መጽሀፈ ሰአታት
💠 "ሰዓሊ ለነ ሰንበት ክርስቲያን ቅድስት፣ ለውለደ ሰብእ መድኃኒት፣ ወእስከ ለዓለም ሰፋኒት"
💠 " ለሰው ልጆች መድኃኒት የሆንሽ እስከ ዘላለም ገዢ የሆንሽ የክርስቲያን ሰንበት ሆይ ለምኝልን (አማልጅን)
/ሰዓሊ ለነ ከሚባል ክፍል -- ገጽ 30/
▶️ የመጽሀፉ ደራሲ #ሰንበተ #ክርስቲያን የሚለው #ዕለተ #እሁድን እንደሆነ ከተለመደው አባባል ማወቅ ይቻላል። #እሑድን በተመለከተ በግእዙ ሐዲስ ኪዳን <<ወበእሑድ ሰንበት መጽአት ማርያም መግደላዊት>> የሚባል ንባብ ይገኛል(ዩሐ 20፥1)። በአማርኛው ግን <<ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን ማርያም መግደላዊት ገና ጨለማ ሳለ ማለዳ ወደ መቃብር መጣች>> ይላል። ከሳምንቱ በፊተኛው ቀን የሚለው በግሪኩ <<μιᾷτῶν σαββάτων/ሚያ ቶን ሳባቶን/>> የሚለው ቃል ሲሆን ትርጉሙም ያው <ከሳምንቱ በፊተኛው ቀን> የሚል ነው። በግእዙ <<ወበእሑድ ሰንበት>> የሚለው ንባብ ግን በግሪኩ ስለሌለ #የትርጉም #ስህተት መሆኑ ግልጽ ነው። እንዲሁም በሌላ ቦታ <<ወበዕለተ እሑድ እንዘ ጉቡኣን ንሕነ ከመ ንባርክ ማዕደ>>/ሐዋ 20፥7/ ይላል፤ ይህም በአማርኛው << #ከሳምንቱ #በመጀመሪያው ቀን እንጀራ ለመቁረስ ተሰብስበን ሳለን..>> ተብሎ #የተተረጎመ ሲሆን በዚህኛውም ሆነ በፊተኛው ምንባብ ያለው #የግሪኩ ቃል እሁድ ሰንበት እንደሆነች የማያሳይ በመሆኑ "እለተ እሑድ" <<ሰንበት>> እንደሆነች የማያሳይ በመሆኑ "እለተ እሁድ" <<ሰንበት>> እንደሆነች የሚናገረው የግእዝ ንባብ #የትርጉም #ስህተት የወለደው መሆኑን እንገነዘባለን። ለብሉይ ኪዳን #ህዝብ #እግዚአብሔር #ዕረፍተ #ስጋ እንድትሆናቸው #ዕለተ #ሰንበትን ሰጥቷቸው ነበር፤ ይሁንና #ሰንበት #በጥላነት #ክርስቶስን ታመለክት ነበር፤ ይህንንም መጽሀፍ ቅዱስ ሲያስረዳ <<እንግዲህ #በመብል ወይም #በመጠጥ ወይም ስለ #በዓል ወይም ስለ #ወር መባቻ ወይም ስለ #ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ፤ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች #ጥላ ናቸውና #አካሉ ግን #የክርስቶስ ነው>> ይላል/ቆላ 2፤ 16-17/። ስለሆነም <በአዲስ ኪዳን> #ሰንበተ #ክርስቲያን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ነው እንጂ #ዕለተ #እሑድ አይደለችም።
ከዚህም ጋር ደግሞ << ንዑ ኅቤየ ኲልክሙ ስሩሐን ወጽዑራን ወአነ አአርፈክሙ ማለትም እናንተ ደካሞች #ሸክማችሁ #የከበደ ሁሉ ወደኔ ኑ እኔም #አሳርፋችኋለሁ>>/ማቴ 11፥29/ የሚለውን ማስተዋል ያስፈልጋል፤ ይህንን በመረዳት አንዲት #የማትሰማና #ሕያዊት ያልሆነች #የጊዜ #ክፍልፋይ ዕለተ #እሁድን #ሰንበት ብሎ ማክበርን ትቶ <አማናዊውን ሰንበት> #ክርስቶስን ማክበርና #በእርሱም #ማረፍ ይገባል።
እጅግ #የሚያሳዝነው ደግሞ ዕለቷ <<ለውሉደ ሰብእ መድኃኒት ወእስከ ለዓለም ሰፋኒት>> <<ለሰው ልጆች #መድኃኒት ለዘላለዓም #ገዥ የሆንሽ>> መባሏ ነው። #የኑፋቄውን ክፋት ለመረዳት ለዚህች #ዕለት የተሰጡትንና #መድኃኒት፣ #ገዥ የሚሉትን #ቃላት እንመርምር።