 4፥6/
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
"ማጣቀሻዎች - References"
______________
[1] 📚፤ የኢትዮጵያ መጽሀፍ ቅዱስ ማህበር "የመጽሀፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት" 8ተኛ እትም 1998 ዓ.ም *ገጽ 51።
[2] 📚፤ የኢ.ኦ.ተ.ቤ/ክ ውዳሴ ማርያም ንባቡና ትርጓሜው፤ ዘሠሉስ *ገጽ 45። ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት፤ አ.አ 1983 ዓ.ም።
📚፤ የኢ.ኦ.ተ.ቤ/ክ <ወንጌል ቅዱስ ንባቡና ትርጓሜው>፤ ዘሉቃስ ፧ *ገጽ 265፤ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት፤ 1997 ዓ.ም።
📚፤ <ነገረ ማርያም> *ገጽ 28-31። ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት፤ 1991 ዓ.ም።
📚፤ ብርሃኑ ጉበና "አምደ ሃይማኖት" *ገጽ 91። 1985 ዓ.ም።
📚፤ ሚልዮን በለጠ አሰፋ፤ <ቅዱሳት ስዕላት አመጣጥና ታሪክ ከትምህርተ ሃይማኖት ጋር> ፤ *ገጽ 25-26። 1994 ዓ.ም።
[3] 📚፤ <ነገረ ማርያም>፤ *ገጽ 28-30፤ ተስፋ ገብረ ስላሴ ማተሚያ ቤት፤ አ.አ 1991 ዓ.ም።
[4] 📚፤ ሚሊዮን በለጠ አሰፋ
"ቅዱሳን ሥዕላት አመጣጥና ታሪክ ከትምህርተ ሃይማኖት ጋር" *ገጽ 26። አለም ማተሚያ ቤት፤ አ.አ፤ መጋቢት፥ 1994 ዓ.ም።
📚፤ <ነገረ ማርያም> ፤ *ገጽ 29፥ ተስፋ ገብረሥላሴ ማተሚያ ቤት፤ አ.አ 1991 ዓ.ም።
[5] 📚፤ ተአምረ ማርያም፤ መቅድም ቁ.4 *ገጽ 3፤ 3ተኛ ዕትም፤ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት አ.አ፤ 1989 ዓ.ም።
📚፤ <አርጋኖን> የእመቤታችን ምስጋና፤ ዘሰኑይ ምዕራፍ 6 ክፍል 4፤ ተስፋ ገብረሥላሴ ማተሚያ ቤት፤ አ.አ 1996 ዓ.ም።
[6] 📚፤ ነገረ ማርያም፤ *ገጽ 34
[7] 📚፤ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ፤ <ማርያም>፤ *ገጽ 610፤ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት፤ አ.አ 1948።
📚፤ Dr. Strong፥ "Exhaustive Concordance of the Bible" HEBREW AND CHALDEE DICTIONARY፥ pp 72 no.4805፣ 4813
〽️ https://en.m.wikipedia.org/wiki/Miriam_(name)
[8] 📚፤ የኢትዮጽያ መጽሀፍ ቅዱስ ማህበር፤ <የመጽሀፍቅዱስ መዝገበ ቃላት>፤ 7ኛ እትም፤ <ዩሐንስ> *ገጽ 222። ንግድ ማተሚያ ቤት፥ አ.አ 1996 ዓ.ም።
📚፤ Douglas & Tenney by International Bible Society Bible Dictionary፤ John pp. 532, 1987።
📚፤ Truesdale, Lyons, Eby clark, A Dictionary of the Bible & Christian Doctrine in every day English, United Bible Societies, 1978፥ pp 155-156.
[9] 📚፤ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፤ መጽሀፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ፤ <ማርያም> የስም ትርጉም። *ገጽ 610፥ 1948 ዓ.ም።
[10] 📚፤ አለቃ ደስታ ተክለወልድ፤ መጽሀፈ ሰዋሰው ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ፡ <ማርያም>፤ *ገጽ 808 1ኛ ዕትም፥ 1945 ዓ.ም።
[11] 〽️ https://en.m.wikipedia.org/wiki/Mark_Antony
[12] 〽️ https://en.m.wikipedia.org/wiki/Augustus
[13] 📚፤ S I M፤ <የአዲስ ኪዳን ታሪካዊና ባህላዊ መሰረቶች> ፥ *ገጽ 22-23፤ ኤስ አይ ኤም ማተሚያ ቤት፥ አ.አ፤ 1993 ዓ.ም።
(2.1▶️ጥያቄ) ይቀጥላል...
@gedlatnadersanat